cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🌻የኛን ለኛ🌻

በዚህ ቻናል ላይ ☞የአኗኗር ዘይቤዎች ☞ለስኬታማ life ሚጠቅሙ ፅሁፎች ☞የተለያዩ PDF BOOK ☞የተለያዩ ታሪኮች የሚቀርቡ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ SISTER CHANNEL ምን አውቃለው? https://t.me/+VYhg87j & Tell your idea @Margiyos ♥እባካችሁ left ከማለታቹ በፊት የጎደለንን ነገር አሳውቁን። #እናመሰግናለን

Mostrar mĂĄs
Publicaciones publicitarias
572
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

@freelance_ethio 👆ye sira mastawekiya online lemeketatel kelay yalewn link bemenkat join yibelut ke 100k belay member alew.... እንዲሁም የተለያዩ መረጃዎችን ማስታወቂያ ለመመልከት ከጎን👉 https://t.me/Enawga_tube ሊንክ በመንካት join ይበሉት
Mostrar todo...
ስነፅሁፍ & ድንቃድንቅ

ስነፅሁፍ እና አለም ላይ ያሉ አስደናቂ እውነታዎች ፡ የጭንቅላት ጨዋታዎች እንዲሁም ሰበር መረጃዎችን ማግኘት ከፈለጉ ይሄን ቻናል ሊንኩን በመጫን

https://t.me/Enawga_tube

join በማለት ይቀላቀሉ🙏

በእስያ ውስጥ በየዓመቱ ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ድመቶች ይበላሉ።😂 https://t.me/Enawga_tube share the link👈
Mostrar todo...
ስነፅሁፍ & ድንቃድንቅ

ስነፅሁፍ እና አለም ላይ ያሉ አስደናቂ እውነታዎች ፡ የጭንቅላት ጨዋታዎች እንዲሁም ሰበር መረጃዎችን ማግኘት ከፈለጉ ይሄን ቻናል ሊንኩን በመጫን

https://t.me/Enawga_tube

join በማለት ይቀላቀሉ🙏

ላንቺ ብዬ ግጥም እወዳለሁ ስትይ ሰማሁና ልክ እንደ ግጥሙ ትወጂኝ አልኩና "ላንቺ ብዬ " ጀመርኩ ርዕስ አደረኩት ምክንያቴ ነሽና ይበልጡን ወደድኩት ስፅፍ ስደልዘው ቀኖች ቀንን ወልደው ወራት ተተክቶ አመታት ተቆጥረው ላንቺ ብዬ የጀመርኩት ግጥም ከርሱ ፍቅር ይዞኝ ይኸው አላለቀም😊 ናሆም ደጀኔ
Mostrar todo...
ታመ'ናል መንገዱ ውስብስብ የማይጨበጥ አንዱ እንዲው መዛል ብቻ በውጣወረዱ ይሄን ያዝኩኝ ስትል ሲተካ በሌላ አማራጭ ከልክሎ ለምርጡ ሲያደላ ወደታች መብኳኳት ከፍታው ተነፍጎ የኛ መንደባለል ሲሆን ላንዱ በጎ በሁለት እግር ቆመን እንዳን'ድን ሽረን ማስታገሻውን ነው አንስተው የወጉን ናሆም ደጀኔ
Mostrar todo...
ለራስህ፣ለክብርህ ስትል -ለአንድ ሰው ከአንድ ጊዜ በላይ በተደጋጋሚ አትደውል ማንም ይሁን ማንም ላንተ ውድም ቢሆን - ሚሊዮን ጊዜ ሜሴጅ አትላላክ የትነህ ስላንተ ተጨንቂያለሁ ለምንድነው ስልኬን የማታነሳው የት ጠፍተህ ነበር አንድ ጊዜ ቴክስት ካረክ ይበቃሀል። -ፊት ከማይሰጥህ ሰው ጋር አትነጋገር - ጊዜ ከማይሰጥህ ሰው ጋር እራስህን አታቅል አንተን ማናገር ቢፈልግ ችላ ባላለህ እንዲሁም ራሱን ቢዚ ባላረገ ነበር። -አንተ ለሱ አስፈላጊ እንደሆንክ ይነገርህ ነበር -ለራስህ ክብር ስትል ለማይፈልግህ ሰው እራስህን አትግፋ ወይም ማንም ይሁን የፈለገውን ያህል ብትወደው ወይም ብትፈልግ፤ለራስህ አስፈላጊ ሁን አትከተል መልካም ምሽት #suad
Mostrar todo...
***ቀን መቁጠሪያዬ******** 376 የግጥም መድብል የተወሰደ የፆታ ለውጥ ተደርጎዋል::**::
Mostrar todo...
****ካነበብኩት ላካፍላችሁ...አሌክስ አብረሀም ከፃፈው መፀሀፈ "ከእለታት ግማሽ ቀን" የተወሰደ።።።**** ለ አንዲት ሴት በተለይ ቆንጆ ነኝ ብለው ለሚያስቡ ሴቶች አቅማቸውን እንዳይጠቀሙ እስር ቤት የሚሆንባቸው የራሳቸው ቁንጅና ነው።።።።። ።። በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ሴት እና ቁንጅና የሚባል የእስር ፍርግርጋችንን እያሰዋብን ተሟሙቀን የወንዶችን ጭብጨባ እና አድናቆት እየጠበቅን እንድንኖር ሆነናል።።።።።። ።።። አንዳንዱ እስራት ለዠታሳሪውም ጭምር አይታይም።።። ማህበረሰብም አንዲትን ሴት ልጅ "የብረት መዝጊያ የሚሆን አማች የምታመጣ እንጂ የብረት መዝጊያ የምትሆን አድርጎ አያስብም! ስለዚህ የነሱን የምኞት በር የሚዘጋ የብረት መዝጊያ ለማምጣት ሴት ልጅ አይኑዋንም አእምሮዋንም ሳይሆን እግሯን እንድትከፍት ከልጅነትዋ ጀምሮ ሲያዘጋጇት ይኖራሉ"።።።። እግር የተፍጠረበት አለማ ለመራመድ ነው ለሴት ልጅ ግን ከመራመድ በላይ እግር ውበት እንደሆነ እንድታስብ በስነፅሁፍ ፣በ ፊልሙ ፣ በአእምሮዋ ውስጥ ሲታጨቅባት ኖሯል ።።። ከመራመድዋ በላይ አረማመድዋን እና የእግሯን ውበት እንድታስብ ስትሰበክ ኖራለች።።። ለዛም ነው ወዳሰብት ከሚራመዱ ይልቅ ባገኝዋት ሳንቲም በየውበት መጠበቂያው እየገብ ጥፍራቸውን ቀለም ሲያሰቀብ እና ተረከዛቸውን ሲያሰፈገፈጉ የሚውሉ ዘመነኞች የሚበዙት እግራቸው ከለሰለሰ በኋላ አዝሎ ሚያሻግራቸው ወንድ ሲጠብቁ ቁጭ ብለው ይኖራሉ።።። ።።። አሌክስ እንዲህ ተናግሮዋል ልክ ነው ነገር ግን ወንዶችስ በእውነት በስራ የተጎዳች ሴት ይፍልጋሉ??? የነሱም ምርጫ ከላይ እንደተባለችው ሴት ናት እነሱም እኩል ከመራመድ ይልቅ አዝሎ ማሻገርን ምርጫቸው አድርገዋል ንቃት ሚገባው ለሁለቱም ነው።።። ****መልካም ቀን***🌞🌞
Mostrar todo...
የትኛው ሰው ሰራሽ የሆነን ነገር ማጥፋት ይከብዳል???? በዚህ ምድር ስንኖር ፍጣሪ ይሄ ያንተ ችግር ነው ብሎ የፈጠረው አንድም ነገር የለም።። ሁሉም በራሳችን ስተት የሚፍጠር ነው። ካስተዋልን ግን መፍትሄው ቀላል ሊሆን ይችላል እያንዳንዱ ችግር የተቆለፍው በመፍቻው ነው። የራሳችንን ስህተት መለወጥ እንችላለን
Mostrar todo...
@WEDEDR_ALEM #Name mateges #Code 28 @WEDEDR_ALEM pic ለመላክ 👇👇👇👇 @wan_ofiii @Netsii_ebdwa JOIN & SHARE @WEDEDR_ALEM
Mostrar todo...