cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio Health Jobs®

Ethio Health Jobs አላማው የጤና ባለሙያዎች በሰለጠኑበት የሙያ ዘርፍ በቀላሉ በስራ ላይ እንዲሰማሩ ማስቻል ነው። 📌Healthcare job vacancies from all newspapers, job websites, and employers. 📌From #Private , #Government , #NGO ለማንኛውም አይነት ጥያቄና አስተያየት 👉 @Gedi_M

Mostrar más
Advertising posts
11 608Suscriptores
-824 hours
-117 days
-7130 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#Vacancy #ላቦራቶሪ_ቴክኒሻን (Africa medical medium Clinic) #Job_Requirement ============== የትምህርት ደረጃ: በላቦራቶሪ ዲፕሎማ/ዲግሪ የሥራ  ልምድ: ከ1 አመት ጀምሮ ብዛት:   01 ፆታ: ሴት ደመወዝ : በስምምነት አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ #How_to_Apply =========== በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ  ቀናት ከስር ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ላፍቶ ስልክ ቁጥር፡  0918011113
Mostrar todo...
#Vacancy #ላቦራቶሪ_ቴክኒሻን (Africa medical medium Clinic) #Job_Requirement ============== የትምህርት ደረጃ: በላቦራቶሪ ዲፕሎማ/ዲግሪ የሥራ  ልምድ: ከ1 አመት ጀምሮ ብዛት:   01 ፆታ: ሴት ደመወዝ : በስምምነት አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ #How_to_Apply =========== በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ  ቀናት ከስር ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ላፍቶ ስልክ ቁጥር፡  0918011113
Mostrar todo...
#Vacancy 1,  #ጠቅላላ _ሀኪም (Medical Doctor) የትምህርት ደረጃ: በህክምና ዶክትሬት የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ  ልምድ: 1-3 አመት ብዛት:   01 ፆታ: አይለይም ደመወዝ: በስምምነት የቅጥር ሁኔታ:  በትርፍ ሰዓት 2, #Laboratory_Technician #Job_Requirement ============== የትምህርት ደረጃ: በላቦራቶሪ ዲፕሎማ/ዲግሪ የሥራ  ልምድ: 1-3 አመት ብዛት:   01 ፆታ: ሴት ደመወዝ: በስምምነት የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። #How_to_Apply =========== በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ  ቀናት ከስር በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ላፍቶ ስልክ ቁጥር፡  0918011113
Mostrar todo...
#Vacancy #ክሊኒካል_ነርስ (Africa medical medium Clinic) #Job_Requirement ============== የትምህርት ደረጃ: በነርስ ዲፕሎማ/ዲግሪ የሥራ  ልምድ: ከ2 አመት ጀምሮ ብዛት:   01 ፆታ: ሴት ደመወዝ : በስምምነት አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ #How_to_Apply =========== በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ  ቀናት ከስር ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ላፍቶ ስልክ ቁጥር፡ 0918011113
Mostrar todo...
#Vacancy #Nurse Choice Children's Specialty Clinic
Mostrar todo...
#Vacancy #Laboratory_technician Choice Children's Specialty Clinic
Mostrar todo...
#Vacancy #Clinical_Nurse (አቫንቲ ልዩ የልብና የውስጥ ደዌ ክሊኒክ ) #Job_Requirement ============== የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ የሥራ  ልምድ: ከ0 አመት ጀምሮ ብዛት:   01 ፆታ: ሴት ደመወዝ: በስምምነት አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። #How_to_Apply =========== በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ  ቀናት ከስር በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ገርጅ ኢምፔሪያል ከጨጨሆ የባህል አዳራሽ ጎን ስልክ ቁጥር፡  091 140 5639
Mostrar todo...
#Vacancy Senior linical Nurse ( ሶሳ መካከለኛ ክሊኒክ ) #Job_Requirement ============== የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ ዲግሪ/ዲፕሎማ የሥራ  ልምድ: ከ3 አመት በላይ ብዛት:   01 ፆታ: ሴት ደመወዝ: በስምምነት አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። #How_to_Apply =========== በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ  ቀናት ከስር በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ጎፋ ገብርኤል ስልክ ቁጥር፡  +251 91 113 4617
Mostrar todo...
#Vacancy #Laboratory_Assistant (አፍሪካ ሜዲካል መካከለኛ ክሊኒክ) #Job_Requirement ============== የትምህርት ደረጃ: በላቦራቶሪ ዲፕሎማ/ዲግሪ የሥራ  ልምድ: 1-3 አመት ብዛት:   01 ፆታ: ሴት ደመወዝ: በስምምነት አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ #How_to_Apply =========== በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ  ቀናት ከስር በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ላፍቶ ስልክ ቁጥር፡ 0918011113
Mostrar todo...
#Vacancy #Laboratory_Technician (Africa medical medium Clinic) #Job_Requirements ============== የትምህርት ደረጃ: በላቦራቶሪ ዲግሪ/ዲፕሎማ የሥራ  ልምድ: ቢያንስ ከ1 አመት በላይ የሰራ/ች ብዛት:   01 የቅጥር ሁኔታ:  በቋሚነት ደመወዝ : - በስምምነት #How_to_Apply =========== ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ  ቀናትበአካል በመቅረብ ወይም ስልክ በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አድራሻ፡- አዲስ አበባ / ላፍቶ ስልክ ቁ፡ 0918011113
Mostrar todo...