cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሲልዐቱላህ(سلعة الله)

✔ ቻናላችን በውስጡ የሚሰጣቸው ትምህርቶች ፦ ሰኞ―እሁድ ፦ የነብያት፣የሰሀቦች፣የታቢኢዮች ምክር። For any comment @Silatubot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
785
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
👉ዑሚ ....! የእናትህን ያክል «የሚወድህ «በአንተ ላይ መጥፎ ነገር እንዳያገኝህ የሚፈራልህ «ላንተ መልካም ነገር የሚመኝልህ አንድም የለም «የእናትህን አምሳያ። «እናትነት » እናቴ ..! =
Mostrar todo...
السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ 📖ይህ በሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ በከታታይ ሲቀርብ የነበረው በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ حفظه الله شبابك قبل هرمك ✅ወጣትነትሺን ከእርጅናሽ በፊት أهمية مرحلة الشباب ✅የወጣትነት እድሜ አስፈላጊነት 📚ከእለተ ረቡዕ ጀምሮ ከክፍል ⓵እስከ መጨረሻ ክፍል⓶⓶ ድረስ ባለው ደርስ ለመላው የመድረሳችን ተማሪዎች ማጠቃለያ የፋይናል ፈተና ጥያቄ ይይለቀቃ ሁሉም ተማሪ በዝግጅት ይጠብቅ ዘንድ መድረሳዋ በጥብቅ ታሳስባለች!!! _➴⏰ቴሌ ግራም ግሩፑ የሌላችሁ በተለቀቁት ሊንኮች መሰረት ጆይን በማለት ተቀላቀሉ................!!!_ 💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓵⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4680 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓶⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4682 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓷⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4685 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓸⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4688 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓹⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4691 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓺⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4697 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓻⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4700 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓼⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4703 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓽⤵️https://t.me/hooral_ayn/4707 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓾⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4711 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል⓵⓵⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4713 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል⓵⓶⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4717 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል⓵⓷⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4734 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል⓵⓸⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4736 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል⓵⓹⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4739 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓵⓺⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4742 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናል በፊት ክፍል ⓵⓻⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4745 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓵⓼⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4747 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓵⓽⤵️ 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓶0⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4759 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓶⓵⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4764 🛜◈ወጣትነትሽን ከእርጅናሽ በፊት ክፍል ⓶⓶⤵️ https://t.me/hooral_ayn/4767 🛜ⓒ/𝑠𝑜𝑐𝑖𝑎𝑙 𝑚𝑒𝑑𝑖𝑎 ይ🀄️ላ🀄️ሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/hooral_ayn/4292 https://t.me/hooral_ayn2 https://t.me/abu_juwoiriya https://whatsapp.com/channel/0029VaLGhTV3GJP1lnX92z09 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Mostrar todo...
لا تنس صيام يوم عاشوراء بأذن الله በአላህ ፍቃድ የአሹራን ጾም መጾም እንዳትረሳ 📍مراتب صيام يوم عاشوراء : 📍የአሹራ ጾምን መጾም ደረጃዎች 📚  قال الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله : 📚ሸይኹ ሙሀመድ ሷሊህ አል―ኡሰይሚን አንዲህ አሉ፦ 🔗 صيام عاشوراء له أربع مراتب የአሹራን ቀን ጾም መጾም 4 አይነት ደረጃዎች አሉት። 1⃣ / المرتبة الأولى : أن نصوم التاسع والعاشر والحادي عشر .. 1⃣/የመጀመሪያው ደረጃ፦ ዘጠነኛውን ቀን፣ አስረኛውን ቀን እና አስራ አንደኛውን መጾም፦ وهذا أعلى المراتب ، لما رواه أحمد في المسند : « صوموا يومَ عاشوراءَ وخالفوا فيهِ اليهودَ وصوموا قَبلَهُ يومًا أو بعدَه يومًا » ይሄ ደረጃ ደሞ አህመድ መዘገቡት ሀዲስ «የአሹራን ቀን ጹሙ፣ በአሹራ ቀን ጾም ላይ ደሞ የሁዳዎችን ተቃረኗቸው(ተኻለፏቸው) በአሹራ በፊት ወይም በኋላ አንድ ጹሙ» 🔸 وفي لفظ آخر ( لغير الإمام أحمد ) : «  صوموا قبلَه يومًا ، و بعدَه يومًا » 🔸በሌላ ዘገባ ደሞ(ከኢማም አህመዱ ውጭ ባሉት ዘገባ) «ከአሹራ ቀን በፊት ወይም በኋላ አንድ ቀን ጹሙ» ✅ ولأن الإنسان إذا صام الثلاثة أيام حصل على فضيلة صيام ثلاثة أيام من الشهر . ✅የሰው ልጅ ደሞ 3 ቀን ከጾመ ከየወራት 3 ቀን እየተፆመ የሚገኘውን ምንዳ(አጅር) ያገኛል። 2⃣ / المرتبة الثانية : التاسع والعاشر .. 🔺 لقول النبي ﷺ : « لئن بقِيتُ إلى قابلٍ لأصومَنَّ التاسعَ » لما قيل له : إن اليهود كانوا يصومون اليوم العاشر  ؛ وكان ﷺ يحب مخالفة اليهود ، بل مخالفة كل كافر . 2⃣/ሁለተኛው ደረጃ ደሞ ዘጠነኛውን እና አስረኛውን ቀን መጾም፦ 🔺በነብዩ ﷺ ንግግር፦ «ለሚመጣው አመት ከቆየሁ ዘጠነኛውን ቀን እጾማለሁ» የሁዶች አስረኛውን ቀን ነበር የሚጾሙት በተባሉ ጊዜ ይሄን አሉ፤ ነብዩ ﷺ ደሞ የሁዳዎችን መቃረን(መዃለፍ) ይወዱ ነበር፤ አረ ሁሉንም ካፊሮች መቃረን(መዃለፍ) ይወዱ ነበር። 3⃣ / المرتبة الثالثة : العاشر مع الحادي عشر . 3⃣/ ሶስተኛው ደረጃ፦ አስረኛውን ቀን እና አስራ አንደኛውን ቀን መጾም። 4⃣ / المرتبة الرابعة : العاشر وحده .. 4⃣/ አራተኛው ደረጃ ፦ አስረኛውን ቀን ብቻ መጾም 🔻 فمن العلماء من قال : إنه مباح ، ومنهم من قال : إنه يكره .. 🔻ከኡለሞች ውስጥ «አስረኛውን ቀን ብቻውን መጾም ይቻላል»ያሉም አሉ፤ አሁንም ከኡለሞች ውስጥ «ይጠላል» ያሉም አሉ። ⬅️  فمن قال : إنه مباح استدل بعموم قول النبي ﷺ حين سئل عن صوم يوم عاشوراء فقال : « وصيامُ يومِ عاشوراءَ ، أَحتسبُ على اللهِ أن يُكفِّرَ السنةَ التي قبلَه » 🔸 ولم يذكر التاسع . ➡️አስረኛውን ቀን ብቻውን መጾም ይቻላል ያሉት ኡለሞች፦ነብዩን ﷺ ስለ አሹራ ቀን መጾም ሲጠየቁ እንዲህ አሉ፦«የአሹራን ቀን መጾም፣ አላህ ዘንድ እተሳሰባለሁ የሚመጣውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል ብዬ»   የሚለውን ሀዲስ ማስረጃ አድርገው ነው። 🔸ዘጠነኛው ቀን አልተጠቀሰም። ⏪ ومن قال : إنه يكره ؛ قال : إن النبي ﷺ قال : « .... وخالفوا فيهِ اليهودَ وصوموا قَبلَهُ يومًا أو بعدَه يومًا » ⏩ይጠላል ያሉት ኡለሞች ደሞ እንዲህ አሉ፦ ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦ «…በአሹራ ጾም ላይ የሁዳዎችን ተቃረኗቸው(ተካለፏቸው),ከአሹራ ቀን በፊት ወይም ቡሀላ አንድ ቀን ጹሙ» 🔸 وفي لفظ آخر : «  صوموا قبلَه يومًا ، و بعدَه يومًا » 🔸ለሌላ ዘገባ ደሞ፣«ከአሹራ ቀን በፊት ወይም ቡሀላ አንድ ቀን ጹሙ» 🔵 وهذا يقتضي وجوب إضافة يوم إليه من أجل المخالفة ، أو على الأقل : كراهة إفراده . 🔵ይሄ ሀዲሱ ደሞ ወደ አሹራ አንደ ቀን ማስጠጋት እንዳለብን ያሲዘናል። ወይም በአጭሩ የአሹራን ቀን ለብቻው ነጥሎ መጾምን ይጠላል ወደ ሚለው ይወስደናል(ይጠጋል)። 🔳 والقول بالكراهة لإفراده قوي .. 🔳የአሹራን ቀን ለብቻው ነጥሎ መጾም የተጠላ መሆኑ ደሞ የጠና ነው…… ✅  ولهذا نرى أن الإنسان يخرج من هذا بأن يصوم التاسع قبله أو الحادي عشر بعده . ✅ለዚህ ምክንያት ስንል የሰው ልጅ ከዚህ ኺላፍ ለመውጣት የአሹራ በፊት ዘጠነኛውን ቀን ወይም ከአሹራ በኋል አስራ አንደኛውን ቀን መጾም አለበት። والله أعلم . 📚( فتاوى لقاء الباب المفتوح [٩٥] الصيام /صوم التطوع )       ‏༄༅‏༄༅‏༄༅❁✿❁ ‏༄༅‏༄༅‏༄ ✍ትርጉም፦ @ebnu_hadi https://t.me/silatullah_4u
Mostrar todo...
ሲልዐቱላህ(سلعة الله)

✔ ቻናላችን በውስጡ የሚሰጣቸው ትምህርቶች ፦ ሰኞ―እሁድ ፦ የነብያት፣የሰሀቦች፣የታቢኢዮች ምክር። For any comment @Silatubot

👍 2
00:20
Video unavailableShow in Telegram
መለከል መውት የዱንያ ቆይታውን ለማገባደድ ጥቂት ሴኮንዶች የቀረውን ፍጡር ከሌሎች ነጥሎ ለመውሰድ ባሻው መንገድ ይመጣል። ይህ ክስተት «ሟች ይህን ቢያደርግ ኖሮ ይህ አይፈጠርም ነበር» የሚል ክፍተት እንደሌለው የሩቅ ምስጢራት ግርዶ ላልተገለጠልን የመሬት ነዋሪዎች መማሪያ ነው። ቀለሙ ተነስቷል ፤ ወረቀቱም ደርቋል።
Mostrar todo...
3.90 MB
👍 1
የሙሐረም ወር አስረኛውን ቀን መፆም ያለው ደረጃ 🔊ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
Mostrar todo...
ዓሹራእ_32.mp33.82 MB
ወቅታዊ ኹጥባ ክረምቱን እንዴት እንጠቀመው እኛም ልጆችም ዲናዊ ነገር ከመማር ጎን ለጎን ሙያ እንማር ኤርትራዎች ልጆቻቸው ምን ያስተምሩ ነበር?? እስልምናችን ልመና ይጠላል ትርፍ ጊዜ እንዴት እንጠቅምበት 🎙አቡመርየም ሀፊዘሁላህ
Mostrar todo...
ኹጥባ ስለ ክረምት.mp34.36 MB
ኹጥባ ስለ ክረምት.mp34.36 MB
አሰላሙአለይኩም ወርሃዊ 100 GB እና ወርሃዊ unlimited (ያልገደበ ጥቅል) ሚፈልግ ካለ በውስጥ አናግሩኝ። @Onep01
Mostrar todo...
01:48
Video unavailableShow in Telegram
🧲የቢትኮይን እና መሰል መገበያያዎች ኢስላማዊ ፍርድ 🎙አሸይኽ ሱልይማን አር_ሩሀይሊይ(አላህ ይጠብቃቸው) 🎙ጠያቂ እንዲህ ይላል ፦ ከቅርብ አመታት ወዲህ በስፋት እየተስፋፉ ያሉ የኤሌክትሮኒክስ ገንዘቦች አሉ ከነዛህ ውስጥ ቢትኮይን ተብላ ምትጠራዋ የኤሌክትሮኒክስ የግብይት አይነት ፍርዷ ምንድነው? 🎙መልስ ከታላቁ ሸይኽ ሱለይማን አር_ሩሀይሊይ (ሀፊዘሁላህ)፡- የኤሌክትሮኒካዊ ገንዘብ በሰዎች የተፈጠረ ምንዛሪ ነው፣ እና ምንም አይነት አለም አቀፍ የቁጥጥር ማጣቀሻ እና በእውነታው ላይ ምንም ዋጋ የለውም፣ ምንም አይነት ዋጋ ያለው ኢኮኖሚያዊ ኃይል የለውም ወደ እሱ መመለስ የሚችልበት ወርቅ ይሁን ብር ወይም ሌላም ማንኛውም ነገር የለውም ዋጋ የሚሰጠው የገበያው እንቅስቃሴ ነው።  ቢትኮይን ምንም አይነት ዋስትና የለውም። ሁኔታው ​​አልቋል በዚህ መሠረት ቢትኮይን ማስተናገድ አይፈቀድም ሁኔታዋ እኛ ባወሳነው ሁኔታ ሁኖ እስከዘወተረ ድረስመለትም ሕጋዊ ተደርጎ እስካልተሸጠ ድረስ ምንም ዋጋ (ቂመህ) የለውም። ስለዚህ ገንዘብን ማስቀመጥ በውስጡ (በቢትኮይን ወይም በመሰሎቹ) ገንዘብን ማቤከን ነው። እሷም ልክ እንደተነፋ አረፋ ናት !! እሱ እስከተነፈሰ ድረስ አንተም ሲያድግ ቶደዋለክ ነገር ግን ይህቺ እደ ተነፋ አረፋ የተነፋችዋ ነገር  በማንኛውም ጊዜ ልትፈነዳ ትችላለች መፈንዳቱም እማይቀር ነው። ለዚህም ሲባል እኔ በቢትኮይን ተዓሙል (መስራራት) የማይፈቀድ መሆኑን እመለከታለሁኝ አላህ  ይበልጥ አዋቂ ነው።  አዎ ፈታኝ ናት (Bitcoin) ምንም ካልሆነችበት በኋላ ዋጋዋ በሺዎች የሚቆጠሩ ዶላሮችን ደርሳለች አሁን ላይ። ነገር ግን ለነገራቶች ግምት ሚሰጣቸው በእውነታው ነው።  ይህንን ተንተርሼ ይሄ ሙዓመላ እንደማይፈቀድ ፈታዋ እሰጣለሁኝ አሁን ባለችበት ሁኔታ እስከዘወተረች ድረስ!! ሼር👉 Share
Mostrar todo...
3.99 MB
👍 2
መቼ ነበር የሞቱት? ☞ረሱል  صلى الله عليه وسلم በ 11ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ አቡ በክር በ13ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኡመር ኢብኑል ኸጣብ በ23 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኡስማን ኢብኑ አፋን በ35 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞አልይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ በ 40 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢባኑ አባስ በ68 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢብኑ ኡመር በ 73ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ሰኢድ ኢብኑል ሙሰየብ በ94 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ሀሰኑል በስሪ በ110ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞አቡ ሀኒፋ በ 150 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙ ማሊክ 179 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙ ሻፊኢይ 204 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙ አህመድ 241ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙል ቡሀሪ 256ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙ ሙስሊም 261ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ማጀሕ 273 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞አቡ ዳዉድ 275ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ቲርሚዚይ 279 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ነሳኢይ 303 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ጀሪር 310ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ኹዘይማ 311 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ሂባን 354ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ዳረቁጥኒይ 385ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞አል_ሃኪም 405ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ሀዝም 456ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞በይሐቂይ 458 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢብን አብድል በር 468ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኸጢብ አልበግዳኢይ 463ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑል አረቢይ 543 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑል ጀውዚይ 597 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ቁርጡቢይ 671ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ነወዊይ 676 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢብኑ ተይሚያ 728 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ዘሐቢይ 748 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑል ቀይም 751ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ከሲር  774 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ሀጀር 852 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ሲዩጢይ 911 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ አሚር አሰንኣኒይ 1182ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ሙሀመድ ቢን አብድል ወሓብ 1206 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢማሙ ሸውካኒይ 1250ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢማሙል አሉሲይ 1342ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ሲእዲይ 1376 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢማሙ ሺንቂጢይ 1393ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ባዝ 1419 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢማሙል አልባኒይ 1420ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ ኢብኑ ኡሰይሚን 1421ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት ☞ኢማሙል ዋዲኢይ 1422 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት...  
Mostrar todo...
👍 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.