es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

AAU Tutorial

AAU Tutorial

Ir al canal en Telegram

This channel is designed to share information and to support AAU students. For any comment or suggestion use: @haile_my

Mostrar más
8 644
Suscriptores
+324 horas
+117 días
+11430 días
Archivo de publicaciones
ለቢ.ኢ.ኮ.ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ለነሐሴ 13 ለተመራቂ ተማሪዎች ሊሰጥ የነበረው (CAREER ADVICE) ስልጠና በቡሄ በዓል ምክንያት ወደ ነገ ማክሰኞ ማለትም ነሐሴ 18, 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 11:00 ላይ መዛወሩ ይታወሳል። ማንኛውም ተመራቂ የሆነ የኮሌጃችን ተማሪ ሊወስደው የሚገባ ስልጠና በመሆኑ ለዚህ ስልጠና ምንም አይነት ቅድመ ምዝገባ ሳናካሂድ ለሁሉም ተመራቂ መደበኛ ተማሪዎች ክፍት አድርገናል (ለዚህ ስልጠና ብቻ)። በመሆኑም በአራቱም ት/ት ክፍሎች የዘንድሮ ተመራቂዎች በሙሉ እንድትገኙ ተጋብዛችዃል። በቅርቡ ተመርቃችሁ ወደ ስራ አለሙ ስትገቡ ስንቅ የሚሆኗችሁ እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን÷ ክህሎቶችን እና ልምዶችን በስልጠናው ላይ እንደምታገኙ አምናለሁ ። ስልጠናው የሚካሄደው በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ትልቁ አዳራሽ ነው። ስልጠናው ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ አቴንዳንስ መፈረም እንዳትዘነጉ በዚህ አጋጣሚ ለማሳሰብ እወዳለሁ። ። በዚህ አጋጣሚ ለመጀመሪያ እና ሁለተኛ አመት ተማሪዎች ሊሰጥ የታሰበው PERSONAL DEVELOPMENT ስልጠና: ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል። ወደፊት በዚሁ ቻነላችን ላይ የምናሳውቅ ሲሆን: በትእግስት እንድጠብቁ እየገለፅኩ÷ የስልጠናዎቻችን መረጃዎችን ማግኘት ላልቻሉ ተማሪዎች : በዚህ ቻነል ላይ ሊከታተሉ እንደሚችሉ እየገለፃችሁ እና ሊንኩን በማጋራት @CareerDevelopmentCoBE የማስተዋወቅ ስራ ሁላችሁም እንድሰሩ እና የመረጃ ፍሰታችን በተማሪዎቻችን መካከል እንዲጠናከር የበኩላችሁን አበርክቶ እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ውጤታማ የትምህርት እና የስልጠና ጊዜን ተመኘሁ። ነጋሽ ሙላቱ, በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የተማሪዎች ሙያ ማበልፀጊያ ማእከል ሀላፊ

Dear all, As you may know, we are working on a Job fair for Mekerem 2014. We are mobilizing sponsorship  for the smooth preparation of our job fair. We are planning to prepare  a Magazine (Metsihet) for the third round of the job fair both in Amharic and English. Here, I request all of you to contribute written documents for the magazine preparation related to: Background of AAU.SCDC (by Center)  Entrepreneurship skill  Soft skill  Career development related notes Different messages related to our office Related to Graduate students  Poem (Gitim)  Any Soft skills  Note that:  Please give the chance to your students if they are able to write any piece of information. We need to receive your  written file until September 01/2021. Please be aware that it is a footprint for you to put your fingerprint in this magazine.  Waiting to receive early......... Regards SCDC, AAU SEPTEMBER 2014 JOB FAIR COMMITTEE

photo content

photo content

photo content

photo content

የግእዝ መማሪያ - ዶር ለይኩን ብርሀኑ.pdf5.86 MB

To get more freshman exam questions join via the link below: https://t.me/aaututorial

To get more freshman exam questions join via the link below: https://t.me/aaututorial

To get more studying materials join via the link below: https://t.me/aaututorial

Brain_Training_Boost_Memory,Maximize.pdf18.85 MB

የዛሬው ግሎባል ትረንድስ ቲቶርያል ክላስ ተሰርዟል።

የዛሬው ግሎባል ትረንድስ ቲቶርያል ክላስ ተሰርዛል።

Zare calss yelem

Today's class: Global Affairs. Time: 6PM(12LT) Place: CBE(FBE) Campus (A-Z) RN 405 Eshetu Chole Building --------------------
Today's class: Global Affairs. Time: 6PM(12LT) Place: CBE(FBE) Campus (A-Z) RN 405 Eshetu Chole Building ---------------------------------------- At today's Global Affairs tutorial class, the topic of International overview & Ethiopian foreign relations will be covered and some topic's related questions will be done. See you then! All freshman students are cordially invited! To get more information join via the link below: @aaututorial

የመርሃ ግብር ለውጥ! ዛሬ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ ለተመራቂ ተማሪዎች ልዮ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እንደነበር ይታወቃል። በፕሮግራሙም ስለ Career ሊተነተን፣ ከምርቃት በኋላ ስለምትጋፈጡት ዓለምም ሊብራራ ሁሉም ነገር ዝግጁ ነበር! ነገር ግን ዛሬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በዓል በመሆኑና ታዳሚዎች ይህንን ጥያቄ ስላቀረቡ ፕሮግራሙ ወደ ሚቀጥለው ማክሰኞ ነሀሴ 18፣ 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 11 ሰዓት መዛወሩት በትህትና እናሳውቃለን። መልካም በዓል!

To get more studying materials join via the link below: https://t.me/aaututorial

በዚህ በጎ ፍቃድ ተግባር ላይ መሳተፍ ምትፈልጉ ተማሪዎች በቅደም ተከተል ሙሉ ስማችሁን፣ የትምህርት ክፍል፣ ስንተኛ ዓመት እንደሆናችሁ እንዲሁም ስልክ ቁጥራችሁን @kalleo ላይ ላኩ።
በዚህ በጎ ፍቃድ ተግባር ላይ መሳተፍ ምትፈልጉ ተማሪዎች በቅደም ተከተል ሙሉ ስማችሁን፣ የትምህርት ክፍል፣ ስንተኛ ዓመት እንደሆናችሁ እንዲሁም ስልክ ቁጥራችሁን @kalleo ላይ ላኩ።

photo content