cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

[ ከካሜራው በስተጀርባ ]📸📸📸

ሰለም እንዴት ናችሁ የዚሕ ቻናል ቤተሰቦች !!! በዚሕ ቻናል ላይ :- @ በራስ የተነሱ ፎቶዎችን ከተለያተዩ ጠቃሚ ምክሮች ጋር @ አስቂኝ አባባሎችን @ የፎቶ ውድድሮችን @ መንፈሳዊ ፎቶዎችን ያገኛሉ ። ቻናሉን ለወዳጅዎ ያጋሩ ቢያንስ 50 ሰው ለጋበዘ የራሱን ፎቶዎች እንዲያስተዋውቅ admin ይሰጠዋል ። ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ @Abilako

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
198
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
https://vm.tiktok.com/ZMYqCgGRP/ '' ብዙ እግሮች ወደ ኃጢአት በሚሮጡባት ሌሊት ወደ ክርስቶስ የሮጠውን ይህንን ሰው እስቲ እናድንቀው! ይህንን የሌሊት ግርማ ሳይበግረው ወደ ኢየሱስ የተጓዘ የጨለማ ተጓዥ ፣ ይህንን ሰዓታት ቋሚ ፣ ይህንን ማሕሌት ቋሚ በጥቂቱ ብናመሰግነው ምን አለ? ከጌታ ፊት ቆሞ ቅኔ የተመራውን ፣ ስለ ልደት እየተናገረ ስለ ጥምቀት የሚያመሰጥረውን የፈጣሪን ቅኔ ተቀብሎ ሊያዜም ከጀመረ በኋላ መቀበል ሲያቅተው ጌታችን "አንተ የአይሁድ መምህር ስትሆን ይህንን አታውቅምን?" ብሎ የገሠፀውን ኒቆዲሞስን እስቲ ዛሬ በበጎነቱ አርኣያ እናድርገው። '' 7ኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስን የሚዘክር አጭርና አስተማሪ ቪዲዮ በሠረገላ ሚዲያ ተጋበዙልን ! https://vm.tiktok.com/ZMYqCgGRP/ https://vm.tiktok.com/ZMYqCgGRP/ https://vm.tiktok.com/ZMYqCgGRP/
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
https://vm.tiktok.com/ZMYmy5Eb1/ ''ልትድን ትወዳለህን? '' እግዚአብሔር ፊት ስለ ችግርህ ክብደት ለምን ታወራለህ?  ምን እንደሌለህማ እሱም ያውቃል:: አዎን እድን ዘንድ በለው:: ችግርህን ትተህ የምትፈልገውን ንገረው:: የችግርህ መወሳሰብና ሥር መስደድ ለእሱ የሚከብድ አይደለምና መዳን እንደምትሻ ብቻ በእምነት ንገረው የሚል ተግሣፅ በበሽተኛው በኩል ወደ እኛ ደረሰ:: ለበሽተኞች በምን መልኩ መድኃኒት መሆን አንደምንችል እንወቅ ሠረገላ ሚዲያ በመዝሙር ለበሽተኞች ደርሷል !! 4ኛ ሳምንት መፃጕዕ መፃጕዕን የሚዘክር አጭርና አስተማሪ ቪዲዮ በሠረገላ ሚዲያ ተጋበዙልን https://vm.tiktok.com/ZMYmy5Eb1/ https://vm.tiktok.com/ZMYmy5Eb1/ https://vm.tiktok.com/ZMYmy5Eb1/
Mostrar todo...
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ! የአስተርእዮ በዓል በደብረ ምጥማቅ ...
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሠረገላ ሚዲያ በቅርቡ የተለያየ ይዘት ያላቸውን ቪዲዮዎች ወደእናንተ ይዞ ይመጣል ። የመጀመሪያ ስራውን አርብ በ 28/04/2015 ይለቃል ላልደረሰው ሼር በማድረግ ለሁሉም እንዲደርስ እናድርግ ! የሠረገላ ሚዲያ የቲክቶክ ገፅ tiktok.com/@seregela_media_11
Mostrar todo...
ለገና ስጦታ ምን ልስጥ ብለው ተጨንቀዋል በሚያምር ሁኔታ በፈለጉት ትዛዝ #string ማዘዝም መግዛትም ይችላሉ :- #ለስጦታ #ለቤቶ #ለቢሮዎ በፈለጉት አይነት ትዛዝ ይሰራላቹሀል ብቻ ይዘዙ🥳 ማዘዝ ከፈለጉ በዚ ይደውሉ +251967134418 +251920680395
Mostrar todo...
ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ በዓመታዊ በዓል ላይ ካነሳኋቸው ... # ቀን: ፲፬/፪/ ፳፻፲፭ #camera_man :- @Abilako #ከካሜራው #በስተጀርባ https://t.me/fotografiasmix https://t.me/fotografiasmix https://t.me/fotografiasmix https://t.me/fotografiasmix Join the channel and  share it to your friends
Mostrar todo...
ለዘመናዊ የሀገር ባህል ልብሶች በልዩ ጥራት ለማግኘት ኢትዮ ሀበሻ ጥበብና ዲዛይን ለበለጠ መረጃ 0909253028 ወይም 0900076492 ይደውሉ Telegram channel https://t.me/mktibeb ሀሳብ አስተያት ካለዎት @Black_Tadic #In group https://t.me/+jfMPULQGMHZmNzA8
Mostrar todo...
Archivo de publicaciones