190
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Mostrar todo...
Profile Checker ✓
official Profile Checker Bot ®
በቴሌግራም አቅራቢያዎ ያለን ሰው መተዋወቅ እና ማውራት ቢችሉስ?? Join us 👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽.
https://t.me/bikiyopia_ent
Bikiyopia
➪የተለያዩ ቀልዶች😂
➩የTikTok Videoዎች
➱ለPp የሚሆኑ የፍቅር ፎቶዎች
➯የአማርኛ መፅሀፎች
➮የኢትዮጵያ ፊልሞች
➬የኢትዮጵያ አዳዲስ ዘፈኖች
እና የመሳሰሉትን በዚህ ቻናል ታገኛላችሁ
➲የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ተጨማሪ ነገሮችን ማግኘት ትችላላችሁ።
@Bikiyopia_bot for more info.
https://t.me/Bikiyopia_Ent
Bikiyopia
➪የተለያዩ ቀልዶች😂 ➩የTikTok Videoዎች ➱ለPp የሚሆኑ የፍቅር ፎቶዎች ➬የስልክ ጌሞችና Appዎች ➯የአማርኛ መፅሀፎች ➮የኢትዮጵያ ፊልሞች ➬አዳዲስ ዘፈኖች እና የመሳሰሉትን በዚህ ቻናል ታገኛላችሁ ➲የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ተጨማሪ ነገሮችን ማግኘት ትችላላችሁ። @Bikiyopia_bot for more info.
Yes my parents don't like you but I'll still fight for you✌️
MY DEAR PHONE
📱😍
Join👉 @kihl1st
😂😍🙄ድሮ ድሮ ልጅ እያላችሁ ትምህርት ቤት 🏢🏢😍👍🙄
ፍቅር ወይስ ገንዘብ ይሻላል ብላችሁ ክፍል ውስጥ የተከራከራችሁ
እሳት እና ውሀ የሚል ግጥም ክላስ ውስጥ ያነበባችሁ
ሽንት ቤት ለመሄድ ብላክ ቦርድ ያጠፋችሁ
ደብተር ረሳሁ ስትሉ "ምሳህን ግን አረሳህም" የተባላችሁ
አሪፍ ምግብ አምጥታችሁ አስተማሪ እያስተማረ ምሳችሁን የበላችሁ
የአሮጊት ፈስ ክላስ ውስጥ አርጋችሁ ፔሬድ የቀጣችሁ
ለመጎበዝ ብላችሁ ግንባራችሁን የፈገፈጋችሁ
መስታዎት ባለው መቅረጫ ሰው ላይ ያበራችሁ
ከሰው ጋር ለመደባደብ ነገ ቆዳ ጫማ አርጌ ብላቹ ቀጠሮ የያዛችሁ
በ English for ethiopia መፅሀፍ ኢንጊሊዘኛ የተማራችሁ 😍
ከክላስ ጎበዙ ወይም ረጅሙ ልጅ የክፍላችሁ አለቃ የነበረ
የደብተረ መሀል ሉክ ቀዳችሁ መርከብ,እሽክርክሪት,ጀት የሰራችሁ (ሀምሳ ሉኩን ደብተር 16 ሉክ ያረጋችሁት)
በእስኪርቢቶ እጃችሁ ላይ Tattoo የተሰራችሁ
የአፍሪካ ካርታ መፅሀፍ አስደግፋችሁ ደብተር ላይ የሳላችሁ
ፈተና ስትሰጡ ከመጥፎው ውጤት ወደ ጥሩው ደርድራችሁ ለቤተሰብ ያሳያችሁ
አዲስ ጫማ ገዝታችሁ ለመመረቅ ተብሎ ጫማችሁ የተረገጠ
የቤት ስራ ስላርሰራችሁ ደብተር አላመጣሁም ያላችሁ
አካባቢ ሳይንስ ስለ Reproduction በመማራችሁ ትልቅ የሆናችሁ የመሰላችሁ እዛ Chapter ጋር እስክትደርሱ የጎጎችሁ 😂
General science ላይ በደምብ የሰማችሁት ቃል
Mitochondria is the power house of the Cell የሆነ
አስተማሪ ገብቶ እንደምን አደራቹ ሲል "ደ ህ ና እ ግ ዚ ያ ብ ሄ ር ይ መ ስ ገ ን ያላችሁ" (አሁን አይሉም አሉ 😥)
"ነው ወይ ልንለያይ" ብላችሁ አመቱ ማለቂያ ላይ የዘመራችሁ
ሼር አርጉ ካላችሁ😊😂😂
@Dancersandfans
@Dancersandfans_gp
Mostrar todo...