cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሾዳ ገበያ ብራንድ የእግር አልባሳት መሸጫ

ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያውያን ! ጥራታቸውን የጠበቁ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሸጣለን እንገዛለን።

Mostrar más
Etiopía5 815Amárico5 579La categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
1 020
Suscriptores
Sin datos24 horas
-87 días
-4330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Brand new shoes Imported from USA Price: 3500br ዴሊቨሪ አለን Size 42 Contact 251903571524
Mostrar todo...
Brand new shoes Imported from USA Price: 3500br ዴሊቨሪ አለን Contact 251903571524
Mostrar todo...
Brand new shoes Imported from USA Price: 4000br ዴሊቨሪ አለን Contact 251903571524
Mostrar todo...
New brand shoes imported from #USA Price: 5500(br) ዴሊቨሪ አለን Contact +251903571524
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#አንቶኒዮ_ጉተሬዝ የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በቀጣዩ ሳምንት ትግራይን እንደሚጎበኙ  ታውቋል። ዋና ጸሃፊ ጉተሬዝ፣ በትግራይ ጉብኝታቸው በክልሉ በሰሜኑ ጦርነት የደረሰውን ጉዳት ተዘዋውረው የመመልከት ዕቅድ እንዳላቸውም ተሰምቷል። ጉተሬዝ በቀጣዩ ሳምንት መጨረሻ በአዲስ አበባ በሚካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ጭምር እንደሚሳተፉ የሪፖርተርና ዋዜማ ዘገባ ጠቁሟል። @FetanMereja
Mostrar todo...
ከፀጥታና ደኅነት የጋራ ግብረ–ኃይል ወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተውን ወቅታዊ ሁኔታ የገመገመው የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አለመግባባቱን ለመፍታት የሚደረገው ጥረት በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንደሚፈጸም የጸና እምነት አለው። ይህ በእንዲህ እንዳለ የጋራ ግብረኃይሉ በተለያዩ ሚዲያዎች ከሚሰራጩ ዘገባዎችና በመረጃ ስምሪቱ ባሰባሰባቸው ግብዓቶች መሠረት በእምነቱ አባቶች በተመሳሳይ ቀንና ቦታ ሕገወጥ የሰልፍ ጥሪ በማድረግ የዜጎች ህይወት የሚቀጠፍበት አጋጣሚ እንዲፈጠር ቅስቀሳዎች እየተደረጉና ሌሎችም ግጭት ቀስቃሽተግባራት እየተፈፀሙ መሆኑን ማረጋገጥ ችሏል። ይህ አካሄድ ክስተቱን እንደ ሽፋን በመጠቀም ከውስጥና ከውጭ ተቀናጅተው ሀገራችንን ለማፍረስለሚሰሩ ፀረ-ሰላም ኃይሎች በር እየከፈተ መሆኑን መላው የሀገራችን ሕዝብና የዕምነቱ ተከታዮች ግንዛቤ ሊወስዱ እንደሚገባ የጋራ ግብረ-ኃይሉ አመልክቷል። ትናንት ታላላቅ የልማት ፕሮጀክቶችን በሀገራችን እንገነባለን ስንል “እኛ ካልፈቀድንላችሁ በስተቀርመገንባት አትችሉም” ሲሉን የነበሩ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ዛሬ በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ በመግባትአለመግባባቱን ለማባባስ ጊዜ አልወሰደባቸውም ያለው የጋራ ግብረ–ኃይሉ÷ እነዚህ የውጭ አካላት በቅርቡበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን አለመግባባት እንደ እድል በመጠቀምልዩነትን የሚያጎላ እና ችግሩን የሚያባብስ እንቅስቃሴ ውስጥ መገኘታቸውን የተገኘው መረጃ ጠቁሟል። ስለሆነም መላው የሀገራችን ሕዝብ፣ የዕምነቱ አባቶችና የዕምነቱ ተከታዮች ታሪካዊ ጠላቶቻችን ከውስጥየሽብር ኃይሎች ጋር እንዲሁም በማኅበራዊ ሚዲያ አንቂ ስም ከሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች አና በአቋራጭስልጣን ለመያዝ ከሚሹ አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተቀናጅተው ሀገራችንን ወደማያባራ ብጥብጥለማስገባት እያደረጉ ያሉትን ቅስቀሳና እንቅስቃሴ በውል ተገንዝባችሁ የእኩይ ዓላማቸው ማስፈፀሚያእንዳትሆኑ የጋራ ግብረ-ኃይሉ በአጽንኦት አሳስቧል። በሃይማኖቱ ሽፋን የሚደረጉ የሕገወጥ ሰልፎቹ ቅስቀሳዎች የተለያዩ የሚዲያ አውታሮችን በመጠቀምናበህቡዕ በመደራጀት የአፍሪካ ሕብረትን ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ ለማካሄድ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ከሚገኝበት ወቅት ጋር እንዲገጣጠሙ በማድረግ በሀገሪቱ የደኅንነት ስጋት እንዳለ በማስመሰል ጉባኤውእንዲስተጓጎል ሆን ተብሎ በዕቅድ እየተመራ መሆኑን የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ–ኃይሉ ደርሶበታል። ሕገወጥ እንቅስቃሴዎቹ ደም አፋሳሽ እንዲሆኑ ታቅዶ ችግሩ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ አካባቢዎችበርካታ የጦር መሣሪያዎች ሲዘዋወሩ የነበሩ ሲሆን÷ ግብረ –ኃይሉ ባካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሸን ከአዘዋዋሪ የደም ነጋዴ እንዲሁም ሽብርተኞች ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ይገልፃል። @FetanMereja
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ከፀጥታና ደኅነት የጋራ ግብረ–ኃይል ወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ 👇👇👇
Mostrar todo...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለስራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም ገቡ ኢትዮጵያና  ጣሊያን ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ  የሁለትዮሽ  እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸውም ኢቢሲ በዘገባው አስፍሯል፡፡ @FetanMereja
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ወልቂጤን ጨምሮ በጉራጌ ዞን የሥራ ማቆም እየተደረገ መሆኑ ተሰማ በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማን ጨምሮ ጉብሬ፣ ሙህር አክሊል፣ ሃዋሪያት፣ እዣ እና አገና አካባቢዎች ዛሬ ሰኞ ጥር 29፣ 2015 የሥራ ማቆምና ከቤት ያለመውጣት አድማ እየተደረገ መሆኑ ተሰምቷል። ለአራተኛ ጊዜ እየተደረገ መሆኑ የተነገረው አድማ ዛሬ ከማለዳዉ 12 ሰዓት የጀመረ ሲሆን ለአንድ ቀን እንደሚቆምይ ተገልጿል። የዛሬው አድማ ከዚህ ቀደም እንደተደረገው በማህበራዊ ሚዲያ እና በበራሪ ወረቀት ጥሪ መደረጉ ሲነገር፣ በዚህም ከማለደማዉ ጀምሮ የንግድ ሱቆች ተዘግተዋል፣ መደበኛ እንቅስቃሴም እንደወትሮው እንደሌለ የአዲስ ዘይቤ ዘገባ ያመለክታል። በጉራጌ ዞን ነሐሴ 3፤ 2014 የመጀመሪያው አድማ ሲደረግ፣ በተመሳሳይ ወር ነሐሴ 2014፣ በዚህ ዓመት ህዳር ወር ለሶስተኛ ጊዜ እንዲሁም ዛሬ ጥር 29 ቀን 2015 ለአራተኛ ጊዜ የስራ ማቆምና ቤት ዉስጥ የመቀመጥ አድማ ተደርጓል። @FetamMereja
Mostrar todo...