cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ekutiinaa😍😘😍😘😉

*አይነ ስውሩ አለምን ማየት ይመኛል* *መስማት የተሳነው ድምፅን መስማት ይመኛል* እና ወዳጄ አላህ ለሠጠህ ነገር ምስጋናን አድርስ አልሀምዱሊላህ

Mostrar mĂĄs
Publicaciones publicitarias
646
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እነዚህን ምርቶች ከመግዛትና ከመጠቀም ታቀቡ የእሰራኤል ምርቶች ናቸዉ እናተ በምትገዙት ብር እሰራኤል ህፃናትንና ሴቶችን መጨፍጨፊያ ነዉ። ስለዚ ከነዚ ምርቶች ተጠንቀቁ
Mostrar todo...
ጌታዬ...🥹 ልጠይቅህ አፈርኩኝ...እኔም እኔን ሆኜ...! ነገር ግን እንዴት አልጠይቅህ...?!..አንተም አንተ ሆነህ..! ኀጥያቴ ከሆነ ገደብና አላማ አለዉ..ምህረትህ ግን...ገደብና መቋጫ የለዉም....!! Juma’a Mubarek!😇❤️ Join us: ❯❯ Ekutiinaa
Mostrar todo...
🥰 1
Esik amin belu beman eniba nesir edale aytawekm😢🥹🥹
Mostrar todo...
05:02
Video unavailableShow in Telegram
ندعوك فاستجب لنا أنت حسبنا ومولانا #طوفان_الأقصى
Mostrar todo...
13.93 MB
اللهم يوم كيوم الأحزاب 💔.. انقطعت فيه أسباب الارض فجاء مدد السماء، سُبحانك لا يُهزم جندك ولا يُخلف وعدك ..
Mostrar todo...
በተለያዩ ሀገራት የዚን አሰቃቂ ዜና መሰማት ተከትሎ ከፍተኛ ሰልፍ ተቃውሞ የተወጣ ቢሆንም እስካሁን እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ ኢስራሄል ደቡባዊ ጋዛን መኖርያ ቤቶችን በቦንብ እየደበደበ ነው فـ يارب أغثهم ، ليس لهم سواك💔🤲
Mostrar todo...
የመእመዳኒን ሆስፒታል ያለ ምንም ቅድመ ማስጠንቀቂያ ከመሸ ማጋየታቸውን ተከትሎ እስካሁን 1000 ሸሂድ ሆኗል ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል የሸሂዶችን ሙሉ ሰውነት ራሱ እያገኙ አይደለም
Mostrar todo...
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱም ውዶቼ ካሁን ሰዐት ጀምሬ ምንም አይነት ልብ ወለድ መልቀቅ አቆማለሁ ለስካሁኑም አፉ በሉኝ
Mostrar todo...
በርግጥ ከአንድ እህታችን መጣ እንጂ ብዙዎች ተዘፍቀውበታል አላህ ካዘነላቸው ውጭ። ልብን የሚገድል ከባድ የሸይጧን ወጥመድ ነው። በትኩረት አንብበን ልንመከርበት ይገባል። ትላለች👉 መፅሀፈ አደለም ረጅም ፅሁፍ እንኳ ማንበብ በጣም ነው ምጠላው ግን ቴሌግራም áˆ‹á‹­ ሚለቀቁ የፍቅር ታሪኮችን ተከታትዪ አነበላው በቃ በፊትም ጀምሮ አነባለው የፍቅር ካልሆነ ግን አላነብም። ሳላውቀው በጣም ነው ሱሰኛ የሆንኩት አንዳንዴ እንዲ አይነት ታሪኮች እያነበብኩ ማልተኛበት ጊዜ ሁሉ አለ even ሚነበብ ካላገኘሁ ልሹ ዝም ብዬ ስፈልግ ብቻ ምቆይበት ጊዜ አለ። በርግጥ ልቅ የሆኑ ፅሁፎችን ምናምን አላነብም እኔ ምፈልገው ታሪክ ብቻ በዚ ገቡ በዛ ወጡ áŠ áŒŁáˆ‹á‰¸á‹ ወደዳት ተከላከለላት... ምናምን አይነት ነገር ግን  አንዳንዴ ታሪኩ ላይ ካለ አነባለው። እናም ይህ ነገር በጣም ተፅእኖ አርጎብኛል የሆነ ታሪክ ካነበብኩ ቡኋላ ራሴን በዛ ቦታ አስገብቼ እንዲ ብሆን እንዴ ባረግ እንዲ ቢደረግልኝ ምናምን እያለኩ ሳስብ ነው ምውለው።(ለማለት የፈለኩትን ተረድተኸኛል ብዪ አስባለው)እና ይሄ ነገር ከመንገድ እያስወጣኝ ነው።  ወላሂ ለመተው ታግያለሁ ግን ድጋሚ ከሆነ ጊዜ ቡጟላ እመለስበታለሁ ከዛ በቃ ሰአቴን ማጠፋው በሱ ነው። ማነበው ባይኖር ልሹ ሚነበብ ስፈልግ ፣ ከዒባዳ ያርቀኛል ፣በቀላሉ ወንጀልን እዳፈራለሁ ሚነበብ ሳጣ ሲደብረኝ ፊልም ማየት እጀምራለሁ በተመሳሳይ ፊልም ልሹ እንደዚ የፍቅር ምናምነ ካልሆነ አላይም ግን ከፊልሙ ይልቅ ታሪኮች በጣም ነው ሚፈትኑኝ እኔንጃ ቴሌግራም እኔ ያላነበብኩት ታሪክ ያለ አይመስለኝም። በቃ ወደ ጥፋት ነው ሚመራኝ።  áŠ¨á‹š ወደ ባሰ ጥፋት እንዳልገባ እፈራለሁ። ሲታይ ወይ ሲነገር ቀላል ነው ሚመስለው ግን ወላሂ በጣም ተፅእኖ አለው። ብዙ ጊዜ ወደዚ ላልመለስ ቁርጥ ያለ ውሳኔ ወስኜ እተዋለሁ ግን ድጋሚ ከቆይታ ቡኋላ እመለሳለው። የሆነ ሲደብረኝ ምናምን እመለሳለሁ። ከዛ እተዋለው ከዛ እመለሳለው። እኔ አሁን የፈራሁት ይሄ ነገር ወደ ሌላ የከፋ ወንጀል፣ ጥፋት ውስጥ እንዳይከተኝ ነው ። አሁን ልሹ ጫፍ ላይ ያለሁ ይመሰለኝ። በቃ በጣም ወደ ተበላሸ ማንነት እየሄድኩ ነው ሚመስለኝ። ቀንተቀን ይህን ሳረግ ራሴን እያጣሁ ነው። ሰው ከትላንቱ የተሻለ ይሆናል ራሱን እያስተካከለ ይመጣል። á‹¨áŠ” ግን በተቃራኒ ወደ ተሻለ ሳይሆን ወደ ባሰ መጥፎነት እየሄድኩ ነው። ጊዜዪን በከንቱ እያሳለፍኩት ነው። áˆˆáˆ˜áŒ¨áˆ¨áˆť ጊዜ ይህን ነገር መተው እፈልጋለው። ብዙ ጊዜ ከተውኩት ቡኋላ ድጋሚ áˆáˆ˜áˆˆáˆ°á‹ በደበረኝ ሰአት ነው በዛ ሰአት ሚጠቅመኝን ነገር ከማረግ ይልቀ ወደዚ መምጣት ይቀለኛል። ከዛ በዛው ወደ ንብርብር ጥፋት እሄደለው። 👆ይሄን ይመስላል። እርሶስ በዚህ መንገድ ላይ አሉ ወይስ ነፃ ናችሁ። ሚዲያን ቁርዐንና ሃዲስን ብቻ ለመማር ነው የምትጠቀሙት ወይስ የተለያዩ የፍቅር ታሪኮችንና ከተቃራኒ ፆታ ጋር ለማውራት ነው የምትጠቀሙት።?   እህታችን በላከችልኝ ፁሁፍ ላይ የገባችበት መንገድ ምን ያክል አደገኛ እንደሆነ በትንሹም የትረዳችሁ ይመስለኛል። አዎ ይሄ መንገድ በጣም አደገኛ ነው ልባችንን አድርቆ ቀጥታ ወደ ሃራም ፍቅር ውስጥ እንድንሳብ ነው የሚያደርገው። የምናነባቸው የፍቅር ታሪኮች፣ እንዲሁም ፊልሞች፣ ድራማዎች ኮሜዲዮች እና መሰል ከዲን ውጭ የሆኑ በተለያየ መንገድ የምናገኛቸው ነገሮች የምናይ ከሆነ ሳንወድ በግዳችን የኢባዳችንን ጥፍጥና ያሳጡናል፣ ወደ መጥፎ ጓደኛ ይገፋፉናል ምክንያቱም መጥፎ ጓደኛ የሚያወሩት ወሬዎች ሁሉ ከዲን ውጭ የሆኑ ነገሮችን ነው። ነፍስያችንም የምትፈልገው እነሱን ይሆናል እነሱን ከያዘች ስትሳሳት ተይ አላህን ፍሪ አይሏተም ስለዚህ ለሡ ይሄ እንደ ነፃነትና ጥሩ ነገር ነው የምትወስደው። እንዲሁም ቀስ በቀስ ሱና ነገሮችን በማስታው ግዴታየ የሆኑብንን ነገሮች ለማስታው ሰበብ ይሆናሉ። እንደዚሁም የብልግና ምስሎችንና የብልግና ታሪኮችን እንድናነብ ትንቅ ሰበብ ይሆናል። ልባችንም ያንንም መጥፎ ነገር ይዞ አብሮ ይንፈቀፈቃል። ከዛ በኋላ ለይል ብንቆም፣ ቁርዐን ብንቀራ፣ ሶላት ብናበዛ በጭራሽ የኢባዳ ጥፍጥና አናገኝም። ምክንያቱም ልባችን ተበርዟል። ስለዚህ በዚህ መንገድ ያለን በተለይ እህቶች ናችሁ á‹¨á‰ áˆˆáŒ  እየፈተናችሁ ያላችሁት። እነዚህን አይነት ፁሁፎች ማንበብ እንደ ኢስላም ተቀባይነት የለውም ሁሉም ታሪኮች ማለት ይቻላል ትንሽ እውነታ ቢኖራቸው እንጂ ልብ ወለዶች ናቸው ይሄ ደግሞ አይፈቀም። ውሸት ስለሆነ። እንደውም የሚዋሽን ሰው እያበረታታን ነው። ምን አልባትም አስተማሪ ነው እያሉ አድቨርት ሰርተው ሊያታልሉሽ ይችላሉ ነገር ግን በጭራሽ አትሸወጂ በዛ መንገድ የምትማሪው እውቀት ይቅርብሽ። ከምትማሪውም የበለጠ የምታገኛቸው(ሃያዕ)ሃፈረትሽን የሚያሳጡ ፁሁፎች ናቸው የሚበዙት። አንዴ ልብሽን ካጣሽው በኋላ ለመመለሾ ትቸገሪያለሽና በዚህ መንገድ ከነበርሽ ለእስካሁኑ ትክክለኛ ተውበት አድርገሽ ወደ አላህ ተመለሽ። እስካሁን ካልገባሽበትም ማሻ አላህ ከዚህ በኋላ ሸይጧን እንዳያታልልሽ ጥንቃቄ አድርጊ። ጓደኞችሽንም አስጠንቅቂ። በመጨረሻም በሚያሳዝን ሁኔታ አንዳንድ ሙስሊም ወንድምና እህቶች ናቸው እነዚህን ፁሁፎች ሲለቁና ሟር ሲያደርጉ የሚታዩት። ቻናል ወይም ግሩፕ ከፍታችሁ እንደዚህ አይንት መልዕክቶችን የምትለቁ እህት ወንድሞች ካላችሁ አላህን ፍሩ። በመልቀቅ የምታውቋቸውም ካሉ መልዕክቱን አድርሱላቸው። ስሙ ወላሂ ሞታችሁ እንኳ ፋይሉ የማይዘጋላችሁ ወንጀል እየሰራችሁ ነው። አዎ እድለኛ ሰው ማለት ሞቶ የወንጀል መዝገቡ የተዘጋለት ነው። ምን ማለት ፈልጌ መሰላችሁ እነዚህ ፁሁፎች ተሰራጭተው ሰዎችን ወደ አላስፈላጊ መንገድ ስለሚመሩ ባነበበቸው ስዎች ሁሉ ትጠየቃላችሁ። ይሄ ማለት ብትሞቱ እንኳ ተውበት ካላደረጋችሁና የለቀቃችሁትን ፁሁፎችን ካላጠፋፋችሁ የወንጀሉ መዝገብ አይዘጋም ማለት ነው። ያ አላህ ከዚህ በላይ ከባድ ነገር አለ። በተለያዩ መንገዶች በየ ቲክቶኩና በየ ቴሌግራም ፌስቡክ፣ ኢንስታ ግራም ፕሮፋይሎች ፎቶ እየተነሳችሁ የምትለቁ እህቶችም እዚሁ ከባድ መዘዝ ውስጥ ትገባላችሁ። ወየውላችሁ አጥፉ ፎቷችሁን ወደ አላህም ተመለሱ።   በተቃራኒውም ያ የምንለቀው ነገር ቁርዓን ሃዲስ ትክክለኛ የዲን እውቀቶች ከሆኑ ሞተንም አጅሩ አይቋረጥብንም ማለት ነው። እናም አላህን ልንፈራ ይገባል ለሰዎች ሙገሳና አድናቆት ብለን ከአላማቱ ጌታ ከአላህ ጋር አንጣላ። አላህን በማመፅ የሚመጣው ዝና ይቅርብን ስራህ ምን ያደርግልሃል ቀብርህን ካላበላርህ። 💦 ( አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው) 💥 ሁላችንም ሟር ማድረግ አንርሳ። ከኛ ሚጠበቅ  ማድረስ ነው አላህ የፈከገውን ይመራበታል። ባረከላሁ ፊኩም አስተያየት ጥያቄ እንዲሁም ተጨማሪ ምክር ከፈለጋችሁ መመካከር እንችላለን።       👉 @jezakellah ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ    
Mostrar todo...
በዝሙት አንዘምን 🚫

የተለያዩ ባለንበት ተጨባጭ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንመካከር እስካሁን በጣም ደስ የሚሉ አስተማሪ ፁሁፎችን አቅርበናል ቻናሉ ውስጥ ገብተው ሁሉንም ያንብቡ። ከሃራም ፍቅር መውጣት ለምትፈልጉ በውስጥ መስመር አማክሩኝ inbox⇢ @Jezakellah Join Group⇢ @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر

👍 2
እነዛ ተቀምጠው ኸረ የጋዛን ህዝብ አስፈጀ ማን ጦርነቱን ጀምር አለው አርፎ አይቀመጥም ነበር ብላ ብላ ብላ ይላሉ የጋዛ ህዝብ ግን በፈራረሰ ቤታቸው ላይ ቆመው በወደመ መንደራቸውም ላይ እየተላለፉ ድምፃቸውን ድጋፋቸውን ሁሉ ይሰጡታል በክፉ አያነሱትም በሙሲባቸውም አይወቅሱትም ይታገሳሉ ይፀናሉ ወይ ለነፃነት አልያም ለሸሂድነት 📸ጋዛ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.