es
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

Ir al canal en Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

Mostrar más
4 374
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ። ➨@Orthodox_Books 📚 የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ። ➨@Orthodox_Books 📚 የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጻሕፍቶች ይለቀቃሉ። ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ➖➖➖➖➖➖ ▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE ↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U

🌾✞ #መድኃኒት_ነህና ✞🌾 https://t.me/EOTC2921 መድኃኒት ነህና በስጋ በነፍስ እንጠራኀለን ብለን ኢየሱስ ጥዑመ ስም ያልነው ስለጣፈጠን ነው ከስም ሁሉ በላይ ስምህስ ልዩ ነው /፪/ ከሰማያት በላይ እንድንድንበት ተሰጠን ይሄ ስም እንድናምንበት ማእበሉን ያቆመ ባህር የከፈለው የአምላካችን ስሙ የጸና ግንብ ነው #አዝ ለፍርድ ቢያቆሙንም በሸንጓቸው ከሰው እንዳታስተምሩ በኢየሱስ ስም ብለው አይሁድን ሳንፈራ ሰበክነው በአዋጅ ስለተገለጠ ዓለሙን ሊዋጅ #አዝ ከሰው ይልቅ ለአምላክ ይገባል መታዘዝ እንዴት እንኖራለን ቅዱሱን ሥም ሳንይዝ ሞት ነው ወይስ እርሃብ ስደት ወይ መከራ እኛን የሚያዘገይ ስሙን እንዳንጠራ #አዝ ሽባውን ተርትረን እውር ያበራነው ጎባጣን አቅንተን ድንቅን ያደረግነው በእርሱ ስም ሰብከን ነው በእርሱ ስም ተማጽነን አልጫውን ዓለም በወንጌል ያጣፈጥን #አዝ የሚመጣው ቢሆን ያለውም ቢሆን ሊያቆመን አይችልም ከእርሱ ሊለየን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሥሙ ነው መድኀኒት ስሙ እኮ ነው ፈውስ #አዝ 🎤ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

☞ “…ለሊሁ እግዚአብሔር ዘበአማን ወወልደ እግዚአብሔር ዋሕድ ብርሃን ዘእምብርሃን ወሕይወት ወኀይል ነሥአ ዘኢዚኣሁ…” (… አንድ የእግዚአብሔር ልጅ ከብርሃን የተገኘ ብርሃን ሕይወት ኀይል የሚኾን ርሱ እግዚአብሔር ባሕርዩ ያልነበረ ሥጋን ተዋሐደ) (ቅዱስ ቄርሎስ) ☞ “ወነአምን ቦቱ ከመ ውእቱ እግዚአብሔር ቃል ዘበአማን ወለድንግልሂ ንጽሕት ወላዲተ አምላክ ንሰምያ እመ እግዚአብሔር” (በእውነት ርሱ እግዚአብሔር ቃል እንደኾነ እናምንበታለን፤ አምላክን የወለደች ንጽሕት ድንግልንም የእግዚአብሔር እናት እንላታለን) (ቅዱስ ቄርሎስ) ☞ “ምንት ውእቱ ተሳትፎ በእሉ ከመዝ ዘእንበለ ከዊኖቱ ከማነ በሥጋ ወደም እምድንግል ቅድስት ወላዲተ እግዚአብሔር ማርያም እንዘ ውእቱ አምላከ ጽድቅ…” (በሥጋ ሰዎችን መምሰሉ ምንድን ነው? የባሕርይ አምላክ ሲኾን እግዚአብሔርን ከወለደች ከቅድስት ድንግል ማርያም በነሣው በነፍስ በሥጋ እንደ እኛ ሰው መኾኑ ነው እንጂ፤ ይኸውም ከአብ የተወለደ አካላዊ ቃል ነው፤ ለዘለዓለምም ከአብ ጋራ ትክክል ነው፤ በባሕርዩ ቀዳማዊ ነው፤ ልዕልና ባለው ጌትነት ርሱ ብቻውን ያበራል) (ቅዱስ ቄርሎስ) ☞ “ወከመዝ ንሕነ ነአምን ከመ ድንግል ቅድስት ኮነት ታኦዶኮስ (ቴኦቶኮስ) ዘውእቱ ወላዲተ እግዚአብሔር ብሂል ወሶበ ወለደቶ ለነ መንክረ ለዋሕድ ክርስቶስ በተሣትፎቱ ደመ ወሥጋ ከማነ” (እንደኛ ነፍስን ሥጋን በመዋሐዱ አንድ ክርስቶስ ድንቅ በሚያሰኝ ልደት በወለደችው ጊዜም ንጽሕት ድንግል ታኦዶኮስ (ቴኦቶኮስ) (Θεοτόκος,) እንደኾነች እናምናለን፤ ይኸውም እግዚብሔርን የወለደች ማለት ነው) (ቅዱስ ቄርሎስ) ☞ “ወኮነ ሰማይ ዓለመ ወዓለምሂ ሰማየ ወኮነ እግዚአብሔር ሰብአ በታሕቱ ወረሰዮ ለሰብእ ውስተ አርያም…” (ሰማይ ዓለም ኾነ፤ ዓለምም ሰማይን ኾነ፤ እግዚአብሔር ሰው ኾኖ በዚኽ ዓለም ተገኘ፤ ሰውንም በላይ በአርያም አደረገው፤ በሰማይ የሚቀርበው ምስጋና በዚኽ ዓለም ተደረገ፤ በአብ ዕሪና ያለ ርሱ በማርያም ክንድ ተይዞ ታየ፤ እግዚአብሔር አብ በማይመረመር ምስጢር ያለ እናት የወለደውን ማርያም በማይመረመር ምስጢር ያለ ዘርዐ ብእሲ በሥጋ ወለደችው) (ቅዱስ ሳዊሮስ) ☞ “ወካዕበ ይቤ እስመ እግዚአብሔር አስተርአየ ለሰብእ በተወልዶ ወመጽአ ኀበ ዕጓለ እመሕያው፤ ወዓዲ ይቤ ዝንቱ ውእቱ ቃለ እግዚአብሔር ዘኢይትገመር ዘሀሎ እምቅድመ ኲሉ መዋዕል ዘአልቦቱ ሥጋ ነሥአ ሎቱ ሥጋ” (ዳግመኛ እግዚአብሔር በመወለዱ ለሰው ተገለጠ፤ ወደ ሰውም መጣ አለ፤ ዳግመኛም የማይወሰን ከቀን ከዘመን አስቀድሞ የነበረ እግዚአብሔር ቃል ይኽ ነው፤ ሥጋ ያልነበረው ሥጋን ነሣ) (ቅዱስ ሱኑትዩ) ☞ “በፈቃደ አቡሁ ወረደ ኀበ ማርያም ተአንገደ በድንግልናሃ ንጹሕ እግዚአብሔር ተወልደ” (በአባቱ ፈቃድ ወረደ በማርያም ዘንድ እንግዳ ሆነ እግዚአብሔር በንጹሕ ድንግልናዋ ተወለደ) እንዲል ቅዱስ ዲዮስቆሮስ በቅዳሴው 🙏[ከኹለት አካል አንድ አካል፤ ከኹለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ የኾንኽ አምላካችን ሥግው ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፈጽመን እናመሰግንኻለን]🙏 [ከመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ] ✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ @EOTC2921 @Orthodox2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

🌾✞ #የኢየሱስ_ክርስቶስ_እግዚአብሔርነት ✞🌾 ❖ የኢየሱስ ክርስቶስን እግዚአብሔርነት ትንቢትን በተናገሩ በቀደምት ነቢያት ፈንታ፤ በዓለሙ ኹሉ እግዚአብሔርነቱን በግልጥ ያስተማሩ ሐዋርያት ተተኩ፤ ከዚያም ምስጢሩን የሚያመሰጥሩ ሊቃውንት በሐዋርያት እግር ተተክተው የአምላካቸው የክርስቶስን እግዚአብሔርነት አምልተው አስፍተው አስተምረዋል፤ ይኽም ትምህርታቸው ጥልቅና ሰፊ ሲኾን በጥቂቱ ትምህርታቸው እነሆ፡- ☞ “ወአግሐዶ ዮሐንስ ወአጥመቆ በውስተ ዮርዳኖስ፤ ተመከረ በገዳም ወተዐውቀ ከመ እግዚአብሔር ውእቱ” (ዮሐንስ ገለጠው፤ በዮርዳኖስም አጠመቀው፤ በገዳም ተፈተነ፤ ርሱም እግዚአብሔር እንደኾነ ታወቀ) (ቅዱስ ሄሬኔዎስ) ☞ “ተሰቅለ በሕማመ ሥጋ ወሐይወ በኀይለ እግዚአብሔር ዘውእቱ መለኮቱ፤ ወወረደ ውስተ መትሕተ ዕመቀ ምድር ወጼወወ ነፍሳተ ሰብእ” (ለሥጋ በሚስማማ ሕማም ተሰቀለ፤ በእግዚአብሔርነቱ ኀይል ተነሣ፤ ይኸውም መለኮቱ ነው፤ ወደ ሲኦል ወርዶ ነፍሳትን ማረከ) (ቅዱስ ሄሬኔዎስ) ☞ “እግዚአብሔር ቃል ስለ እኛ እንደታመመ እግዚአብሔር ለእኛ ቤዛ እንደሞተ ብትሰማ፤ እኛ መለኮትን ከትስብእት ጋራ አንድ አካል አንድ ባሕርይ አድርገን ለእግዚአብሔርነቱ በሚገባ በዚኽ ባንድ ስም እንደምንጠራው ዕወቅ… የእኛ አምላክ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ በአብ ፈቃድ በግብረ መንፈስ ቅዱስም ከዳዊት ዘር ከእመቤታችን ማርያም ተፀነሰ” (ቅዱስ አግናጥዮስ) ☞ “ክርስቲያኖች በምድር ከሚኖሩ ሰዎች ኹሉ በልጠው እውነትን አገኙ፤ በመንፈስ ቅዱስም ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው አንድያ ወልድን፤ የኹሉ ነገር ፈጣሪንና ሠሪን እግዚአብሔርን አወቁ” (አርስቲደስ) ☞ “እናንተ ግሪኮች እግዚአብሔር ከሰው ልጅ እንደተወለደ ስናስገነዝብ ስንፍናና እየተጫወትን ወይም ተርታ ነገር እየተናገርን አይደለም” (ቴሽያን ሶርያዊ) ☞ “የእግዚአብሔር ቃል ክርስቶስ ከአብ ጋር በህልውና ያለ፤ እኛንም ያስገኘ፤ አኹንም ይኸው ቃል ሰው ኾኖ ተገለጠ፤ ርሱ ብቻ እግዚአብሔርም ሰውም የኾነ እና የበጎ ነገራት ኹሉ ምንጭ ነው… በተዋሐደው ሥጋ ሲያዩት የተናቀ ቢኾንም እንደ እውነቱ ግን እጅግ ያማረ የተወደደ የተፈቀረ ነው፤ ኢየሱስ መድኀኒታችንና ኀጢአታችንን ይቅር ያለ ፈውሳችን የኾነ መለኮታዊ ቃል ሙሉ በሙሉ በርግጠኛነት በእውነት እግዚአብሔር ነው” (ቀሌምንጦስ ዘእስክንድርያ) ☞ “እግዚአብሔር ክርስቶስ የኹሉም ነገር አምላክ በመኾኑ ከሰው ዘር በመላ ኀጢአትን ጠራርጎ ዐጥቦ አሮጌውን ሰው ዐዲስ አድርጎታል” (ቅዱስ ሂፖሊተስ (አቡሊዲስ)) ☞ “ክርስቶስ ዕሩቅ ብእሲ ቢኾንማ “እውነተኛ አምላክ ብቻ የኾንኽ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይኽች የዘላለም ሕይወት ናት” በማለት ያስቀመጠውን ሕግ ለምን እንድናምን አደረገ? (ዮሐ ፲፯፥፫)፤ እግዚአብሔር መኾኑን እንድረዳው ባይፈልግ ኖሮማ ለምን “የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ” ብሎ ለምን አከለበት? ይኽም እንደ እግዚአብሔርነቱ እንድንቀበለው ነው፤ ይኽ ባይኾን ኖሮማ “የላክኸውን ሰው ኢየሱስ ክርስቶስን” ይለን ነበር፤ በርግጥ ግን ርሱ ይኽነን አላከለበትም፤ ወይም ክርስቶስ ራሱን ፍጹም ሰው ብቻ እንደኾነ አድርጎ አላቀረበልንም፤ ኾኖም ግን ርሱ ራሱ እግዚአብሔር እንደኾነ እንድንረዳው ፈልጎ ራሱን ከእግዚአብሔር አብ ጋር አስተካከለ እንጂ፤ በዚኽ መልኩ እንድረዳው ባይሻ ኖሮማ ራሱን በመነጠል ያቀርብ ነበር” (ኖቬሺያን) ☞ “ክርስቶስ እግዚአብሔር እንደኾነ የካደ ሰው የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ (መቅደስ) ሊኾን አይችልም” (ቆጵርያኖስ (ሲፕርያን ዘካርቴጅ (ዘቅርጣግና)) ☞ “የሕያው አካላዊ ቃል አባት አንድ እግዚአብሔር አለ፤ ርሱም ሕያው ጥበብ፣ ኀይልና ዘላለማዊ አካል ያለው፤ ፍጹም የኾነው ወልድን አካል ዘእምአካል ባሕርይ ዘእምባሕርይ የወለደ የአንድያ ልጁ የባሕርይ አባት ነው፤ አንድ ጌታ ከብቸኛው ከአብ የተገኘ ዋሕድ፤ ከእግዚአብሔር የተገኘ እግዚአብሔር፤ አባቱን በመልክ የሚመስለው በባሕርይ የሚተካከለው፤ ከሃሊው ቃል፤ የኹሉም ነገር መሠረትና ማጠቃለያ የኾነ ጥበብ ባለቤትና የፍጥረታት ኹሉ አስገኚያቸው፤ የእውነተኛው አብ እውነተኛ ልጅ ወልድ፤ ከማይታይ የተገኘ ኅቡእ፤ ኅልፈት ውላጤ ከሌለበት የተገኘ ኅልፈት ውላጤ የሌለበት፤ ከማይሞት የተገኘ ሕያው፤ ከዘላለማዊ የተገኘ ዘላለማዊ … እናም ወልድ ፈጽሞ አብን ወደ መኾን አይለወጥም፤ መንፈስ ቅዱስም ወልድን ወደ መኾን አይለወጥም፤ ግን ያለምንም ልዩነት እና ያለምንም ለውጥ በእግዚአብሔርነት የተካከሉት ሥላሴ ለዘለዓለም ይኖራሉ” (ቅዱስ ጎርጎርዮስ ገባሬ መንክራት) ☞ “እንግዲኽ የኾነ አንድ ቁጡ፤ የተናደደ እና የተደሰተ ሰው የእናንተ አምላክ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው? ብሎ ሊል ይችላል፤ በርግጥም ርሱ እግዚአብሔርና የተሰወሩት ኹሉ ኀይላት አምላካቸው ነው ብለን እንመልስለታለን” (አርኖቢዩስ) ☞ “ዝ ውእቱ ዘአጥፍኦ ለሞት ወሠዐሮ ለዲያብሎስ ዘምስሌሁ እዘዘ ሞት በትንሣኤሁ ባሕቲቱ እግዚአብሔር ዘኮነ ሰብአ ወአስተርአያ በአርአያ ብእሲ” (ሞትን ያጠፋው ከሙታን ተለይቶ በመነሣቱ የሞት ሥልጣን የነበረው ዲያብሎስን የሻረው ርሱ ነው፤ ሰው የኾነ በሰው ባሕርይ የተገለጠ እግዚአብሔር ነው) (ቅዱስ አትናቴዎስ) ☞ “ዝንቱ ዘበአማን እግዚአብሔር ወወልደ እግዚአብሔር ወውእቱ እግዚእ ቡሩክ ላዕለ ኲሉ…” (ርሱ በእውነት እግዚአብሔር ነው፤ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፤ ከኹሉም በላይ የሚኾን የባሕርይ ገዢ ነው…) (ቅዱስ አትናቴዎስ) ☞ “ወውእቱ እግዚአብሔር ዘቦቱ ልደት በሥጋ በሕማማት ዲበ ዕፀ መስቀል ወመዊት ወትንሣኤ” (በሥጋ መወለድ በመስቀል መከራ መቀበል መሞት፣ መነሣት ገንዘቡ የኾነ ርሱ እግዚአብሔር ቃል ነው) (ቅዱስ ፊልክስ) ☞ “ተፈሥሒ ኦ ማርያም ምድር ቅድስት ዘበጽሐኪ እግዚአብሔር እንዘ ይጼዐን ዲበ ደመና ብሩህ ወቦአ ውስቴትኪ፤ ተፈሥሒ ኦ ማርያም ዘአስተርአየ እምኔኪ እግዚአብሔር ዘየዐርፍ በቅዱሳኒሁ፤ ተፈሥሒ ኦ ማርያም ዘሠምረ እግዚአብሔር ዘሀሎ እምቅድመ ዓለም ይትወለድ እምኔኪ ቃል ዘንሰግድ ሎቱ ምስለ አብ ወመንፈስ ቅዱስ” (እግዚአብሔር በብሩህ ደመና ኾኖ ወደ አንቺ የመጣ፤ በአንቺም ያደረ ምድር ቅድስት ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ፤ በቅዱሳን ዐድሮ የሚኖር እግዚአብሔር ቃል ከአንቺ ተወልዶ የተገለጠ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ፤ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የምንሰግድለት ቃል ከአንቺ ይወለድ ዘንድ ዓለም ሳይፈጠር የነበረ እግዚአብሔር አንቺን የወደደ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ) (ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ)

🌾✞ #እናቴ_እመቤቴ ✞🌾 https://t.me/EOTC2921 እናቴ እመቤቴ የማትጠፊው ከአፌ /፪/ በረከቴ አንቺ ነሽ የመስቀል ስር ትርፌ /፪/ አምላኬ ሸልሞኝ ለዘለአለም ያዝኩሽ ጌታን የማይብሽ ብሌኔ አደረኩሽ በልቤ ላይ ይፍሰስ የፍቅርሽ ጸዳሉ የሚጣፍጥ ስምሽ መድኃኒት ለሁሉ ተወዳጁን ልጅሽ ጸጋውን ያብዛልኝ እድሜ እስኪፈጸም ለክብርሽ እንድቀኝ #አዝ ነፍሴ እንዳትጎዳ እንዳትቀር ባክና ብርታት ሆኖልኛል የስምሽ ምስጋና እኖራለው ገና ንኢ ንኢ ስልሽ ክብሬ ነሽ ጌጤ ነሽ ከአፍ የማልነጥልሽ #አዝ ሲነጋም ጠራሁሽ ሲመሽም ጠራሁሽ ስዕልሽ ፊት ቆሜ ሰአሊ ለነ እያልኩሽ አሜን የምልብሽ መነጋገሪያዬ የአማኑኤል እናት አንቺ ነሽ ቋንቋዬ #አዝ መች በስጋ ጥበብ ሰው ላንቺ ይቀኛል ከአምላክ ካልተላከ ከፊትሽ ይቆማል አንቺን ማመስገኔ አንቺን ማወደሴ በልቡ ያሰበሽ ፈቅዶ ነው ሥላሴ #አዝ ብዙ ተቀብዬ ጥቂት አልዘምርም ለእናትነት ፍቅርሽ ከቶ ዝም አልልም እኔን በእደ ፍቁርሽ የምትባርኪ ኦ ምልይተ ጸጋ ድንግል ሰላም እለኪ #አዝ 🎤ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ