የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
Ir al canal en Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
Mostrar más4 374
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
4 374
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➨@Orthodox_Books 📚
የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጽሐፍቶች ይለቀቃሉ።
ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
➖➖➖➖➖➖
▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE
↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
4 374
✝ 💒 መቀሌ ውስጥ ምትገኘዋ ታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን
ኢትዮጲያ ውስጥ ስለሚገኙ ገዳሞች ታሪክ , ስለ ታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናላችን ትምህርቶችን ለማስተማር ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን የሚሰጡ ትምህርቶችን ማግኘት ትችላላቹ !
🎯 ወንጌሎችን
🎯 መዝሙሮች
🎯 ስነ ፅሑፎች
🎯 ምክረ አበው እና
ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ !
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።
"ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)
Promot by , EOTTC ⓅⓇⓄⓂⓄⓉⒾⓄⓃ

🌾✞ #የምእመናን_አባት ✞🌾
የምእመናን አባት አገልጋይ የአምላክ ባለሟል መርቆሬዎስ/፪/
ተቀበለ ዛሬ/፬/ አክሊለ ሰማዕታት/፪/ ኧኸ
4 374
🌾✞ #ቅዱስ_መርቆሬዎስ ✞🌾
ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማእታዊው የእኛ አባት (2)
ተዋህዶ ምሰሶ ሆንካት(2)
ከእናትህ ማህፀን ቸሩ አምላክ ሲያስብህ(2)
ለኢትዮጵያ ብርሃን አረግህ(2)
4 374
🌾✞ #ሰላም_ለከ ✞🌾
ሰላም ለከ ኦ መርቆሬዎስ ዘሮሜ (፪)
ሰማዕት ተጋድሎ (፫) ኮንከ ፈፃሜ (፪)
#ትርጉም፦
የሮሜው ቅዱስ መርቆሬዎስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ
የሰማዕትነት ተጋድሎ ፈፃሚ ሆንክ
4 374
🌾✞ #መርቆሬዎስ ✞🌾
መርቆርዮስ /፬/
የችግሬ ደራሽ ና በፈረስ
እንባዬን ልታብስ ፈጥነህ ድረስ //፪//
ባስልዮስ ጎርጎሪዮስ ሰምሯል ልመናቸው
ስዕሉ ዘለለ ታምራት አያችሁ
እናንተን የረዳ መጥቶ በፈረስ
ዛሬም ለኛ ይድረስ ይምጣ መርቆርዮስ
#አዝ---✞✞✞----___---✞✞✞--
ዑልያኖስ ተገድሏል ሐይማኖት ይስፋፋል
ብሎ መሰከረ መርቆሬዎስ ሃያል
ገፀ ከላባቱ ባህርይ ቀየሩ
እርሱን ለማገልገል ከእግሩ ስር አደሩ
#አዝ---✞✞✞----___---✞✞✞--
ትካዜ ሀዘኔ ይርቃል ጭንቀቴ
መርቆሬዎስ ሲመጣ ሲገባ ከቤቴ
በፀሊም ፈረሱ እየገሰገሰ
መርቆሬዎስ ወዳጄ ስጠራው ደረሰ
#አዝ---✞✞✞----___---✞✞✞--
ስቃዩን ሊያረዝም ዳኪዎስ ወደደ
ከጨለማ እስር ቤት ታስሮ ተወሰደ
በጋለ ሹል ብረት መርቆሬዎስ ተወጋ
ስሙ ተሰየመ ከሰማዕታት ጋ
#አዝ---✞✞✞----___---✞✞✞--
አልፈራም መከራ አልፈራም ችግር
መፍቅሬ አብ ካለ ያኘሎፓዴር
ቂሳርያ እስር ቤት መርቆሬዎስ ታሰረ
ወህኒ ቤቱ በራ እግዚአብሔር ከበረ
#አዝ---✞✞✞----___---✞✞✞--
4 374
🌾✞ #የቅዱስ_መርቆሬዎስ_ሰማዕትነት ✞🌾
ኅዳር 25
❖ ቅዱስ መርቆሬዎስ መካነ ልደቱ ቀጶዶቅያ ሲኾን ወላጆቹ በተወለደ ጊዜ ስሙን ፒሉፓዴር ብለውታል ትርጓሜውም “የአብ ወዳጅ” ማለት ሲኾን በመንፈሳዊ ትምህርት አጠንክረው አሳድገውታል፤ “ወተውህቦ ኀይል ዐቢይ ለቅዱስ መርቆሬዎስ ወተሰምዐ ዜናሁ በኲሉ ወተለዐለ እምሰብአ ቤተ መንግሥት” ይላል
❖ ታላቅ የድል አድራጊነት ኀይል እንደ ዳዊት፣እንደ ሶምሶን ተሰጥቶት ዜናው በኹሉ ቦታ ሲሰማ ከቤተ መንግሥት ሰዎችን ይልቅ ከፍ ከፍ ብሏል፤ በዚኽ ምክንያት ከ249-251 ዓ.ም. በጊዜው በነበረው ንጉሥ በዳኬዎስ ዘንድ በ17 ዓመቱ ጀምሮ ባለሟልነት አግኝቷል፡፡
❖ ከዚያም በሮም ላይ የበርበር ሰዎች ተነሥተው የዳኬዎስን መንግሥት ሊወጉት መጡ፤ እጅግ ብዙዎችም ነበሩና ንጉሡ እጅግ ፈራ፤ ቅዱስ መርቆሬዎስ ግን እንደ ሶምሶን ኃይለ እግዚአብሔር ዐድሮበት “እግዚአብሔር ያጠፋቸው ዘንድ አለውና አትፍራ” አለው፡፡
❖ “ወእምዝ ርእዮ ቅዱስ መርቆሬዎስ ለመልአከ እግዚአብሔር በውስተ ቀትል ወሰይፍ በሊኅ ውስተ እዴሁ” ይላል፤ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በውጊያው ውስጥ የተሳለ ሰይፍ በእጁ ይዞ ተገልጦለት ሰይፉን በመስጠት “ጠላቶችኽን ድል ባደረግኽ ጊዜ ፈጣሪኽ እግዚአብሔርን ዐስበው” ብሎ ሰጥቶታል፤ አንዱ ራሱ ለውጊያ የያዘው ሰይፍ ኹለተኛም ከመልአኩ የተቀበለው ብሩህ ሰይፍ ነበርና በዚኽ ምክንያት “አበ አስይፍት” (የሰይፎች አባት) ተብሏል፤ ይኽም ሊታወቅ ኹለት ሰይፎች ይዞ ይሣላል፡፡
❖ ከዚኽ በኋላ በ249 ዓ.ም ንጉሡ ዳኬዎስ ፈጣሪው ክርስቶስን ክዶ ለአርጤምስ ጣዖታት ዕጣን ሊያቀርብና በዓልን ሊያደርግ ወደዶ በዓልን ባደረገ ጊዜ ቅዱስ መርቆሬዎስ ግን ከርሱ ጋር አልወጣም፤ ቅዱስ ሚካኤልም ለቅዱስ መርቆሬዎስ ተገልጾ በአምላኩ በክርስቶስ ስም መከራን በትዕግሥት እንዲቀበል ነግሮታል።
❖ ንጉሡ ዳኬዎስም አስጠርቶት “ድልን ለሰጡን ለአማልክት ዕጣን ለማሳረግ ከእኔ ጋር ያልወጣኽ የእኔንስ ፍቅር ለምን ተውኽ” ብሎ ጠየቀው፤ በዚኽ ጊዜ ቅዱስ መርቆሬዎስ በንጉሡ ፊት ትጥቁንና ልብሱን ወርውሮ “ንጉሥ ሆይ ድልን የተቀዳጀነው በሰው እጅ በተሠሩ በነዚህ ደናቁርት ጣዖታት አይደለም፤ መልአኩን ልኮ ሰይፍን በሰጠኝ በጌታዬ በመድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነት እንጂ፤ አኹንም እኔ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን አልክደውም ለረከሱ ጣዖታትም አልሰግድም” በማለት መለሰለት፡፡
❖ ንጉሡም እጅግ ተቈጥቶ ርጥብ በኾኑ የሽመል በትሮችና እንዲደበደብና ከላም ቆዳ በተሠራ ጅራፍ እንዲገረፍ አዘዘ፤ ሥጋውንም በቢላዋ እየቆራረጡ ከበታቹ እሳት ሲያነዱ ከሰውነቱ ከወጣው ከብዙ ደም የተነሣ እሳቱ ጠፍቷል፡፡
❖ ከዚያም ወደ እስር ቤት በጣሉት ጊዜ ጌታችን በዚያች ሌሊት ተገልጾለት ከሕመሙ ከስቃዩ ኹሉ ፈውሶታል። ከሓዲው ዳኬዎስም ቅዱስ መርቆሬዎስ ካለው ተወዳጅነት የተነሣ ሰዎች እንዳይነሡበት በመፍራት የቀጶዶቅያና የእስያ ክፍል ወደ ኾነች ወደ ቂሳርያ በብረት ማሠሪያ ታሥሮ እንዲላክና አንገቱ እንዲቆረጥ አዘዘ።
❖ ከዚያም ቅዱስ መርቆሬዎስ እጆቹን ዘርግቶ አምላኩ ክርስቶስ በገነት እንዲቀበለው ለመነ፤ ያን ጊዜ ጌታችን መላእክቱን አስከትሎ በታላቅ ግርማ ተገለጸለት፤ "የተመረጥክ ልጄ መርቆሬዎስ ሆይ ከቅዱሳን ጋር ወደ ዘላለማዊ ማረፊያኽ ና፤ ጸሎትኽ መልካም መዐዛ እንዳለው ዕጣን ወደ እኔ ዐረገ፤ የአንተ ስም በሚጠራበት ቤተ ክርስቲያን ኹሉ ተአምር ይደረጋል፤ በአንተ ምልጃ የሚማፀኑኝን አድናቸዋለው፤ የገድልኽን መጽሐፍ የሚጽፉ የሚያነቡ ስማቸውን በሕይወት መጽሐፍ እጽፈዋለሁ" ብሎ ቃል ኪዳን ገባለትና መርቆሬዎስን ባረከው።
❖ ቅዱስ መርቆሬዎስም በእጅጉ ተደስቶ በንጉሡ ትዕዛዝ አንገቱን ሊቆርጡ የተዘጋጁትን ፈጥነው እንዲፈጽሙ ለመናቸው፤ ከዚያም በጉልበቱ ተንበርክኮ
"ጌታዬ ሆይ ኃጢአታቸውን አትቁጠርባቸው" ብሎ ልመናን ካቀረበ በኋላ ኅዳር 25 በ250 ዓ.ም. ከሓድያኑ ራሱን በተሳለ ሰይፍ ቈርጠውት በክርስቶስ ስም የሰማዕትነትን አክሊል በ25 ዓመቱ ተቀዳጀ።
❖ ያን ጊዜ ከበድኑ መዓዛው እንደ ሽቱና ዕጣን እጅግ ደስ የሚል ሽታ ይወጣ ነበር፤ ከበድኑና ከተቀበረበት ቦታ ብዙ ተአምራት ተደረጉ፤ በርካቶች ሕሙማን ተፈወሱ፤ የሰማዕታት ዘመን ካለፈም በኋላ በመላው ዓለም አብያተ ክርስቲያናት ታንጸውለታልና፡፡ እመቤታችን በግብጽ በደብረ ምጥማቅ ጉልላት ላይ ከግንቦት 21-25 ድረስ በተገለጠች ጊዜ ዐብረዋት ከሚመጡ ሰማዕታት ውስጥ ቅዱስ መርቆሬዎስ ነበረበት።
❖ ቅዱስ መርቆሬዎስ በፈጣን ተራዳኢነቱ የሚታወቅ ሲኾን ከሓዲው ዑልያኖስ ብዙ ክርስቲያኖችን በሚገድልበት ጊዜ ታላላቆች ሊቃውንት የነበሩትን ቅዱስ ባስልዮስና ቅዱስ ጎርጎርዮስ በአምላክ እናት ሥዕልና አጠገቧ በተሣለው በቅዱስ መርቆሬዎስ ሥዕል ፊት ቆመው ቢማፀኑ፤ እመቤታችን ሰማዕቱን አዝዛው ፈጥኖ ደርሶ ክርስቶስን የካደው ክርስቲያኖችን የሚፈጀው ዑልያኖስን ቀሥፎታል፤ ይኽም በመላው ዓለም በሚሣለው በሥዕሉ ላይ ይታያል ።
❖ ኢትዮጵያዊዉ ሊቅ አርከ ሥሉስም የቅዱስ መርቆሬዎስን ተጋድሎ በማዘከር፡-
“ሰላም ለከ መርቆሬዎስ ዘሮም
መስተጽዕነ ፈረስ ጸሊም
አመ አንደዱ ታሕቴከ ውሉደ መርገም
እምቅሡፍ አባልከ እንተ ውኅዘ ደም
አርአያ ዝናም ብዙኅ አጥፍኦ ለፍሕም”
(በጥቊር ፈረስ ላይ የተቀመጥኽ የሮም ሰው ለኾንኸው ለመርቆሬዎስ ሰላምታ ይገባኻል፤ የመርገም ልጆች ከሥርኽ እሳትን ባነደዱ ጊዜ ከተገረፈው ሰውነትኽ በብዙ ዝናብ አምሳል የፈሰሰው ደም ፍሙን አጠፋው) እያለ መስክሮለታል፡፡
❖ ሊቁ አባ ጊዮርጊስም በተአምኆ ቅዱሳን መጽሐፉ ላይ፦
“ሰላም ለመርቆሬዎስ ሰማዕት ንጹሕ ድንግል
ፈጻሜ ቃለ ወንጌል”፡፡
(የወንጌል ቃል የፈጸመ ለኾነ ለንጹሕ ድንግል ሰማዕት መርቆሬዎስ ሰላምታ ይገባል) በማለት አወድሶታል፨
[ተወዳጆች ሆይ ከበረከቱ ትሳተፉ ዘንድ በበዓሉ ዕለት የተራቡትን በመመገብ፤ የተጠሙትን በማጠጣት፤ የታመሙትን በመጠየቅ፤ ያዘኑትን በማጽናናት፤ በዓሉን በማክበር ታስቡት ዘንድ እመክራችኋለሁ የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከት ይደርብን🙏
✍በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
#የሥላሴን_መንበር_የሚያጥኑ
#የ24ቱ_ካህናተ_ሰማይ
#ዓመታዊ_በዓልና_የመላእክቱ_ስማቸው
ኅዳር 24
❖ ልዑል እግዚአብሔር በዕለተ እሑድ ሰባቱን ሰማያት ከፈጠረ በኋላ ሊቁ በአክሲማሮስ እንደገለጸው ከቅዱሳን መላእክት መኻከል፡-
“ወእምዝ ነሥአ እግዚአብሔር እምሰራዊተ ሩፋኤል ፳ወ፬ተ ሊቃናተ ወአቀሞሙ ዐውደ መንበሩ፤ ወሰመዮሙ ለእሙንቱ ካህናተ ሰማይ ወወሀቦሙ ማዕጠንታተ ዘእምወርቀ እሳት ወአክሊላተ ብርሃን ዘእምጳዝዮን ወአብትረ ዘከተማሆን መስቀል ወአልበሶሙ አልባሰ ክህነት” ይላል ከሰራዊተ ሩፋኤል ፳፬ት ሊቃናትን መርጦ በመንበረ ስብሐት በመጋረጃዋ ውስጥ ዙሪያዋን ክንፍ ለክንፍ ገጥሞ አቁሟቸዋል (ሕዝ ፩፥፲፩-፲፪)።
❖ ቊጥራቸውን ኻያ አራት ማድረጉ በኻያ አራቱ ጊዜያት ጸልየው ሌላውንም ራሳቸውንም ጠብቀው ዋጋቸውን ተቀብለው የሚኖሩ በመኾናቸው ሲኾን እነዚኽንም መላእክት “ካህናተ ሰማይ” ሲላቸው የእሳት የወርቅ ጽና ሲያሲዛቸው የብርሃን አክሊል ጳዝዮን የሚባል የብርሃን ዘውድ ደፍቶላቸዋል፤ የብርሃን ዘንግ ማኅተሙ መስቀል የኾነ ሲያሲዛቸው የብርሃን ካባ ላንቃ ሕብሩ መብረቅ የመሰለ አልብሷቸዋል።
➩ቁጥራቸው 24 መኾኑም በ24ቱ ሰዓት ጸልየው አመስግነው በጸሎታቸው ሌላውን ጠብቀው የሚኖሩ ናቸውና ነው፨
❖ ዮሐንስም በራእዩ በምዕ ፬፥፬-፭፤፲-፲፩ ላይ፡- “በዙፋኑ ዙሪያም ኻያ አራት ዙፋኖች ነበሩ በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው በራሳቸውም የወርቅ አክሊል ደፍተው ኻያ አራት ሊቃናት ተቀምጠው ነበር … ኻያ አራቱ ሊቃናት በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ ጌታችንና አምላካችን ሆይ አንተ ኹሉን ፈጥረኻልና ስለ ፈቃድኽም ኾነዋልና ተፈጥረውማልና ክብርን ውዳሴንና ኀይልንም ልትቀበል ይገባኻል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ” በማለት ገልጾታል፡፡
❖ እነዚኽ ሰማያውያን ካህናት በአንድ ላይ ባጠኑ ጊዜ ዛሬ በክረምት ጊዜ ጉም ተራራውን እንደሚሸፍነው ከማዕጠንታቸው የሚወጣው ጢስ መልኩ መብረቅ፣ ድምፁ ነጐድጓድ፣ መዐዛው መልካም የኾነና ጽርሐ አርያም፣ መንበረ መንግሥት የተባሉትን የብርሃን ሰማያት የሚሸፍንና የሚጋርድና ከጢሱ ጋር የቅዱሳን ጸሎት ዐብሮ ወደ እግዚአብሔር ፊት ይወጣል።
❖ “ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሠዊያው አጠገብ ቆመ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሠዊያ ላይ ለቅዱሳን ኹሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ” እንዳለ ዮሐንስ በራእዩ (ራእ ፰፥፫-፭)፡፡
❖ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ በአክሲማሮስ ላይ “ወቦ ኪሩቤል ይቀውሙ በየማን በአምሳለ ቀሳውስት ወሱራፌል ይቀውሙ በአምሳለ ዲያቆናት ወድኅሬሆሙ ካህናተ ሰማይ ወቦ እልፍ አእላፋት ወትእልፊተ አእላፋት መብረቅ ወነጐድጓድ ወሠረገላሆሙኒ ምሉኣነ አዕይንት” እንዳለ ኪሩቤል በቀኝ ሱራፌል በግራ ከፍ ብለው ካህናተ ሰማይ ክንፍ ለክንፍ ገጥመው በስተኋላቸው ሲታዩ በሰማይ ውዱድ ዙሪያ እልፍ አእላፋት መብረቅ፣ ነጐድጓድ፣ ሠረገላ፣ እንደ መስታየት ብሩህ የኾነ ሲኖርበት እነዚኽ ቅዱሳን መላእክትም ሳያቋርጡ “ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር” እያሉ ፈጣሪያቸውን በአንድነቱ በሦስትነቱ ያመሰግኑታል (ራእ ፬፥፰)፡፡
❖ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በኆኅተ ብርሃን መጽሐፉ ላይ፡- “ወይምጽኡ ካህናት ሰማያውያን፣ ልቡሳነ ብርሃን ወጸወርተ ዕጣን፣ እለ ያቈርቡ ቅድመ ምሥዋዒከ ጸሎተ ቅዱሳን፣ እለ ይቀውሙ ዐሠርቱ ወክልኤተ እምይምን ወዐሠርቱ ወክልኤቱ እምፅግም፣ ወፍያላተ ያቄርቡ ለስብሐተ መለኮትከ፤ ዕሥራ ወአርባዕቱ ኊልቆሙ ዕሥራ ወአርባዕቱ መናብርቲሆሙ፣ ዕሥራ ወአርባዕቱ አክሊላቲሆሙ፣ ዕሥራ ወአርባዕቱ ማዕጠንታቲሆሙ” (ብርሃንን የለበሱ ዕጣንንም የተሸከሙ የቅዱሳንን ጸሎት ወደ መሠዊያኽ ፊት የሚያቀርቡ ዐሥራ ኹለቱ ከቀኝ ዐሥራ ኹለቱ ከግራ የሚቆሙ ለጌትነትኽም ምስጋና ጽዋዎችን የሚያቀርቡ ሰማያውያን ካህናት ይምጡ፤ ቊጥራቸው ኻያ አራት ነው ወንበሮቻቸውም ኻያ አራት ናቸው፣ አክሊሎቻቸውም ኻያ አራት ናቸው፤ ማዕጠንቶቻቸውም ኻያ አራት ናቸው) በማለት ስለ ኻያ አራቱ ካህናተ ሰማይ አስተምሯል፡፡
❖ ይኸው ሊቅ አባ ጊዮርጊስ በተአምኆ ቅዱሳን መጽሐፉ ላይ ስማቸውን ጭምር በመጥቀስ ለኻያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ሰላምታ ሲያቀርብ፦
"ሰላም ለ፳ወ፬ቱ ካህናት ሰማያውያን እለ ዐውደ መንበሩ ለአብ፡፡ ወሰላም ለማዕጠንት ዘውስተ እደዊሆሙ ወሰላም ለአክሊላት ዘዲበ አርዕስቲሆሙ፤ ወሰላም ለአስማቲሆሙ፤ አካኤል፣ ፋኑኤል፣ ጋኑኤል፣ ታድኤል፣ እፍድኤል፣ ዘራኤል፣ ኤልኤል፣ ተዳኤል፣ ዮካኤል፣ ገርድኤል፣ ልፍድኤል፣ መርዋኤል፣ ኑራኤል፣ ክስልቱኤል፣ ኡራኤል፣ ባቱኤል፣ ሩአኤል፣ ሰላትኤል፣ ጣውርኤል፣ እምኑኤል፣ ፔላልኤል፣ ታልዲኤል፣ ፐስልዱኤል፣ አሌቲኤል”፡፡
(በአብ መንበር ዙሪያ ላሉ ለ፳፬ቱ ሰማያውያን ካህናት ሰላምታ ይገባል፤ በእጆቻቸው ውስጥ ላለ ማዕጠንትም ሰላምታ ይገባል፤ በራሶቻቸው ላይ ላሉ አክሊላትም ሰላምታ ይገባል፤ አካኤል፣ ፋኑኤል፣ ጋኑኤል፣ ታድኤል፣ እፍድኤል፣ ዘራኤል፣ ኤልኤል፣ ተዳኤል፣ ዮካኤል፣ ገርድኤል፣ ልፍድኤል፣ መርዋኤል፣ ኑራኤል፣ ክስልቱኤል፣ ኡራኤል፣ ባቱኤል፣ ሩአኤል፣ ሰላትኤል፣ ጣውርኤል፣ እምኑኤል፣ ፔላልኤል፣ ታልዲኤል፣ ፐስልዱኤል፣ አሌቲኤል ለተባሉ ስሞቻቸውም ሰላምታ ይገባል) በማለት አወድሷቸዋል፨
🙏✞ የልዑል እግዚአብሔርን ዙፋን የሚያጥኑ ኻያ አራቱ ካህናተ ሰማይ በማዕጠንታቸው ጸሎታችንን ወደ ጸባኦት ዙፋን ያድርሱልን ✞🙏
✍ከመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ [የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ተአምኆ ቅዱሳን ንባቡና ትርጓሜው መጽሐፌ የተወሰደ]