es
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

Ir al canal en Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

Mostrar más
4 374
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
✝👳‍♂ "ዲ/ን ሄኖክ -     ንዑስ ሚድያ"    በመላው ዓለም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን እንዲሁም ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ፡፡ እነሆ በአይነቱ ልዩ መርሀግብር "በዲ/ን ሄኖክ - ንዑስ ሚድያ" የዩቲዩብ ቻናል ይዘንላችሁ ቀርበናል መንፈሳዊ ማንነቶን የሚያዩባቸው መርሃ ግብሮ ተሰናድተዋል  ! 🎯1. መናፍቃንን አፋቸውን የሚዘጉ መምህራን 🎯2. ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ ለመስጠት "መጋቤ ኃዲስ እሸቱ" በሀሙስ መርሀ ግብር ይጠብቋችዋል ! 🎯3. ጥሩ ዝማሬዎች 🎯4. የቅዳሴ ተሰጥዎ ትምህርት 🎯5. የገዳምት  ጉብኝት 🎯6. ያልወጡ ምሁራንን ፈልፍሎ ማውጣት 🎯7. ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ በእውቁ ምሁር በእለተ ሰንበት ይጠብቃችሇል፡፡ 🤷‍♂   ታድያ ከኔ ምን ይጠበቃል ነው መልሳችሁ ይህ ሚድያ ለማሳደግ የእናንተ  አስተዋፅኦ አስፈላጊ ነው !  ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ  የደውል ምልክቱን በመጫን  የሚፈልገትን እውቀት ይሸምቱ ፡፡ 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇 ይህን ይጫኑት ... ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎      እኛ ደግሰናል እናንተስ ዲ/ን ሄኖክ - ንዑስ ሚድያ

✅ከዚህ በኋላ ወደ ፈጣሪዋ ሄዳ አቤቱ ፍርድህ የቀና ምህረትህ የበዛ ነው እያለች ለጌትነቱ ክብር ሰገደች፡፡ ከዚህ በኋላ እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ በቁመቷ ልክ ጉድጓድ አስቆፈረችና ሦስት የተሳሉ ጦሮች በፊቷ ሦስት ጦር፣ በኋላዋ ሦስት ጦር፣ በቀኝ ጎኗ ሦስት ጦርና በግራ ጎኗ ሦስት ጦር ተከለች፡፡ አንዲት መበለትም ጠርታ የፊጥኝ ወይም የኋሊት በገመድ እንድታስራት አደረገች፡፡ ✅ከዚህ በኋላ ስለ ዓለም ሁሉ ትጸልይ ጀመር፡፡ በምትሰግድበትም ጊዜ ጦሩ እየወጋት ከቁስሉ የተነሳ ጦሩ የወጋት ገመዱ የከረከራት መላ ሰውነቷ ሸቶ ተልቶ ለዓሥራ ሁለት ዓመት ተጋድሎ አደረገች፡፡ #ዜና_ዕረፍቷ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምንና ሌሎች ቅዱሳንን ሁሉ አስከትሎ ወደ እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ዘንድ መጣ፡፡ ✅አንዲህም አላት "ወዳጄ ክርስቶስ ሠምራ ሆይ ዛሬ ከዚህ ከሚያልፈው ዓለም ወደ ማያልፈው ዓለም አሳርፍሽ ዘንድ መጥቻለው አላት፡፡ ድካምሽ ወደ ዕረፍት፣ ኀዘንሽም ወደ ደስታ ችግርሽም ወደ ብልጽግና ተለውጦልሻል አላት።" ✅በዚህ ጊዜ አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ባሪያህ በፊትህ ባለሟልነትን አግኝቼ እንደሆን አንድ ነገር እንድናገር ፍቀድልኝ አለችው፡፡ እሱም ትናገሪ ዘንድ ፈቅጄልሻለው አላት፡፡ "አቤቱ ሥጋዬ የሚቀበርበት ቦታ ወዴት እንዲሆን ታዛለህ አለችው፡፡" መቃብርሽ በዚህች #ንጉል በምትባል ደሴት ይሆናል አላት፡፡ከዚህም አምላካዊ ቃል በኋላ በነሐሴ 24 ቀን የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት መታሰቢያ በዓል በሚከበርበት ዕለት ነፍስዋ ከሥጋዋ በክብር ተለየች፡፡ በዚህ ጊዜ ቅዱሳን መላእክት በዝማሬና በእልልታ ቅድስት ነፍሷን አሳረጓት፡፡ ✅እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ከዚህ ዓለም በሕይወተ ሥጋ የኖረችው ሦስት መቶ ሰባ አምስት(375) ዓመት ነው፡፡ የተሰጣት ቃልኪዳን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእናታችን ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ የገባላት ቃልኪዳን የሚከተሉት ናቸው፡፡ ✔✞እውነት እውነት እልሻለው በፍጹም ደስታ መታሰቢያሽን ያደረገ በመንግሥተ ሰማያት አስደስተዋለው፡፡ ✔✞በችግሩ ወይም በጭንቁ ጊዜ በመታመን ስምሽን ቢጠራ እኔ ከመከራ ነፍስ አድነዋለሁ። ✔✞የገድልሽን ዜና የሚናገረውን መጽሐፍ የጻፈ ወይም ያጻፈ እኔ ስሙን በሕይወት መጽሐፍ እጽፈዋለሁ፡፡ ✔✞ቤተክርስቲያንሽን የሠራ ወይም ያሠራ ያሳነጸ እኔ በመንግሥተ ሰማያት ንጹሕ አዳራሽ አዘጋጅለታለሁ፡፡ ✔✞በስምሽ ለተራበ ያበላ፤ ለተጠማ ያጠጣ እኔ በዕለተ አርብ ከተቆረሰው ሥጋዬና ከፈሰሰው ደሜ አበላዋለው አጠጣዋለሁ፡፡ ✔✞በዓልሽ በሚከበርበት ዕለት ጧፍ፣ ዕጣን፣ ወይም ዘይትና ንጹሕ ስንዴ የመሰለውን ሁሉ መባ ያገባ መሥዋዕቱን እንደ አብርሃምና እንደ መልከጼዴቅ መሥዋዕት አድርጌ እቀበልለታለሁ አላት፡፡ ✔✞እንዲሁም መታሰቢያሽን እያደረገ በስምሽ በታነጸው ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ የሚቀበረውን እስከ ዓሥር(፲) ትውልድ እምርልሻለው፡፡ ✔✞እውነት እውነት እልሻለው ሥጋሽ ከተቀበረበት ሄዶ መካነ መቃብርሽን የተሳለመ የእናቴን የማርያምን መካነ መቃብር እንደተሣለመ ይቆጠርለታል፡፡ ✔✞እውነት እልሻለው አንቺን ያከበረውን እኔ በሰማያዊ መንግስቴ አከብረዋለሁ፡፡ይህን ሁሉ የምህረት ቃልኪዳን ከሰጣት በኋላ በታላቅ ክብር ወደ ሰማይ ዐረገ፡፡ መታሰቢያዋ የሚደረጉበት ዕለት በግንቦት 12 ቀን የልደቷ መታሰቢያ በዓል ነው፡፡ በነሐሴ 24 ቀን የዕረፍቷ መታሰቢያ በዓል ነው፡፡ ወር በገባ በ24 ወርኃዊ መታሰቢያ በዓሏ ነው፡፡ #ሰላምታ_ይድረሳት ሰላምታ ይድረሳት ለክርስቶስ ሠምራ ሰውን የምታስምር ራሷ ተምራ ቤት ንብረት ልጆቿ ትታ ዘመዶቿን በትርህምት ኖረች ለአያሌ ዘመን በነፍሳት መዋረድ መረገጥ በደይን ነፍሷ ተጨንቃባት ተሰምቷት ኀዘን ይተወዋል ብላ ስቶ ማሳቱን ያንን ከንቱ ፍጡር ዓመጸኛውን ትተከው ውጣና የእሳት ግዛቱን ላስታርቅህ አለችው ከአምላክህ አሁን እርሱ ግን ውርደቱን ቆጥሮት እንደ ክብር አልወደደም ከአምላክ ታርቆ ለመኖር ድሮም አይጥማትም ለአህያ ማር ከፈጣሪ ጋር ተጣልቶ መኖር እያዩ መግባት ነው ወደ እሳት ባህር ይልቅስ ይሻላል መታረቅ በቶሎ ዋይ ዋይ ላለማለት በሲኦል ተጥሎ ✅ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ያደረገችው አስተዋጽኦ ፩. በስሟ አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት እንዲታነጹ አድርጋለች፡፡ ፪. ለክርስቲያኖች በተለይም ለሴቶች የቅድስና ተግባር እንዴት ማከናወን እንዳለባቸውና ማድረግ እንደሚችሉ አሳይታለች፡፡ ፫.የምንኩስና ተግባር ምን እና እንዴት እንደሆነ አሳይታለች፡፡ ፬.የጸሎት ሕይወትን ለምዕመናንና በዘመናችን ለሚገኙ መነኮሳት አሳይታለች፡፡ ፭.ለእናቶች ማለትም ልጆች የወለዱና ትዳር ያላቸው ሰዎችም ለቅድስና መብቃት እንደሚችሉ በተግባር ያሳየች ታላቅ ቅድስት እናት ናት፡፡ ፮.ምዕመናን በቃልኪዳኗ አምነው እየተማጸኑ ድኅነት እንዲያገኙ አድርጋለች፡፡ ፯.ለእግዚአብሔር አምላካችን የገባነውን ቃልኪዳን /ስዕለት/ መፈጸም እንዳለብን በተግባር አሳይታለች፡፡ ፰.ሀገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን በጸሎቷ ከተለያዩ መቅሰፍቶች ጠብቃለች ወደፊትም ትጠብቃለች፡፡ ✅በስሟ የታነጹ አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት ፩.በተወለደችበት በቅዱስ ጌየ የሚገኝ ታላቅ ገዳም፡፡/በሰሜን ሸዋ ቡልጋ/ ፪.በጣና ቂርቆስ የሚገኝ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ገዳም/ባህር ዳር/ ፫.ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያምና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ቤተክርስቲያን፡፡ /አዲስ አበባ፡ጉርድ ሾላ/ የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ልመናዋና በረከትዋና ፍቅሯ ከሁላችን ጋር ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ ዋቢ መጻሕፍት፦[ገድለ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ] 🙏✞ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ✞🙏 ✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ @EOTC2921 @Orthodox2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

🌿🍇✞ #ቅድስት_ክርስቶስ_ሠምራ ✞🍇🌿 ግንቦት ፲፪ እንኳን ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ አመታዊ የመታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አሜን። ✅ኢትዮጵያዊቷ ጻድቅ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ በሸዋ ክፍለ ሀገር በቡልጋ አውራጃ ልዩ ስሟ ቅዱስ ጌየ በተባለች ሀገር እግዚአብሔርን ከሚፈሩ ደጋግ ሰዎች በግንቦት ፲፪ ቀን ተወለደች፡፡የአባቷ ስም ቅዱስ ደረሳኒ የእናቷም ስም ቅድስት ዕሌኒ ይባላል፡፡ አኒህም ሰዎች ቅድስት ክርስቶስ ሠምራን ከወለዱ በኋላ በደም ግባቷና በጠባይዋ እየተደሰቱ የእግዚአብሔርን ሕግጋትና ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን በማስተማር አሳደጓት፡፡ባደገችና ለአቅመ ሔዋን በደረሰች ጊዜ የንጉሥ ባለሟል ለሆነ ስሙ ሠምረ ጊዮርጊስ ለተባለ ሰው በሕግ አጋቧት፡፡ ✅ከዚህ በኋላ ከሕግ ባሏ ከሠምረ ጊዮርጊስ አስራ አንድ ልጆችን ወለደች ከእነዚህም መካከል ዘጠኙ ወንዶች ሁለቱ ሴቶች ነበሩ፡፡ በዚያ ዘመን የነበረው ንጉሥ ገብረ-መስቀል በጸሎትሽ አስቢኝ በማለት 174 አገልጋዮችን፣ ብዙ ፈረስና በቅሎ እንዲሁም ለነገሥታት ሚስቶች የሚገባ ከሐርና ከወርቅ የተሠራ ልብስና የወርቅ ጫማ ላከላት፡፡ ነገር ግን እሷ ይህን ሁሉ ክብር አልፈለገችም ይልቁንም ለዓላማዬ እንቅፋት ወይም ውዳሴ ከንቱ ይሆንብኛል እንደዚሁም ወርቁ ጌጡ ተሸጦ ለነዳያን ይመጸወታል፤ ነገር ግን እነዚህን አገልጋዮች ምን አደርጋቸዋለው እያለች ወደ እግዚአብሔር አመለከተች፡፡ ✅ከጥቂት ቀናት በኋላ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ፊቱ እንደ ፀሐይ እያበራ ሦስት ኅብስት በእጁ ይዞ የእግዚአብሔር ባለሟል ክርስቶስ ሠምራ ሆይ እነሆ ይህን ኅብስት ተመገቢ እግዚአብሔር በቸርነቱ ብዛት ሰጥቶሻል አላት፡፡ እሷም ፈጣሪዋን አመስግና ኅብስቱን ከመልአኩ እጅ ተቀብላ ተመገበች መዓዛ ጣዕሙም ሰውነቷን አለመለመው፡፡ በዚህም የተነሳ እስከ ሦስት ቀን እህል ሳትበላ ውኃ ሳትጠጣ ቆየች፤ ኃይለ መንፈስ ቅዱስ በሰውነቷ አድሮባታልና፡፡ ✅ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ፣ ከአገልጋዮቿ መካከል አንዷ ምግባሯ የከፋ ነበርና በጣም ስላበሳጨቻት በዚያች አገልጋይ አፍ ውስጥ የእሳት ትንታግ ጨመረችባት ያም የእሳት ትንታግ እስከ ጉሮሮዋ ዘለቀና አገልጋይዋን ገደላት፡፡ በዚህ ጊዜ ብጽዕት ክርስቶስ ሠምራ ደንግጣ ወደ ሌላ ክፍል ገባችና ኃጢአቷን ለእግዚአብሔር እየተናዘዘች እጅግ በጣም አዝና ጥፋቷ እንደ ጸጸታትና እግዚአብሔር አምላክም በእጇ የሞተችውን አገልጋይዋን ከሥጋዋ አዋህዶ ቢያስነሳላት ያላትን ገንዘብና ሀብት ትታ ባላት ዘመኗ ሁሉ አገልጋዩ እንደምትሆን ብጽዓት/ስዕለት/ አደረገች። እግዚአብሔርም ጸሎቷን ሰምቶ አገልጋይዋን አስነሳለት፡፡ እሷም' ልመናዬን ቸል ያላለ ቸርነቱንም ከእኔ ከባሪያው ያላራቀ አምላክ ይክበር ይመስገን ብላ በታላቅ ምስጋና እግዚአብሔርን አመሰገነች፡፡ ✅ከዚህ በኋላ እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ አስቀድማ የገባችውን ቃል አስባ ልብሰ ምንኩስናዋን አዘጋጀች፡፡ ከዛም አገልጋዮቿን ጠርታ ወደ ቤተክርስቲያን እንሄድ ዘንድ ተዘጋጁ አለቻቸውና አብረዋት ሄዱ፡፡ ከዚያም እንደ ደረሱ አንድ አገልጋይዋንና ሕፃን ልጅዋን አስቀርታ ሌሎቹን ወደ ቤት መለሰቻቸውና የሚያልፈውን ዓለም በማያልፈው ዓለም ለመተካት ጉዞዋን ጀመረች፡፡ ✅ጉዞ ወደ #ደብረ_ሊባኖስ ያ በልስላሴና በእንክብካቤ የኖረ እግር ከመንገዱ ብዛት እንደዚሁም ከእንቅፋቱ የተነሳ ፈለግ ሲያወጣ ሥጋውን እየቆረጠች ስትጥለው ደሙ እንደ ጎርፍ ውኃ ይወርድ ነበር፡፡ በዚህ ዓይነት ችግርና የፀሐይ ሀሩር ከአሰበችው ከደብረ ሊባኖስ ገዳም ደረሰች በዚያም አስቀድማ ያዘጋጀችውን ልብሰ ምንኩስናዋን ለብሳ ከሴቶች ገዳም ገባች፡፡ ✅ይዛው የተሰደደችውን ሕፃን ግን ወንድ ስለሆነ ከደጅ ላይ አስቀምጣው ገባች ሕፃኑ ግን ምርር ብሎ ያለቅስ ነበር ምክንያቱም ከእናቱ ከመለየቱ በተጨማሪ ጊዜው ጨልሞ ነበር፡፡ ከመነኮሳቱ አንዲቷ ሕፃኑ ሲያለቅስ ከሚያድር ብላ ወደ በአቷ ልታስገባው ስትል የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ነጥቆ ወስዶ ሄሮድስ ካስፈጃቸው ሕፃናት ጋር በገነት አስቀመጠው፡፡ ታኅሳስ ፳፱ ቀን ተወልዶ በ ፫ ዓመቱ ታኅሳስ ፲፪ ቀን ብሔረ ብጹአን ገባ፡፡ ✅የምንኩስና ሕይወት ከዕለታት በአንደኛው ቀን እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ቆማ ስትጸልይ ቅዱስ ሚካኤል መጥቶ በክንፉ ተሸክሞ ከጣና ደሴት አደረሳት፡፡ ከዚያም ሰውነቷ ተበሳስቶ የባህር ዓሳ መመላለሻ እስከሚሆን ድረስ እንደ ተተከለ ዓምድ ሆና ሳትወጣ በባህሩ ውስጥ ፲፪ ዓመት ቆማ ስትጸልይ ኖራለች፡፡ ✅ከዕለታት አንድ ቀን በጣና ማዶ መዕቀበ እግዚእ የሚባል አንድ ሰው ነበረና መልአከ ጽልመት ወደ እሱ ዘንድ መጥተው ፈጣሪውን ክደህ ይህን ዕፅ በሰውነትህ ብትቀብር ሞትና እርጅና አያገኝህም አለው፡፡ እሱም እሽታውን ስለገለፀ መልአከ ጽልመት በሰውነቱ ዕፁን ቀብሮለት ሄደ፡፡ ✅ዳግመኛም ከዕለታት አንድ ቀን ወደ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ዘንድ መጥቶ "ሰላም እልሻለው በጸሎትሽም ተማጽኛለሁ የፈጠረኝን እግዚአብሔርን እስከ መካድ ደርሼ ብዙ ኃጢአት ሰርቻለውና" አላት፡፡ በዚያን ጊዜ ፈጥና ተነስታ ወደ ቤተክርስቲያን ሄደችና ስለዚህ ሰው በፍጹም ኀዘን በመሆን ወደ ፈጣሪዋ አመለከተች፡፡ በዚህ ጊዜ ጌታችን መጥቶ ወዳጄ ክርስቶስ ሠምራ ሆይ ለዚህ ሰው ምህረት አይገባውም፤ የምገድል የማድን የምቀስፍ ይቅር የምል አምላክ እኔ እያለሁ ፈጣሪውን ክዶ በሰይጣን ምክር ተማምኖአልና አላት፡፡ ✅በዚህ ጊዜ እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ በእግሩ ስር ተደፍታ አንተ መዓትህ የራቀ ምህረትህ የበዛ ፈጣሪ ሆይ ማርልኝ ሁሉ ይቻልሃልና ስትል አጥብቃ ለመነችው፡፡ ሁሉን የፈጠረ ጌታ እግዚአብሔር እለ፦ "በአንቺ ፍቅር ምሬልሻለው አላት፡፡" ከዚህ በኋላ ማእቀበ እግዚእን ጠርታ ኃጢአትህን ይቅር ብሎሃል አለችው፡፡ ከዚህ በኋላ ከራስ ጸጉሩ እስከ እግር ጥፍሩ የተቀበረውን ዕፅ ሰውነቱን ፍቃ ስታወጣለት ደሙ እንደ ቦይ ውኃ ወረደ በዚያው ነፍሱ ከሥጋው ተለይታ ከማኅበረ ሰማዕታት ጋር አንድ ሆነች፡፡ ✅ከዚህ በኋላ ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እግዚአብሔር አምላካችን ስድስት ክንፎች በሰውነቷ ላይ ማለትም ሦስቱ በቀኝ ጎኗ ሦስቱ በግራ ጎኗ በቀሉ በዚህም እግዚአብሔርን ፈጽሞ አመሰገነች፡፡ ✅ከዕለታት በአንደኛው ቀን እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ጌታችንን እንዲህ ስትል ጠየቀችው፡፡ አቤቱ ፈጣሪዬ ፈቃድህ ቢሆን የአዳም ልጆች ከስቃይ ከኩነኔ ይድኑ ዘንድ ዲያቢሎስን ይቅር ትለው ዘንድ እለምንሀለው፡፡ የኃጥእን መመለሱን እንጂ ጥፋቱን አትወድምና አለችው፡፡ ይህን ባለችው ጊዜ ጌታም መልሶ ወዳጄ ክርስቶስ ሠምራ ሆይ ሌሎች ከአንቺ በፊት የነበሩ ከአንቺም በኋላ የሚመጡ የማያስቡትን እጅግ የሚያስደንቅ ልመና አቀረብሽ አላት፤ ይህን ካለ በኋላ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልን ጠርቶ ወዳጄ ክርስቶስ ሠምራ ዲያቢሎስን ማርልኝ ስትል ልመና አቅርባለችና እሺ ካላት ታመጣው ዘንድ ወደ ሲኦል ይዘሃት ሂድ አለው፡፡ ከሲኦል እንደ ደረሰች ለዲያቢሎስ ልተስታርቀው እንደመጣች ነገረችው እሱ ግን ጭራሽ አጁዋን ይዞ ወደ ሲኦል ወረወራት በዚህ ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል በያዘው ሰይፍ አስጣላትና በቅዱስ ሚካኤል ክንፍና ለእሷም በተሰጣት ክንፈ ረድኤት ከሲኦል ዓስር ሺህ(10,000) የሚያክሉ ነፍሳትን ይዘው ወጡ፡፡

🌿🌾✞ #ቅዱስ_ያሬድ ✞🌾🌿 [ግንቦት ፲፩ የቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ በዓል] ✅ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ አባቱ አብዩድ (ይሥሐቅ) እናቱ ክርስቲና (ታውክልያ) ሲባሉ የተወለደውም በ፭፻፭ ዓ.ም. በአክሱም ነው፡፡ ሰባት ዓመት ሲመላው አባቱ ስላረፈ፤ እናቱ የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት እንዲያስተምረው ለአባ ጌዴዎን ሰጠችው፡፡ ነገር ግን ማጥናት ስላልቻለ አባ ጌዴዎን ይቈጣው ነበርና ሸሽቶ ከዱር ውስጥ ገባ፤ ከዐዘኑም ብዛት የተነሣ በዛፍ ሥር ተጠልሎ ሳለ አንዲት ታናሽ ትል ከዛፍ እኩሌታ ደርሶ ሲወድቅ ሲነሣ በመጨረሻም በጭንቅ ከዛፉ ላይ ሲወጣ በማየቱ እግዚአብሔር በዚኽች ታናሽ ፍጥረት እንዳስተማረው በመረዳት ይቅርታ ጠይቆ ወደ መምህሩ ተመልሷል፡፡ ✅“ወእምዝ ሶበ ሰአለ ኀበ እግዚአብሔር በብካይ ብዙኅ ተርኅወ ልቡናሁ ወተምህረ በሐጺር ዕለት መጻሕፍተ ብሉይ ወሐዲስ” ይላል ከዚኽ በኋላ ቅዱስ ያሬድ ወደ እግዚአብሔር በለመነ ጊዜ ልቡናው ብሩህ ኾኖለት በዐጭር ጊዜ ውስጥ የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍትን ተምሮ በመጨረስ ዲቁናን ተሾመ፤ እስከ ርሱ ዘመን በማነብነብ እንጂ በከፍተኛ ድምፅ የመዝሙር ማሕሌት አልነበረም፤ እግዚአብሔርም ለዚኽ አባት የመላእክትን ዝማሬ ሊያሳየው ስለወደደ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እስከ ሦስተኛው ሰማይ እንደተነጠቀ ኹሉ ሊቁም ተነጥቆ የኻያ አራቱ ካህናተ ሰማይን የምስጋና ዝማሬ ሰምቶ ተመለሰ፡፡ ✅ቅዱስ ያሬድ ከአርያም ወርዶ ወደ ምድር እንደ ደረሰ ወደ አክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ገብቶ፡- “ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ቀዳሚሃ ለጽዮን ሰማየ ሣረረ ወበዳግም አርአዮ ለሙሴ ዘከመ ይገብር ግብራ ለደብተራ” (ለአብ ምስጋና ይገባል፣ ለወልድም ምስጋና ይገባል፣ ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባል፡፡ ከጽዮን አስቀድሞ ሰማይን ፈጠረ ዳግመኛም ለሙሴ የድንኳኑን ሥራ እንዴት እንደሚሠራ አሳየው) ሲል ዘምሮ ይቺኑ መዝሙር ከሰማይ መላእክት አገኘኹት፣ በማለት አርያም በሚል ሥያሜ ጠርቷታል፡፡ ✅ይኽነኑ ድርሳነ ዜማ የጻድቁ ካሌብ ልጅ ንጉሥ ገብረ መስቀል በሰማ ጊዜ ጫማውን ሳይጫማ ንግሥቲቱም ደንገጡሮቿን አጃቢዎቿን ሳታስከትል መኳንንቱ፣ ካህናቱና መምህራኑ እነሱን ተከትለው እየተጣደፉ ወደ ዐደባባዩ በመኼድ በተመስጦ ሲሰሙት ውለዋል፡፡ ✅ቅዱስ ያሬድ ዐምስት የዜማ መጻሕፍትን የደረሰ ሲኾን እነርሱም ፩ኛ) ድጓ ፪ኛ) ጾመ ድጓ ፫ኛ) ምዕራፍ ፬ኛ) ዝማሬ ፭ኛ)መዋሥዕት ናቸው፡፡ ✅እነዚኽንም ታላላቅ ድርሰቶቹን በሦስት የዜማ ስልቶች ማለት በግእዝ፣ በዕዝል፣ በአራራይ አዘጋጅቷቸዋል፡፡ “ወአሐተ ዕለተ እንዘ ይዜምር ያሬድ ቀዊሞ ታሕተ እገሪሁ ለንጉሥ ገብረ መስቀል ወእንዘ ያጸምዕ ንጉሥ ቃሎ ለያሬድ ተከለ በትረ ኀጺን ውስተ መከየደ እግሩ ለያሬድ” ይላል፤ ከዕለታት ባንዳቸው ቅዱስ ያሬድ በተመስጦ ልዑል እግዚብሔርን በዝማሬ ሲያመሰግን ንጉሥ ገብረ መስቀል ሳያውቁት ልባቸው በጣዕመ ዜማው በመመሰጡ የብረት ዘንጉን በቅዱስ ያሬድ እግር ላይ ተክለውታል፤ ከእግሩም ብዙ ደም ቢፈስስም ቅዱስ ያሬድ ግን ማሕሌቱን እስከሚፈጽም ድረስ ምንም አልሰማውም ነበር፡፡ ✅ንጉሡም የደሙን መፍሰስ አይቶ ደንግጦ ቅዱስ ያሬድን “የደምኽ ዋጋ የፈለግኸውን ንገረኝ” አለው፤ ቅዱስ ያሬድም ተምኔቱ ወደ ገዳም መኼድ እንደኾነ ነገረው፤ ያን ጊዜ ንጉሡ እያዘነ አሰናብቶታል፡፡ ✅“ወእምዝ ቦአ ያሬድ ውስተ ቤተ ክርስቲያን ወቆመ ቅድመ ታቦተ ጽዮን” ይላል ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብቶ በታቦተ ጽዮን ፊት በመቆም የአንቀጸ ብርሃንን ምስጋና ከመዠመሪያው እስከ መጨረሻው በተናገረ ጊዜ በእግዚአብሔር ኀይል ክንድ ያኽል ከምድር ከፍ ከፍ አለ፤ ከዚኽ በኋላ ወደ ሰሜን ተራራዎች ወደ ገዳም ሲኼድ የአኲስም ጽዮን ካህናት እስከ ተከዜ ወንዝ ድረስ ሸኙት ርሱም እጅግ ባማረ ጣዕመ ዜማ ድምፁን ከፍ አድርጎ “ሰላም እግዚአብሔር ኲሉ ባቲ ተሃሉ ወትረ ምስለ ኲልክሙ” (በኹሉ ላይ ጸንታ የምትኖር የእግዚአብሔር ሰላም ዘወትር ከኹላችኊ ጋር ትኑር) ብሎ የስንብት መዝሙርን ዘመረ፤ ካህናቱም ይኽነን ቃል ሰምተው መሪር እንባን አለቀሱና ተሰነባበቱ፡፡ ✅በትርጓሜ ቅዳሴ ማርያም መቅድም ላይ እንደምናነብበው ቅዱስ ያሬድ ማይ ኪራህ በተባለው ቦታ ተሰውሮ ጸዋትወ ዜማን ሲያስተምር እመቤታችን ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬምን የብህንሳውን አባ ሕርያቆስን በአካለ ነፍስ እንዲመጡ አድርጋ ኤፍሬም ውዳሴዬን፤ ሕርያቆስ ቅዳሴዬን ነግራችኹት ቅዱስ ያሬድ በዜማ ይድረስልኝ ብላ ነግረውት በዜማ ደርሶታል፤ ይኽም ሊታወቅ ሥረይ በቅዳሴ ማርያም ይበዛል፡፡ ✅ርሱም ጸዋትወ ዜማን ለደቀ መዛሙርቱ እያስተማረ መላእክት ዘወትር እየጐበኙት በጾም በጸሎት ተወስኖ በተጋድሎ ለኻያ ኹለት ዓመት ጸንቶ ኖረ፤ በመጨረሻም ጌታችንም ለቅዱስ ያሬድ ተገልጾለት “ኦ ፍቁርየ ቀዳሚኒ በከመ ሰመርኩ ትርአይ ሥርዐተ ስብሐተ መላእክት ዘበሰማያት ወአስተኀለፍከ ዘንተ ማሕሌተ ዲበ ምድር... ” (ወዳጄ ሆይ ቀድሞ በሰማይ ያለ የመላእክትን ሥርዐተ ማሕሌት እንድታይና ወደ ምድርም አስተላልፈኽ ይኽነኑ ዜማ እንድትመሠርት እንደ ወደድኊ ኹሉ እኔ ዳግም ተመልሼ በምመጣበት ጊዜ ከካህናተ ሰማይና ሄሮድስ ደማቸውን ካፈሰሰው ሕፃናት ጋር በደብረ ጽዮን ትዘምር ዘንድ ሰማያዊ የክብር አክሊልና የብርሃን ልብስ ተዘጋጅቶልኻል” ብሎት ቃል ኪዳንን ሰጥቶት በክብር ዐረገ፡፡ የቅዱስ ያሬድ መታሰቢያውም ግንቦት ዐሥራ አንድ ነው፡፡ ✅ሊቁ አርከ ሥሉስም የቅዱስ ያሬድን ነገር በአርኬው ላይ፦ “ሰላም ለያሬድ ስብሐተ መላእክት ለሕዋጼ እንተ አዕረገ በልቡ ኅሊና መንፈስ ረዋጼ ለትምህርተ መጽሐፍ ገብአ እምኀበ ኮነ ነፋጼ በብዙኅ ጻማ ዘአልቦ ሑጻጼ መልዕልተ ጒንደ ዖም ነጺሮ እንዘ የዐርግ ዕጼ” (የመላእክትን ምስጋና ለመጐብኘት ከመንፈስ ቅዱስ የሚሰጥ ፈጣን ዐሳብን ወደ ልቡናው ያሳረገ ለኾነ፤ ጒድለት በሌለበት በብዙ ድካምም ወደ ዛፍ ግንድ ጫፍ ላይ ትል ሲወጣ ተመልክቶ፤ ኰብልሎ ከኼደበት መጻሕፍትን ለመማር የተመለሰ ለኾነ ለያሬድ ሰላምታ ይገባል) በማለት ሊቁ ማሕሌታይን አመስግኖታል፡፡ ✅ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በተአምኆ ቅዱሳን መጽሐፉ ላይ ማኅቶተ ቤተ ክርስቲያን ሊቁ ቅዱስ ያሬድን ሲያወድስ፡- “ሰላም ለያሬድ ቀሲስ ዘጽጉብ እክለ መንፈስ ቅዱስ፤ ዘአስተጋብአ ምድራሳተ እምኲሎሙ መጻሕፍት ወአሰርገዋ በሐዋዝ ስብሐት ወበጥዑም ማሕሌት ለብሔረ ኢትዮጵያ በስብሐት ሃሌ ሉያ ዘከዐወ ቃለ መለኮት ዲቤሃ ከመ አስራበ ወርቅ ንጹሐ”፡፡ (የመንፈስ ቅዱስን ምግብን የጠገበ፤ ከመጻሕፍት ኹሉ ትርጓሜያተ ድርሰትን ያሰባሰበ፤ ሃሌ ሉያ በሚል ምስጋና የኢትዮጵያ ሀገርን በጥዑም ማሕሌትና በሚያምር ምስጋና ያስጌጠ፤ የመለኮት ቃልን በላይዋ ላይ እንደ ንጹሕ የወርቅ ሻሻቴ ያፈሰሰ ለኾነ ለካህኑ ያሬድ ሰላምታ ይገባል) ይለዋል፡፡ [የጽሑፉ ምንጭ፡- አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የደረሰው ተአምኆ ቅዱሳን ንባቡና ትርጓሜው በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ የተጻፈ፤ ከገጽ 232-235]፡፡ 🙏የቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከት ይደርብን።🙏

📱 ✝  አዲስ መንፈሳዊ የ Youtube ወይም የ Telegram ቻናል ለመክፈት አስበው ወይም ከፍተው Members እና Subscribers እንዴት አርገው  ለመጨመር አሳብ ገፍቶት ያውቃል ?.. እንዲያሁስ አሳብ አይግባዎች እኛው አለንሎት ! በፕሮሞሽን ስራ ከ 4 ዓመት በላይ የሆነውን EOTTC PROMOTION   ምርጫዎት ያርጉ ! እንዲሁም መንፈሳዊ ነክ ነገሮችን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ! 📌 መንፈሳዊ የመጽሐፍ ምረቃ 📌 መንፈሳዊ ጉዞ Agent 📌 መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ነገሮች  ወ.ዘ.ተ እናስተዋውቅሎታለን እርሶ ብቻ ያናግሩን ለተጨማሩ መረጃዎች የ Telegram ቻናላችንን ይጎብኙት ! 👇     👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Click here - EOTTC Promotion Click here - EOTTC Promotion _