es
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

Ir al canal en Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

Mostrar más
4 374
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
🌾✞ #ዘሰኔ_ጎልጎታ ✞🌾 ⛪️ሰኔ ፳፩⛪️ https://t.me/EOTC2921 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። 🙏✞ልመናዋ ክብሯ የልጅዋም ቸርነት ከወዳጆቿ #ከተዋሕዶ_ልጆች ጋር ለዘለዓለሙ አድሮ ይኑር✞ አሜን፡፡✞🙏 🌾✞ አምላክን የወለደች በውስጥ በአፍአ ንጽሕት የምትሆን የብርሃን እናቱ እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም በሰኔ ፳፩ ቀን በመካነ ጎልጎታ ይኸውም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር በሚሆን እንዲህ ስትል የጸለየችው ጸሎት ይህ ነው፡፡ #ልጄ_ወጃዴ_ጌታዬ_አምላኬና_ንጉሤ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሰውን ለማዳን ስትል በፈቃድህ ከኔ ተወልደህ ጡቶቼንም ጠብተህ በግዕዘ ህጻናት ብታድግ ሰማይና ምድር አይችሉህም እኮን፡፡ የዓለም ዳርቻዎች አይወስኑህም ምድርም ልትሸከምህ አትችልም፤ ቀላያትና አብርሕትም ከጥልቀታቸው የተነሳ የክረምት ማዕበል በእልፍኝህ አይመሉም፤ ኃያላት መላእክትም ቢሆኑ ወደ አንተ ሊቀርቡ አይችሉም። አቤቱ እኔ እናትህና ገረድህ የምሆን በማኅፀኔ ፱ ወር ከ፭ ቀን ተሸክሜሃለሁና ጡቶቼንም ፬ ዓመት እየጠባህ አድገሀልና እለምንሃለሁ አማልድሀለሁ። ሄሮድስ በምቀኝነት ሊገድልህ በፈለገ ጊዜ አንተን በጀርባዬ አዝዬ አራት ዓመት ከአንዱ ሀገር ወደ አንዱ ሀገር ተሰድጃለሁና፤ #አቤቱ_ጌታዬና_አምላኬ_ኢየሱስ_ክርስቶስ_ሆይ! ጸሎቴንና ልመናዬን ስማኝ፡፡ #አቤቱ_ማኅፀኔን ዓለም አድርገህ ፱ ወር ከ፭ ቀን የተሸከምኩህን፤ አቤቱ በቁርና በብድር ወራት በቤተልሔም ከኔ መወለድክን አስብ፡፡ #አቤቱ_ከአንተ_ጋር ከሀገር ወደ ሀገር መሰደዴን ስለአንተም የደረሰብኝን ጭንቅና መከራ ረሀብና ጥም አስብ። የምለምንህም ለደጋጎች ለጻድቃን ብቻ አይደለም በዚህ ዓለም ሳሉ ስሜን ለሚጠሩ መታሰቢያዬን ለሚያደርጉ በአማላጅነቴ ለሚተማመኑ ኃጥኣንም ነው እንጂ፤ አቤቱ ጸሎቴንና ልመናየዬን አስተውል ከአንተ ዘንድ የምሻውን የቃሌን ልመና ትሰማኝ ዘንድ የልቦናዬን ሀሳብ ትፈጽምልኝ ዘንድ። #በዚህች_ዕለትና በዚህች ሰዓት ፲፪ የብርሃን መላእክትን ፪ የይቅርታ መላእክት ፳፬ የምህረት መላእክት ከእኔ ጋር ቁመው የልመናዬን ቃል ይፈጹሙልኝ ዘንድ ላክልኝ፤ ካንተ ዘንድ የምሻውን ቸርነትህን አታርቅብኝ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! የዓለም ሳይፈጠር አስቀድሞ ከአንተ ጋር በነበረ በእግዚአብሔር አብ በባህርይ አባትህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ። #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ሰማይና ምድር ተራሮችና ኮረብቶች ሰውና መላእክት ፀሐይ ጨረቃና ከዋክብት ሳይፈጠሩ፤ ቀንና ሌሊት ሳይለዩ በነበረ በእግዚአብሔር ስምህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! የአብ የባሕርይ ሕይወቱ የሆነ ከአብ የተገኘ የአንተም የባሕርይ ሕይወትህ በሆነ ከአንተ ጋር የተካከለ በጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስ ከኮከብ መውጣት በፊት ከአንተ ጋር በነበረ አሁንም ያለ ለዘለዓለምም የሚኖር በአብና በመንፈስ ቅዱስ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ሰማይ ምድር ሊወስኑህ የማይቻላቸው አንተን ፱ወር ከ፭ ቀን በተሸከመችህ ማኅፀኔ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ። #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ፬ዓመት ወተታቸውን እየጠባሕ(እየተመገብህ) ባሳደጉህ ሁለቱ ጡቶቼ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ። #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! "እለ ብዙኃት አዕይንቲሆሙ" በተባሉ ፀወርተ መንበርህን በረዓድ እየተንቀጠቀጡ መንበርህን የሚሸከሙ አንተን ባዘለችህ ጀርባዬ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ከርጉም ሄሮድስ ፊት ሽሽትን ወደ ግብፅ አካባቢ እስክንደርስ ድረስ በደረሰብኝ ረኃብና ጥም ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ። #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! አንተን ይገድሉሃል እያልኩ ሳስብ ከዓይኖቼ እንደ ሰን ውሃ እየፈሰሱ በክብርት ሥጋህ ላይ በወረዱት ዕንባዎቼ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ምን ምን ሊቀርብህ የማይችል አንተን በሳሙ ከንፈሮቼ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ከአንተ ጋር ቃል ለቃል በተነጋገረ አንደበቴ ሱራፌል ኪሩቤል ድምፅህን ሰምተው ፀንተው ለመቆም የማይቻላቸው ጥዑማት ቃላትህን በሰሙ ጆሮቼ ፴፫ ዓመት ከአውራጃ ወደ አውራጃ ከአንተ ጋር በተመላለሱ እግሮቼ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ልብሱ እሳት ክዳኑ እሳት እየተባልክ የምትመሰገን አንተ እሳተ መለኮት ስትሆን በጨርቅ ተጠቅልለህ በተጣልክበት ዋሻ (በረት) ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! መልአከ ምክርህ በሆነ ቅዱስ ሚካኤል አንተን በክብር እወልድ ዘንድ የመወለድህንም ዜና(ምስራች) በነገረኝ #በቅዱስ_ገብርኤል ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! በምጥ የተያዙትን፡ ሴቶች ማህፀን ይፈታ ዘንድ ሥልጣን በሰጠኸው በቅዱስ ሩፋኤል ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! የሰላምና የደኀንነት መልአክ በሆነ በቅዱስ ዑራኤል ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ያዘኑትን የሚያረጋጋ በሰዳክያል መልአክ፤ ጻድቅና ትሑት በሆነ በሰላትያል መልአክ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ዙፋንህን በሚሸከሙ አርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር እያሉ አኗኗርህን በማመስገን መንበርህን በሚያጥኑ ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ተልእኮቻቸውን ለማፋጠን በሚፋጠኑ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! እልፍ ሆነው በፊትህ በሚቆሙ እልፍ ሆነው በኋላህ በሚቆሙ እልፍ ሆነው በቀኝህ በሚቆሙ እልፍ ሆነው በግራህ በሚቆሙ መላእክት ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! በመንበርህ ዙሪያ በሚቆሙ እልፍ አእላፍት ትጉሃን መላእክት ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! በሰማይና በምድር ስፋታቸው በደመና ውስጥ በሚመላለሱ ረቂቃን መላእክት ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ተራሮችና ኮረብቶች ከመፈጠራቸው አስቀድሞ በፀሐይና በጨረቃ ውስጥ በሚመላለሱ ብርሃናውያን መላእክት ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! በእሳት ውስጥ በሚመላለሱ እሳታውያን መላእክት ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! በሰማይ ተድላ መንበርህ በእግርህ መረገጫ በሆነ በምድር ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! በኢየሩሳሌም ሰማያዊት ሀገርህ ብርሃነ መለኮትህ በተገለጠበት በደብረታቦር ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! በደብረ ዘይት በበአተ መንግስህ በደብረ ጽዮንም ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ሥርዓተ ጥምቀትን ለመመሥረት በትሕትና በቆምክበት በማዕከለ ዮርዳኖስ በቅዱስ መንፈስንና ከአንተም ዘንድ በወጣው ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ይቀጥላል✤✤✤

👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

🌾✞ #ምሥጢረ_ቁርባንና_አፈጻጸሙ ✞🌾 ~ክፍል ፫~ ፫ #አፈጻጸም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፣ የሠራውንና ሐዋርያትና፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ያቆዩትን የተቀደሰ ሥርዓት ተከትላ /መሠረት አድርጋ/ ምሥጢረ ቁርባንን ትፈጽማለች፡፡ በምትፈጽምበትም ጊዜ “ንዜኑ ሞተከ ወትንሣኤከ ቅድስት ሞትህን የተቀደሰች ትንሣኤህን እንመሠክራለን፡፡” (ፍሬ ቅዳሴ) እያለች ትዘምራለች፡፡ የምሥጢረ ቁርባን አፈጻጸም ከቅዳሴ ተለይቶ የሚታይ ባለመሆኑ ከዚህ በታች ከቅዳሴው ሥርዓት ጋር አብረን በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል፡፡ ፬ #ቅዳሴ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ቃሉ መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ በተባለው መጽሐፋቸው “ቅዳሴ” የሚለውን ቃል “መቀደስ፤ አቀዳደስ፤ ቅደሳ፤ ቡራኬ፤ ምስጋና፤ የቁርባን ጸሎት “በማለት ይፈቱታል፡፡ (ገጽ ፯፻፹፬፡፡) ቅዳሴ ከምሥጢረ ቁርባን ጋር በቀጥታ የተያያዘ ሲሆን ለሌሎቹ ምሥጢራትም የምሥጢርነታቸው ማረጋገጫ ማኅተም ነው፡፡ ያለ ሥጋ ወደሙ ምሥጢራቱ በራሳቸው ምሉዕ ሊሆኑ አይችሉምና፡፡ አጠቃላይ ሥርዓተ ቅዳሴው በሦስት ክፍሎች ይከፈላል፡፡ እነዚህም ክፍሎች የዝግጅት ቅዳሴ፣ የንባብ /ትምህርት/ ቅዳሴና ፍሬ ቅዳሴ በመባል ይታወቃሉ፡፡ በዝርዝር ለማየትም ያህል ከዚህ የሚከተለውን እንከታተል፤ ✅✤፩ #የዝግጅት_ቅዳሴ የዝግጅት ቅዳሴ በሌላ መጠሪያው ግብዓተ መንጦላዕት ይባላል፡፡ በዚህ ክፍል የሚቀርበው ጸሎት ከመቅደስ በአፍአ (ከመጋረጃ ውጪ) የሚጸለይና ወደ መጋረጃው ውስጥ /መቅደስ/ ለመግባት አሐዱ ብሎ ለመቀደስም የሚያስችል ነው፡፡ ይህም “ሚ መጠን ግርምት ዛቲ ዕለት-ይህች ዕለት ምንኛ የምታስፈራ ናት…” እስከሚለው ድረስ ያለውን የሚያካትት ነው፡፡ ✅✤ካህኑ ዝግጅቱን የሚጀምረው ወደ መቅደስ ገብቶ በታቦተ እግዚአብሔር ፊት በመስገድ ነው፡፡ ይኸውም ከመጋረጃው በአፍአ (ውጪ) አንድ ጊዜ ከመጋረጃው ውስጥ ሦስት ጊዜ በመስገድ የሥላሴን አንድነትና ሦስትነት በሚያጠይቅ (በሚያስተምር) መንገድ የሚፈጸም ነው፡፡ ከዚያም ካህናቱንና ዲያቆናቱን እጅ በመንሳት (ሰላም በማለት) ተረኛነቱን ይገልጽላቸውና በጸሎት እንዲያስቡት ይማጸናል፡፡ ይህም አገልግሎቱ የፍቅርና የመተሳሰብ መሆኑን የሚያመለክት ነው፡፡ በመቀጠል ሳይረዝም ወይም ሳያጥር ልኩ የሚሆነውን ልብስ መርጦ ከሱ የሚበልጥ ካህን (ጳጳስ) ካለ አስባርኮ ከሌለም ራሱ ባርኮ የክህነት (የአገልግሎት) ልብሱን ይለብሳል፡፡ አንዴ ከለበሰ በኋላ አገልግሎቱ ሳይፈጸም አውልቆ መቀየር አይቻልም። ✅✤ልብሰ ተክህኖ ከለበሰ በኋላ ቀጥታ የሚያመራው ቀደም ብለን እንደገለጽነው ወደ መቅደስ ለመግባት የሚያስችለውን ጸሎት ወደ ማቅረብ ነው፡፡ ይህም ወደ እግዚአብሔር መቅደስ ማደሪያ ለመግባት የሚደረገውን ጥንቃቄ ያሳያል የጸሎቶቹ ዝርዝር መገለጫም እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡ ✅✤በመጀመሪያ ጸሎቱ የሚካተቱ፡- ካህኑ ፊቱን ወደ ሕዝቡ አድርጎ ለራሱና ለምእመናኑ የሚጸልየው ጸሎት እንደ መጀመሪያ የቅዳሴ ጸሎት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ ይህም ምዕዳን /ምክር/ ጭምር የያዘ ነው። ↪የንስሐ ጸሎት (ካህኑ ቀዳሾቹን በሙሉ ይዞ በሕዝቡ ፊት ቆሞ የሚጸልየው) ሲሆን ይህም ለቅዳሴው ተገቢ አገልግሎት ለመስጠት ንጹሐን ሆነው መቅረባቸውን ማረጋገጫ ነው፡ ልዩ ልዩ የቅዱስ ዳዊት መዝሙራትን ማለትም፡- ፳፬ኛውን፣ ፷፰ኛውን፣ ፻፩ኛውን፣ ፻፪ኛውን፣ ፻፳፱ኛውንና ፻፴ኛውን ይደግማል፡፡ በማከታተልም፡- ↪“እግዚአብሔር አምላክነ አንተ ውእቱ ባሕቲትከ ቅዱስ…፤ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ አንተ ብቻ ልዩ፣ ምስጉን፣ ክቡር ነህ” የሚለውን፣ “እግዚአብሔር አምላክነ ዘተአምር ኵሎ ኅሊና ሰብእ…፤ የሰውን ሁሉ ዐሳብ የምታውቅ እግዚአብሔር አምላካችን” የሚለውን የቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘአርማንያን ጸሎት (ይህ ጸሎት ከመቅደሱ ገብቶ፥ ከመንጦላዕት ውጪ ሆኖ የሚቀርብ ነው፡፡) ↪ካህኑ “እግዚአብሔር አምላክነ ወፈጣሪነ…፤እግዚአብሔር አምላካችንና ፈጣሪያችን…” የሚለውን (ከመቅደስ ገብቶ፣ መንጦላዕቱን አልፎ፣ ከመንበሩ ፊት ቁሞ ከሰገደ በኋላ የሚጸለይ ነው) ይህን እየጸለየ መንበሩን በመክፈት ንዋያተ ቅዱሳቱን እያወጣ በየቦታቸው ያስቀምጣል፡፡ ↪በመቀጠልም “ኦ እግዚእነ ወአምላክነ መወድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአንሣእከነ እምድር…፤ ጌታችን፣ አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኛን ከምድር ያነሣኸን …” የሚለውን በመጨረሻም “እግዚአብሔር አምላክነ ዘይነብር መልዕልተ ኩሉ…፤ ከሁሉ በላይ ያለህ /የምትኖር/ እግዚአብሔር አምላካችን” የሚለውን የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ጸሎት ሦስት ጊዜ ሰግዶ ይጸልያል፡፡ ✅✤በሁለተኛ ጸሎቱ የሚካተቱ፡- ከላይ የገለጽናቸው ጸሎታት ሲፈጸሙ ንዋያቱን በቡራኬ ያከብራቸዋል፡፡ ይህም ከብሉይ ኪዳን መሥዋዕት ይልቅ ቤተ ክርስቲያን ለሐዲስ ኪዳኑ መሥዋዕት የምትሰጠውን ፍጹም ክብር የሚያሳይ ነው፡፡ ከዚህ በኋላ የሚከተሉትን ጸሎታት ያቀርባል፡፡ ↪“እግዚአብሔር አምላክነ ኄር ወመሐሪ ወቅዱስ…፤ ቸር፣ ይቅር ባይ፣ ልዩ፣ ምስጉን፣ ክቡር አምላካችን እግዚአብሔር” የሚለውን፣ በማኅፈድ፣ በጻሕል፣ በጽዋዕ፣ በዕርፈ መስቀል፣ በሞሰበ ወርቅ ላይ የተሠራውን ጸሎት ጸልዮ ከባረካቸው በኋላ መንበሩን፣ ጻሕሉንና ጽዋውን በማልበስ በየቦታቸው ያኖራቸዋል፡፡ ↪“እግዚአብሔር ማእምረ ልብ…፤ በልብ ውስጥ ያለውን ሁሉ የምታውቅ እግዚአብሔር” የሚለውንና “ሃሌ ሉያ ወአንሰ በብዝኃ ምሕረትከ እበውእ ቤተከ…፤ ሃሌ ሉያ (እግዚአብሔርን አመስግኑ) በቸርነትህ ብዛት ወደ ቤትህ (መቅደስህ) እገባለሁ” የሚለውን ጸልዮ ወደ መንጦላዕት (መቅደስ) ይገባል፡፡ (ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል 1-9) ↪ #ይቀጥላል~↩ ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯‌‌

~ለዚህም ጥያቄ ስምዖን ጴጥሮስ “አንተ የዘላለም የሕይወት ቃል እያለህ ወደ ማን እንሄዳለን? እኛስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ አንተ እንደሆንህ አምነናል፤ አውቀናልም፡፡” (ቁ. ፷፰-፷፱፡፡) በማለት ለእውነተኛ ክርስቲያኖች ሁሉ የሕይወት መመሪያ የሚሆን መልስ ሰጠ፡፡ ✅✤ከዚህ ምዕራፍ በግልጽ ለመረዳት እንደቻልነው አንድ ሰው አምኛለሁ ቢልም፣ የፈለገውን ያህል ምግባር ቢሠራና ቢያገለግል በሥጋውና ደሙ እስካልታተመ ድረስ የሕይወት ባለቤት ሊሆን አይችልም፡፡ ለሰው ልጆች ድኅነት ምሥጢረ ቁርባን የግድ አስፈላጊ ነው፡፡ የተከበሩ አንባቢ ሆይ:- ለጥቂት ደቂቃዎች በሚከተሉት ጥያቄዎች ራስዎን ይመርምሩና በክርስትና ሕይወትዎ ያሉበትን ቦታ ይፈልጉ፡፡ ↪ከሥጋ ወደሙ ከተለያዩ (ከተራራቁ) ስንት ዓመት ሆነዎት? ↪እንደ ሐዋርያት ከክርስቶስ ጋር አብረው ከቆሙ(ሲቀበሉ ከኖሩ) በኋላ ዳግመኛ እንደ አይሁድ የኋሊት ገፍቶ የወሰደዎት ነገር ይኖርን ? (ካልሆነ ለምን አፈገፈጉ?) ↪የዘላለም ሕይወት ከሚያገኙበት ከዚህ ቅዱስ ምሥጢር ርቀው የሚኖሩት እስከመቼ ድረስ ነው? እነዚህ ጥያቄዎች በአንደበት ብቻ ሳይሆን በተግባርም ፈጣን ምላሽ የሚሹ ናቸው፡፡ ከሥጋ ወደሙ መራቅ ከመስቀሉ መራቅ ነው፡፡ ከመስቀሉ መራቅ ደግሞ ከክርስቶስ መራቅ ነው፡፡ በጥቅሉ ከእግዚአብሔር መለየት ከዘለዓለማዊ ሕይወትም ወጥቶ ወደ ዘለዓለማዊ ሞት መነዳት ነው፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ነውና። ከሥጋ ወደሙ ለመራቃችን ምንም ዓይነት ምክንያት ብንደረድር በክርስቶስ ፊት አሳማኝ ሊሆን እንደማይችል መርሳት የለብንም፡፡ እግዚአብሔር ለኛ ያለውን ፍቅርና የከፈለውን ውለታ ሊያስረሳና ሊሸፍን የሚችል የቱንም ያህል ምክንያትና ችግር ሊኖር አይችልም፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ “ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ ነውን? ኀዘን ነውን? ስደት ነውን? ራብ ነውን? መራቆት ነውን? ጭንቀት ነውን? ሾተል ነውን?” (ሮሜ ፰፥፴፭፡፡)” በማለት ያስተማረን ከላይ የገለጽነውን ቁም ነገር የሚያጠናክርልን ነው፡፡ ✅✤ቁርባን በብሉይ ኪዳንና በሐዲስ ኪዳን ልዩነቱና አንድነቱ ምንድነው? ይህን ጥያቄ እስቲ ለመመለስ ይሞክሩ። በብሉይ ኪዳን ታሪክ መሥዋዕትና ቁርባን ለእግዚአብሔር ማቅረብ የተጀመረው ከአባታችን ከአዳም ጀምሮ ነው፡፡ በዘመነ አበው የነበሩ አባቶች እስከሙሴ ድረስ በሕገ ልቡና መርምረው እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት አቅርበው ተመስግነውበታል፡፡ ያማረ የተወደደ መሥዋዕት ማቅረብ ያልቻሉ ደግሞ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ሳያገኙ ቀርተዋል፡፡ (ዘፍ. ፬፥፫-፮፡፡) ከሙሴ ጀምሮ ባለው ዘመን ደግሞ እግዚአብሔር በሙሴ አማካኝነት እስራኤልን ባዘዘው መሠረት ከሥጋ (ከእንስሳ) ወገን የሆነውን መሥዋዕት፣ ከአዝርዕትና ከአትክልት ወገን የሆነውን ደግሞ ቁርባን እያሉ በመጥራት ለእግዚአብሔር ያቀርቡት ነበር፡፡ መሥዋዕቱና ቁርባኑም የዘወትር፣ የመባቻ፣ የሰንበት፣ የበዓል፣ የፈቃድ፣ የምስጋና፣ የመድኃኒት፣ የንስሐ፣ የብፅዓት፣ የቅንዓት እየተባሉ ይጠሩ ነበር፡፡ (ዘኁ 8÷1-ፍጻ፣ 9÷1ፍጻ፡፡) የዘወትሩን መሥዋዕት ካህናት፣ የዓመቱን መሥዋዕት ደግሞ ሊቀ ካህናት፤ ያቀርቡት ነበር፡፡ ካህናቱም አስቀድመው ስለራሳቸው በደል በመቀጠልም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር፡፡ ከመጋረጃ ውጪ በቅድስት ካህናቱ መሥዋዕት ሲያቀርቡ ሊቀ ካህናቱ ግን ከመጋረጃ ውስጥ በዓመት አንድ ቀን በቅድስተ ቅዱሳን መሥዋዕቱን ያቀርብ ነበር፡፡ መሥዋዕቱም ሆነ ቁርባኑ ከሰዎች ለእግዚአብሔር የሚቀርብና ጊዜያዊ ኃጢአትን ለማስተሥረይ ብቻ የሚችል ነበር፡፡ (ዕብ 9÷፮-፰፡፡) ✅✤የሐዲስ ኪዳኑ መሥዋዕት ግን አስቀድመን እንደገለጽነው እግዚአብሔር ዓለሙን ሁሉ እስከ ሞት ድረስ የወደደበትና ለሰው ልጆች ሁሉ የተሰጠ የፍቅር ስጦታ ነው፡፡ (ዮሐ ፫፥፲፮፡፡) በብሉይ ኪዳን ዘመን የነበሩ አበው ሁሉ ያቀረቡት መሥዋዕትና ቁርባን፣ በአዳምና በሔዋን በደል በሰው ልጆች ሁሉ ላይ ተፈርዶ የነበረውን መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ ሊያስወግድ አልቻለም ነበር፡፡ እግዚአብሔር አምላካችን ይህንን መርገም ያጠፋበት፤ የጥሉንም ግድግዳ ያፈረሰበት አማናዊ መሥዋዕት ክርስቶስ በመስቀል ላይ የቆረሰውና ያፈሰሰው ቅዱስ ሥጋው ክቡር ደሙ መሆኑም ይታወቃል፡፡ የሁለቱ ኪዳናት መሥዋዕት አንድነታቸው ካህናት በቤተ መቅደስ ስለራሳቸውና ስለሰዎች በእግዚአብሔር ፊት የሚያቀርቡት መሆኑ ነው፡፡ ↪ #ይቀጥላል~↩ ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯‌‌

🌾✞ #ምሥጢረ_ቁርባንና_አፈጻጸሙ ✞🌾 ~ክፍል ፪~ ፪ #አስተምህሮ የተከበሩ አንባቢ ሆይ እነዚህን ጥያቄዎች ለመመለስ እየሞከሩ ራስዎን ይገምግሙ:: ❖ እኛ በዚች ዓለም ላይ ስንኖር እሱን የምንፈልግበት ዕቅድና ዓላማ ከሱ አምላካዊ ዕቅድና ዓላማ ጋር የተገናኘ ነው ብለው ያስባሉ? እንዴት? ❖ የምንወጣውና የምንወርደው፣ ማለትም ሙሉ ጊዜ ሰጥተን የምንደክመው ለየትኛው መብል ነው? ለሥጋዊው ወይስ ለመንፈሳዊው? እነዚህ ሁለት ጥያቄዎች በአይሁድ ሕይወት አንጻር ራሳችንን የምናይባቸውና ለማስተካከልም የምንነሣባቸው መሠረታዊ ነጥቦች ናቸው፡፡ ጥያቄዎቹን በግልዎ ይሥሩና በታማኝነት ራስዎ አርመው ውጤቱን በእግዚአበሔር ፊት ያስቀመጡ፡፡ ፈተናውን የምያልፉ ይመስልዎታል? በቀጣይስ ምን ዓይነት ሕይወት ሊኖረኝ ይገባል ይላሉ? ✅✤ የምሥጢረ ቁርባን አስተምህሮ በስፋት ከቀረበባቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች መካከል የዮሐንስ ወንጌል ከፍተኛውን ቦታ ይይዛል፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚሁ ወንጌል ምዕራፍ ፮ ከቁጥር ፳፮ ጀምሮ ምሥጢረ ቁርባንን በተመለከተ ለጊዜው ለቤተ አይሁድ ለፍጻሜውም ለዓለሙ ሁሉ የሚሆን ሰፋ ያለ ትምህርት ሰጥቷል፡፡ በወቅቱ አይሁድ ባሕር እስከማቆራረጥ (እስከመሻገር) ደርሰው ጌታችንን የፈለጉበት ዓላማ ሥጋዊ ነበር፡፡ ይህን ጠንቅቆ ያወቀው የባሕርይ አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ እናንተ የምትፈልጉኝ እንጀራ ስለበላችሁና ስለጠገባችሁ ነው እንጂ ተአምራት ስላያችሁ አይደለም፡፡ የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ለዘላዓለም ሕይወት ለሚኖር መብል ሥሩ እንጂ ለሚጠፋው መብል አይደለም፤ ይህን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና፡፡” (ዮሐ. ፮፥፳፮-፳፰) በማለት የፍለጋቸው ዓላማ እሱ ሰው ሆኖ የጠፋውን የሰው ልጅ ለመፈለግ ከመጣበት ዓላማ ጋር እንደማይገናኝ ነግሯቸዋል፡፡ ✅✤ቤተ አይሁድም “እንግዲህ የእግዚአብሔርን ሥራ እንሠራ ዘንድ ምን እናድርግ?” (ዮሐ. ፮፥፳፰)። ሲሉ ላቀረቡት ጥያቄ “ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው ታምኑ ዘንድ ነው” (ቁ. ፳፱)። በማለት ነው ጌታችን የመለሰላቸው፡፡ ይህ የሰጠው መልስ የክርስቲያናዊ ሕይወት ማዕከል ነው፡፡ የእግዚአብሔር ሥራ በክርስቶስ ማመን ነው ማለት በትምህርቱ፣ በተአምራቱ፣ በድርጊቱ ማለትም በጥምቀቱ፣ በሕማሙ፣ በመስቀሉ፣ በቆረሰው ሥጋና ባፈሰሰው ደሙ፣ በሞቱ፣ በትንሣኤው፣ በዕርገቱና በዳግም ምጽአቱ … ማመን ማለት ነው፡፡ እንደገለጽነውም ከነዚህ መካከል አንዱ የምሥጢራት ሁሉ መክበባቸውና ማረጋገጫቸው የምሥጢረ ቁርባንን አማናዊነት ማመንና ተሳታፊ መሆን ነው፡፡ ✅✤ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሌላው ዝርዝር ማብራሪያ የሰጠበት አንቀጽ ደግሞ አይሁድ ላቀረቡት ጥያቄ በሰጠው ምላሽ መነሻነት የቀረበ ተጨማሪ ትምህርት ነው፡፡ በክርስቶስ ለማመን እንዲችሉ ሙሴ ያደረገውን ዓይነት መና አውርዶ እንዲያሳያቸው ማለትም ተአምር /ምልክት/ ማየት እንደሚሹ ጠየቁት፡፡ አምስቱን የገብስ እንጀራና ሁለቱን ዓሣዎች አበርክቶ ካበላቸው በኋላ ይህን ድንቅ ተአምር ወደጎን ጥለው ሌላ ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁት፡፡ ጌታችንም ላባቶቻቸው በምድረ በዳ መና ያወረደላቸው ሙሴ ሳይሆን እግዚአብሔር መሆኑን አስረግጦ ነገራቸው። በማስከተልም “የእግዚአብሔር እንጀራ ከሰማይ የሚወርድ፤ ለዓለምም ሕይወትን የሚሰጥ ነው፡፡” (ዮሐ. ፮፥፴፫)።በማለት ከሰማይ የወረደ እንጀራ ከፈለጉ አማናዊው የሕይወት እንጀራ እሱ ራሱ መሆኑን አረጋገጠላቸው፡፡ እነሱም ያንን እንደጀራ እንዲሰጣቸው ለመኑት፡፡ ቤተ አይሁድ አሁንም ሥጋዊ ከሆነው አመለካከታቸውና መንገዳቸው ባለመመለሳቸው ሳይሠሩ ዘወትር እያፈሱና እየለቀሙ የሚበሉትን የአባቶቻቸውን ዓይነት መና ነው እየለመኑ ያሉት፡፡ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ግን ስለሕይወት እንጀራ ማለትም ስለ ሥጋውና ደሙ መንገሩን በመቀጠል ዓይናቸውን ወደ እውነተኛው የሕይወት እንጀራ (ምግብ) እንዲያዞሩ አሳሰባቸው፡፡ ✅✤ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ “ዐሳቤ እንደ ዐሳባችሁ፣ መንገዴም እንደመንገዳችሁ አይደለምና፣ ይላል እግዚአብሔር፡፡ ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ፣ እንዲሁ መንገዴ ከመንገዳችሁ፣ ዐሳቤም ከዐሳባችሁ የራቀ ነው፡፡” (ኢሳ. ፶፭፤፰-፲፡፡) በማለት እንደተናገረው የአይሁድ ዐሳብና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዐሳብ ፈጽሞ የተራራቀ ነበር፡፡ እርሱ ሰማያዊውን፣ ዘላለማዊውንና መንፈሳዊውን የሕይወት እንጀራ እንዲቀበሉ ያስተምራቸዋል፡፡ እነሱ ደግሞ ምድራዊውን፣ ጊዜያዊውንና ሥጋዊውን እንጀራ ይለምናሉ፡፡ ይህ በመጽሐፍ ቅዱስ የሰፈረ የሰው ልጅ ከፈጣሪው ጋር ያደረገው እጅግ አስገራሚው ቃለ ምልልስ ነው። ✅✤የእኛስ ዐሳባችንና መንገዳችን ከእግዚአብሔር ዐሳብና መንገድ ጋር የተገናኘ ይሆንን? ክርስቲያኖች ሁሉ መሠረታዊውን ሥራ መሥራት ያለባቸው እዚህ ጋ ነው። “ከሰማይ የወረደ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ” የሚለውን እውነት አይሁድ መቀበል ስላልፈለጉ (ስላልቻሉ) አንጐራጐሩ፡፡ የአንደበቱን ትምህርት የእጁንም ተአምራት ሰምተውና አይተው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ወልደ አምላክ መሆኑን ማለትም ሰው የሆነ አምላክ መሆኑን ማመን አቃታቸው። ቅድመ ዓለም ከአብ ያለእናት፣ ድኅረ ዓለም ማለትም አምስት ሺ ከአምስት መቶ ዓመት ሲፈጸም ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ያለ አባት መወለዱን በመካዳቸው “እንዴት ከሰማይ ወረድሁ ይለናል?” አሉ፡፡ ጌታችንም የአብ የባሕርይ ልጁ መሆኑን ገልጾ ከሰማይ የወረደ የሕይወት እንጀራ እሱ መሆኑን ዳግም አስረግጦ ነገራቸው:: አባቶቻቸው በምድረ በዳ ከበሉት መና ጋር ሲነጻጸር ያለውን ልዩነትም አስረዳቸው፡፡ (ዮሐ. ፮፥፵፩-፶፪፡፡) “ከሰማይ የወረደ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ” ያላቸውን እየተረጎመ ማስረዳቱንም ቀጠለ፡፡ “እንጀራ” እያለ ሲገልጸው የቆየው የሕይወት እንጀራ የሆነውን ቅዱስ ሥጋውን እንደሆነም ገለጸ፡፡ በዚህ ጊዜ የበለጠ መደናገርና ማጉረምረም በአይሁድ መካከል ተፈጠረ፡፡ ✅✤የተከበሩ የዚህ ትምህርት ተከታታይ፦ ለአንድ ሰው መዳን (መንፈሳዊ ድኅነት ማግኘት) ቁርባን የግድ ነውን? ለምን? ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋውን ቆርሶ፣ ደሙን አፍስሶ ከመስጠቱ፣ በስቅለቱም ዋዜማ ምሥጢረ ቁርባንን ከመመሥረቱ አስቀድሞ በጎላ በተረዳ መንገድ ስለ ቅዱስ ቁርባን አስተማረ፡፡ አይሁድም “ይህ እንበላ ዘንድ ሥጋውን ሊሰጠን እንዴት ይችላል?” ብለው እርስ በርሳቸው ተከራከሩ፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ፣ ደሙንም ካልጠጣችሁ የዘላለም ሕይወት የላችሁም፡፡ ሥጋዬን የሚበላ÷ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፤ እኔም በኋለኛይቱ ቀን አነሣዋለሁ፡፡” (ዮሐ. ፮፥፶፫-፶፭፡፡) በማለት የተብራራ÷ የተረዳ÷ ሕይወትም የሆነ ቃሉን ነገራቸው፡፡ ይህንና ይህን የመሰለውን እውነተኛ ትምህርት በጨመረና ባስተማረ ቁጥር አይሁድ የበለጠ እየታወኩና እየተደናገሩ በክህደትም ልቡናቸውን እያጸኑ ሔዱ፡፡ ✅✤ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚገልጸውን እውነትና ሕይወት የሆነውን ትምህርት መሸከም የተሳናቸው አይሁድ ወደኋላቸው ተመልሰው ሸሹ፡፡ ይከተሉት ከነበሩት ብዙዎቹ “ይህ የሚያስጨንቅ ንግግር ነው፣ ማንስ ሊሰማው ይችላል?” (ዮሐ. ፮፥፷ ፤፤) እያሉ አንጐራጐሩና ወደ ኋላቸው ተመለሱ፡፡ ጌታችንም ከአምስት ገበያ ሕዝብ መካከል ከእርሱ ጋር ጸንተው የቆዩትን ዐሥራ ሁለቱን ደቀመዛሙርት “እናንተ ደግሞ ልትሔዱ ትሻላችሁን?” (ቁ.፷፯) በማለት ጠየቃቸው። ↪ #ይቀጥላል~↩

👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

🌾✞ #ምሥጢረ_ቁርባንና_አፈጻጸሙ ✞🌾 ~ክፍል ፩~ #መግቢያ፦ ምሥጢረ ቁርባን የምሥጢራተ ቤተክርስቲያንና የአገልግሎቶች ሁሉ የማረጋገጫ ማኅተም ነው፡፡ ይህም ማለት ማንኛውም ምሥጢር በቤተክርስቲያን ከተፈጸመ በኋላ በምሥጢረ ቁርባን ካልተፈጸመ (ካልታተመ) የቤተ ክርስቲያን ምሥጢር ሊባል አይችልም፡፡ በተጨማሪም በቤተክርስቲያን የሚከናወኑ አገልግሎቶች ሁሉ ማለትም ማኅሌቱ፣ ሰዓታቱ፣ መዝሙሩ፣ ቅኔው፣ ኪዳኑና የመሳሰሉት ሁሉ ፍጻሜያቸውን የሚያገኙት በቅዳሴ ነው፡፡ ቅዳሴውም የምሥጢረ ቁርባን መክበሪያ የጸሎታት ሁሉ ቁንጮ የሆነ፤ የምስጋናና የጸሎት ሥርዓት ነው፡፡ በዚህ ምዕራፍ ሥር የምሥጢረ ቁርባን አመሠራረት፣ አስተምህሮ፣ አፈጻጸም፣ ቅዳሴውም ከዝርዝር ክፍሎቹና አፈጻጸሞቹ ጋር እንዲሁም በመጨረሻ የሚያስገኘው ጸጋ የሚሉት የተብራሩበት ነው:: ከምዕመናን የሚጠበቅ አጠቃላይ ውጤት ይህን ምዕራፍ ተምረው ሲያጠናቅቁ፦ ⤵የምሥጢረ ቁርባንን አመሠራረትና ምንነት ይገነዘባሉ። ⤵የምሥጢረ ቁርባንን አፈጻጸምና የቅዳሴን ምንነት ይረዳሉ:: ⤵ቅዱስ ቁርባን ያለውን ጥቅምና የሚያስገኘውን ጸጋ ይገነዘባሉ፡፡ ⤵ቅዱስ ቁርባንን ለመቀበል መደረግ ያለባቸውን ነገሮች ይረዳሉ፡፡ #ቁርባን የሚለው ቃል መሠረቱ ከዕብራይስጥ ቋንቋ የመጣ ሲሆን “ስጦታ” የሚል ትርጉም ይኖረዋል። በብሉይ ኪዳን ዘመን ሰዎች ለእግዚአብሔር የሚያቀርቡት የተወደደ ስጦታ መሥዋዕትና ቁርባን ይባል ነበር፡፡ ከእንስሳት (ሥጋና ደም) የሚቀርበው መሥዋዕት፤ ከእህል ወገን የሆነው ደግሞ ቁርባን ይባል ነበር፡፡ በሐዲስ ኪዳን ግን አማናዊው ቁርባን (መሥዋዕት) ሰዎች የሚያቀርቡት (የሚሰጡት) መባዕ ሳይሆን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ዓለሙን ለማዳን በቀራንዮ አደባባይ በአባቱ ፈቃድ፣ በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ፣ በራሱም ፈቃድ በመስቀል ላይ ለዓለሙ ሁሉ ያቀረበው (የሰጠው) ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ነው፡፡ ይህም በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ካህናት በቅዳሴ ጊዜ የሚያቀርቡት ኅብስት የክርስቶስ ሥጋ፥ወይኑም የክርስቶስ ደም በመሆን የሚፈተት የሚቀዳ አማናዊ የአዲስ ኪዳን ቁርባን ነው፡፡ ፩ #አመሠራረት፦ ምሥጢረ ቁርባንን የመሠረተልን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን የመሠረተበት ዕለትም በስቅለቱ ዋዜማ ጸሎት ሐሙስ በሚባለው ዕለት ነበር፡፡ የኦሪትን መሥዋዕትና ቁርባን አሳልፎ (ሽሮ) የወንጌልን መሥዋዕት (ቁርባን) የመሠረተልን በአልዓዛር ቤት ነበር፡፡ (ማቴ. ፳፮፥፳፮-፳፰፡፡)ከንጹሕ ስንዴ የተዘጋጀውን ኅብስትና ከንጹሕ ወይን የተጨመቀውን ጽዋዕ እውነተኛ ሥጋውና ደሙ አድርጎ በመስጠት ነው የመሠረተልን፡፡ (ዮሐ. ፮፥፴፭፡፡) በዕለተ ዓርብ የቆረሰውን ሥጋ፣ ያፈሰሰውንም ደም አስቀድሞ በዋዜማው ኅብስቱንና ወይኑን ለውጦ ኅብስቱን ፲፫ ቦታ ፈትቶ (ቆራርሶ)፣ አብነት ለመሆንና ለማስደፈር ራሱ በራሱ እጅ ተቀብሎ ለቀደ መዛሙርቱ አቀበላቸው፡፡ በመስቀል ላይ ለአንዴና ለዘለዓለሙ የፈጸመው ይህ አምላካዊ የማዳን ሥራ እስከምጽአት ድረስ ለዓለሙ ሁሉ በሥርዓተ ቅዳሴ ከብሮ እንዲታደልም (እንዲዳረስም) ሐዋርያት አባቶቻችንን አዘዛቸው፡፡ በምሥጢረ ክህነት እንዳየነው የምሥራቹን ቃል እንዲያስተምሩ፣ በስሙ ሥርየተ ኃጢአትን እንዲሰጡና ሌሎች ምሥጢራትንም እንዲፈጽሙ የሚያስችል ሥልጣነ ክህነትን ሰጣቸው፡፡ (ማቴ. ፳፰፥፲፱-፳፡፡ ሉቃ. ፳፪፥፲፬-፳፤፳፬፥፵፬-፶፡፡ ፩ቆሮ. ፲፩፥፳፫-፳፯፡፡) በዚሁ መሠረትም ሐዋርያት ቃሉን አስተምረው ካሳመኑ በኋላ እያጠመቁና በአንብሮተ እድ መንፈስ ቅዱስን እያሳደሩ ምሥጢረ ቁርባንን እየፈጸሙ በማቁረብ ተተኪዎቻቸውንም በዚሁ ሥርዓት በማጽናት ቤተ ክርስቲያንን እንዲህ በማስፋፋት ኖሩ፡፡ የዚህ ሥልጣን አገልግሎትና ሓላፊነት ባለቤትም ቅድስት ቤተክርስቲያን ብቻ ናት፡፡ ይህንንም አውቃ ስትፈጽመው ኖራለች፤ እየፈጸመችም ትገኛለች፤ እስከ ዕለተ ምጽአት ድረስም ስትፈጽመው ትኖራለች:: ↪ #ይቀጥላል~↩ ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯‌‌