cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

💖HILARI💖

Welcom to this channel🙏 In this channel u can get Quotes 😗 Funny tik tok😂 Pics💖 So join & enjoy👍👍 For any commen👇

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
197
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

❤️ብልጥ ወንድ + ብልጥ ሴት =ፍቅር 💏 😍ብልጥ ወንድ + ሞኝ ሴት =እርግዝና🤰 👨‍❤️‍💋‍👨ሞኝ ወንድ + ብልጥ ሴት =ትዳር🤵👰😕😂😂 የቱ ይሻላል 😊😊 @Brabrukti @Brabrukti 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Brabrukti @Brabrukti
Mostrar todo...
✍🏿maki 🖤_0%...ግን ለምንድን ነው ፍቅር ሞቷል ፍቅር የለም የምትሉት ፍቅረኛችሁ ስላስቀየማችሁ or ያመናችሁት ስለካዳችሁ ፍቅር ማለት እኮ ፍቅረኛ አይደለም ፍቅር ማለት ሁሉ ነገር ነው ፍቅር ፈጣሪ ፡ሀገር ፡ እናት ፡አባት፡ ቤተሰብ ነው so ፍቅረኛችሁ ከድቶችሁ ፍቅር ሞተ ካላችሁ ፈጣሪም የለም ሀገርም የለም እናትም ሞታለች አባትም አይኖርም wudochye ፍቅር አይደለም የሞተው አመለካከታችን ነው ሰውን በገንዘብ ለክተን ገንዘብ ሲልቅ የምንከዳ ፤ በቁንጅናም ገብተን ውበት ሲረግፍ የምንርቅ ፤ ለጊዜያዊ ለአይን ፍቅር ብለን ቀርበን ስንደባበር የምንራራቅ.... በነዚህ ሁሉ ድክመቶች ገብተን ስንጣላ ፍቅር ሞቷል ብለን እራሳችንን እናሳምናለን ግን ፍቅር ሞቷ አያቅም ምkniyatun ፍቅር ያሸንፋል❤️ #maki Share and join ma chnnall @broken_leb @broken_leb @broken_leb @broken_leb
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.