cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Al hikma wolkita

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ እንኳን ወደ ቻናላችን በደና መጡ የዚ ቻናል አላማ በብዛት የሚታዩ ችግሮችን እያነሱ በ አላህ ፈቃድ መፍትሄ መፈለግ ነው፡፡ በጣም የምወድላት የኡስታዜ ንግግር አለ ሴት ልጅ አህላቋ ካማረ ትውልድ ትቀይራለች ትላለች መርሀችን ይህ ነው አደራ ምንም ነገር ቅር ካላቹ lift ከማለታቹ በፊት በዚ ጠቁሙኝ ይደርሰኛል @Eikuti

Mostrar más
Etiopía12 040El idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
153
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ተርፎት ጓዳ የማየውን እውነት በውሸት ተመስሎ የኖርኩበት አለም ያልኖርኩበት መስሎ ጥያቄ ሆነብኝ አዳም ተከፋፍሎ አንዱ ተርፎት ጓዳ ሌላው ሲያጣ ቆሎ አምላክ በጥበቡ ህሊና ከቸረ ዛሬ ሰው ጠፍቶ ወገን ከጨከነ አባት ሳንቲም ብሎ በልጁ ካፈረ ምን ነበር ያጊዜ ሰው መሆን በቀረ ገጣሚ ከድር ረዲ የራሴን መንገድ የግጥም መድብል ዋጋ 50 ብር አድራሻ ቤተል አልመሻን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ኡሚ ቢሮ 0937286903
Mostrar todo...
ሁሉም መጥፎ ነገር የራሱ ጥሩ ነገር አለው። 🌾🌹🌷🍁🌾💐🌺🌸🌼🌻 ተበላሽቶ የቆመ ሰዓት በራሱ በቀን ሁለት ጊዜ ትክክል ነው። 🌾🌹🌷🍁🌾💐🌺🌸🌼🌻 አስታውስ ቁልፍ ያለ መክፈቻ እንደማይሰራ ፈጣሪም ችግር ያለመፍትሄ ወደ ህይወታችን አይልክም 🌹🌹መልካም አዳር🌹🌹 @Kedutii @Kedutii @Kedutii 😘💕😘💕😘💕😘💕
Mostrar todo...
አስተማሪ ታሪክ❤️ / አሳ አጥማጁ አንድ ዓሳ አጥማጅ ነበር ይህ ሰው በስራውም ላይ ጠንካራ ሰው ነበር ።ይህ አጥማጅ በየቀኑ ውስጥ ዓሳ ያጠምድና አላህ አስከፈቀደለት ግዜ ይጠቀምበታል ልክ ሲያልቅ ወደ ባህር ዳርቻ በመሄድ ሌላ ያጠምዳል።     ከእለታት አንድ ቀን የዓሳ አጥማጁ ሚስት ባሏ ያመጣላትን ዓሳ በመቆራረጥ ላይ ሳለች አሰገራሚ ነገር ትመለከታለች!!!  ይህች ሰው የተመለከተችው ሉል ነው አዎ! በዓሳው ሆድ ውስጥ ሉል ተመለከተች በጣም ተገረመች “ሱብሐነላህ!!! በዓሳ ሆድ ውስጥ ሉል …? አያለች ባሌ… ባሌ… ባሌ… እያለች ባሏን መጥራት ጀመረች ከዚያም “ምን እንዳገኘሁ ተመልከት ሉል እኮ ነው!! ሉል … ከዓሳው ሆድ ውስጥ ” አለችው ። እሱም ” እንዴት አሰደሳች ሚስት ነሽ እስኪ አቅርቢው ለዛሬ ለቤት ቀለባችን መግዣ ትሆነናለች ….. ከዓሳ ሌላ ምግብ እንበላለን!!” አላት…..    ይህ ዓሳ አጥማጅ ሉሉን በመያዝ ወደ ሉል ገዢና ሻጭ በመሄድ ያሳየዋል። ገዢውም “እኔ ይህንን ሉል የመግዛት አቅሙ የለኝም፤ ዋጋው ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ ይህንን ሱቄንና መኖሪያ ቤቴን ብሸጠው እንኳ ን ልገዛህ አልችልም። ይልቁንስ እከሌ የሚባል ሀብታም ነጋዴ አለ እርሱ ሊገዛህ ይችላልና ወደርሱ ሂድ። አለው ።     ዓሳ አጥማጁ ሉሉን በመያዝ ወደ ተባለው ሀብታም ሰው በመሄድ ጉዳዩን ነገረው። ይህ ታላቅ ነጋዴም “እኔ አልችልም ይህ የያዝከው ሉል በገንዘብ የሚተመን አይደለምና እኔ መፍትሔ ብዬ የማስበው ወደ ከተማው አስተዳዳሪ ሄደህ ብታሳየው ነው  እንደዚህ አይነት ውድ ሉል ከርሱ ውጭ የመግዛት አቅም አለው ብዬ የማስበው ሰው የለም ” አለው።   ጉዞውን ወደ ተባለው አስተዳዳሪ በማድረግ ቤቱ እንደደረሰ ወደ ህንፃው ለመግባት ፈቃድ እስኪያገኝ ድረስ መጠበቅ ጀመረ። (እንደገባም) ለአስተዳዳሪው የያዘውን ሉል ሲያሳየው አጅግ ተገረመ። “እንደዚህ አይነት ሉል ስፈልገው የነበረ ነው… እንዴት ተመኑን እንደምከፍልህ አላውቅም… ነገር ግን ለየት ወዳለው ካዝናዬ እንድትገባ እፈቅድልሃለሁ። እዛ ውስጥም ለስድስት ሰዓታት በመቆየት የቻልከውንና የፈለከውን ንብረት ተሸክመህ መውጣት ትችላለህ። ይህ እንግዲህ የሉልህ ክፍያ ነው።” በማለት ወደ ካዝናው እንዲገባ ጋበዘው። ዓሳ አጥማጁም “አለቃዬ ሆይ! ስድስት ሰዓት…!! እንደኔ ላለ ዓሳ አጥማጅ በጣም ብዙ ነው እንደው ሁለት ሰዓት ብታደርግልኝ ” ሲል ጠየቀው። አስተዳዳሪውም “በጭራሽ አይሆንም ስድስት ሰዓት ሙሉ ከካዝናዬ የፈለከውንና የምትችለውን ያህል ይዘህ መውጣት አለብህ ”  አለው።        ዓሳ አጥማጁ ወደ ካዝናው ሲገባ በጣም የሚያስደንቅ ሁኔታን ተመለከተ።  በሦስት የተከፈለ ሰፊ ክፍል ሲሆን..       #አንደኛው ክፍል በአልማዝ፣ በወርቅና በተለያዩ ጌጣጌጦች የተሞላ ክፍል ነው።          #ሁለተኛው ክፍል ለመተኛት ምቹ የሆኑ ለየት ያሉ ፍራሾች ያሉበት ክፍል ነው።    #ሦስተኛው ክፍል አጠቃላይ በሚፈለጉና ውድ በሆኑ የምግብና የመጠጥ ዓይነቶች የተሞላ ነው።    ዓሳ አጥማጁ ነፍሱን ማናገር ጀመረ። “ስድስት ሰዓት!! እንደኔ ላለው ድሃ ዓሳ አጥማጅ በጣም ብዙ ነው በዚህ ስድስት ሰዓት ምን ማድረግ አለብኝ? ጥሩ!   በሦስተኛው ክፍል ባሉት ምግብና መጠጥ መጀመር አለብኝ ምክንያቱም ብዙ ወርቅ ለመሸከም የሚያስችለኝን ኃይል አገኝበታለሁ።” በማለት ወደ ሦስተኛው ክፍል በመሄድ መብላት ጀመረ። ይበላል… ይበላል… ይጠጣል… ከስድስቱ ሰዓታት በመብላት ሁለቱን ሰዓት ተጠቀመ። ልክ ሲጨርስ ወርቁንና ጌጣጌጡን ለመሸከም ወደ አንደኛው ክፍል በመሄድ ላይ ሳለ በሁለተኛው ክፍል ያለውን ያማረ ምቹ ፍራሽ ተመለከተና እራሱን ማናገር ጀመረ። “አሁን በጣም ጠግቤያለሁ ለምን ትንሽ በመተኛት በደንብ ለመሸከም የሚያስችለኝን እረፍት አልወስድም? ይህንን እድል ደግሜ አላገኘውምና ለምን አበላሸዋለሁ?” በማለት ወደ ፍራሹ በመሄድ በጀርባው ተዘረጋ በጣም ጭልጥ ያለ እንቅልፍም ወሰደው።    ከተወሰነ ሰዓታት በኃላ “ተነስ ተነስ ቁም አንተ ጠባብ የሆንክ ዓሳ አጥማጅ ተነስ… ቁም…… ጊዜው አልቋል ” አለው። ዓሳ አጥማጁም ” እ  እ እንዴ ምምምንድነው…?” አለ። ሰውዬውም ” አዎ! ወደ ውጭ ውጣ ” አለው። አጥማጁም “ኧረ ምንም በቂ ዕድል አላገኘሁም ” አለ። ሰውዬውም “ስድስት ሰዓታት ሙሉ በዚህ ካዝና ውስጥ ሆነህ ጊዜህን ሳትጠቀም ቀርተህ አሁን ትባንናለህ? ከዚያም ሰዓት  እንዲጨመርልህ ትጠይቃለህ? እነዚህን አልማዝና ወርቆች በፍጥነት ሰብስበህ በመውጣት የፈለከውን ምግብና መጠጥ እንዲሁም ያሰኘህን አይነት የመኝታ ፍራሽ መግዛት ትችል ነበር። ነገር ግን አንተ ዝንጉና ጠባብ በመሆንህ በዙሪያህ ያለውን እንጂ ሩቅ ያለውን ነገር አታስብም።” በማለት “ወደ ውጭ አስወጡት! ” አለ። አጥማጁም “ኧረ ባካችሁ!! ኧረ!…   እባካችሁ አንድ እድል ይሠጠኝ ” ቢልም ሊሆንለት አልቻለም።       ታሪካችን አለቀ በውስጡ ያለው ትምህርት ግን አላለቀም……          ልብ በሉ -ሉሉ ምንድነው ካላችሁ ሩሃችን ነው ነፍሳችን! በገንዘብ የማትተመን ውድ ንብረት!! ነገር ግን ስንቶቻችን ይህንን እናውቃለን ??? -ካዝናውስ ካላችሁኝ   እርሷ ዱንያ ናት። ስንቱን ያዋለለች ፈታኝ ሃገር ! ስፋቷንና እንዴት ሽንጋይ እንደሆነች አስተዋላቹ? በምን መልኩ  እየተጠቀምንባት እንደሆነ እንመልከት !! -ካዝና ውስጥ ያሉት ጌጣጌጦች ደግሞ መልካም ስራዎች ናቸው። ሰውዬውእነርሱን በመያዝ ጊዜውን አልተጠቀመበትም። -ፍራሹ ደግሞ ዝንጉነትና ቸልተኝነት ነው። -ምግብና መጠጡ ደግሞ ዝንባሌዎችና ማታለያዎች ናቸው። አሁን ሁላችንም እራሳችንን እንደ ዓሳ አጥማጁ እንውሰድ። ከእንቅልፋችን የምንነቃበት ጊዜ አልደረሰምን? ጊዜያዊ የሆነውን ፍራሽና ምግብ  ትተን በዘላቂነት የምንጠቀምበትን አልማዝና ወርቁን መሰብሰብ አይሻለንምን?     ያ   ለዓሳ አጥማጁ በካዝና ውስጥ እንዲቆይ የተሰጠው ሰዓት አላህ ለሁላችንም የሰጠን በዱንያ ላይ የምንቆይባት ዕድሜ ናት።      -ሰዓቱ ከመቁጠር ወደኋላ አላለም ያ I ጊዜ ሳይደርስብንና ከዚህች ዱንያ ውጡ! ሳንባል ጊዜያችንን እንጠቀምበት!!         መልዕክቱ ለሁሉም መድረስ ስላለበት #ሼር ! t.me/hhhtiiii t.me/hhhtiiii
Mostrar todo...
Al hikma wolkita

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ እንኳን ወደ ቻናላችን በደና መጡ የዚ ቻናል አላማ በብዛት የሚታዩ ችግሮችን እያነሱ በ አላህ ፈቃድ መፍትሄ መፈለግ ነው፡፡ በጣም የምወድላት የኡስታዜ ንግግር አለ ሴት ልጅ አህላቋ ካማረ ትውልድ ትቀይራለች ትላለች መርሀችን ይህ ነው አደራ ምንም ነገር ቅር ካላቹ lift ከማለታቹ በፊት በዚ ጠቁሙኝ ይደርሰኛል @Eikuti

#በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ!በአላህ ታገዝ + ደካማና ስልቹ አትሁን + አንድ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ! #ይህን ነገር እንዲህ ባደርገው ኖሮ አትበል! ነገር ግን! አላህ የወሰነው ሆነ! አላህ የፈለገውን ይሰራል በል! #እንዲህ ቢሆን ኖሮ! የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል!!! 📚[ሙስሊም ዘግበዉታል] መልካም ቀን😊 Join @kunfeyakune @kunfeyakune
Mostrar todo...
አብረን ወደ ጀነት 🍃 #ዛሬ #ከምታይዋቸው #ውድና #ምርጥ #ቴክስት #አንዱ #ነው። ➊ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 1000 ሰለዋት የሚያደርግ ሰው በጀነት ሳይበሸር አይሞትም። ➋ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 100 ሰለዋት የሚያደርግ አላህ 100 ሀጃውን ያወጣለታል 70 በጀነት 30 በዱንያ። ➌ ☞#ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ ሲነጋ 10 ሲመሽ 10 ሰለዋት ያደረገ የኔን ሸፈኣ የቂያማ ቀን ያገኛል። ➍ ☞#ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው አላህ በሱ ላይ 10 ሰለዋት ያወርድበታል 10 ሀጥያት ይሰርዝለታል 10 ደረጃ ከፍ ያረገዋል። ➎ ☞ #ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አሉ ማንም ሰው ሰላም አይለኝ ም አላህ ሩሄን መልሶልኝ ሰላምታውን ብመልስለት እንጂ። ➏☞#ለኔ የመጀመርያ ሰዎቼ የቂየማ ቀን እነዚያ በኔላይ በብዛት ሰለዋትን ያደረጉብኝ ናቸው። ታድያ ምን እየጠበቅን ነው እኛም ሰለዋት በማብዛት ይሄንን መልክትም ለረሱት ወዳጅ ዘመዳቹ በፍጥነት #ሼር በማድረግ ሰደቃ ጃርያ በማሰብ ብናስተላልፍ የቂያማ ቀን ያላሰብነው ስንት ሀሰናት ይጠብቀናል በኛ ምምክኒያት ሰበብ ሰለዋት ሲወርድ በነቢ 😍😍 ። @t.me/hhhtiiii @t.me/hhhtiiii join👆👆
Mostrar todo...
Al hikma wolkita

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ እንኳን ወደ ቻናላችን በደና መጡ የዚ ቻናል አላማ በብዛት የሚታዩ ችግሮችን እያነሱ በ አላህ ፈቃድ መፍትሄ መፈለግ ነው፡፡ በጣም የምወድላት የኡስታዜ ንግግር አለ ሴት ልጅ አህላቋ ካማረ ትውልድ ትቀይራለች ትላለች መርሀችን ይህ ነው አደራ ምንም ነገር ቅር ካላቹ lift ከማለታቹ በፊት በዚ ጠቁሙኝ ይደርሰኛል @Eikuti

💌::::::::::ስለ ፍቅር:::::::::::💌 አንድ ሰው አፍቅረህ ያ ሰው ደግሞ የማያፈቅር ከሆነ የሚሰማህ ስሜት አለ… ๏ ያ ሰው እንዲያፈቅርህ ብለህ የማታደርጋቸው ነገሮች የሉም ማለት ይቻላል እንደዛም ሆኖ የማያፈቅርህ ከሆነ በጣም ያምሃል በጣም ትጎዳለህ… ⇨አንድ ቀን አላህ ያፈቅረኛል ወይ ብለህ  እራስህን ጠይቀህ ታውቃለህ?? ๏ ሰው እንዲያፈቅርህ ያን ሁሉ ስታደርግ ነበር አላህ እንዲያፈቅርህ ምን አድርገህ ታውቃለህ?? ⇨እስቲ ና ወንድሜ እራሳችንን እንፈትሽ አላህ ያፈቅረናል? አላህ ከሚያፈቅራቸውስ ነን? ﴿إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ﴾ " አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳል" [#በቀራህ 195] ๏ ከነዚህ አለህበት? ﴿إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ التَّوَّابِينَ وَيُحِبُّ الْمُتَطَهِّرِينَ﴾ " አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችን ይወዳል ተጥራሪዎችንም ይወዳል " [#በቀራህ 222] ๏ ከነዚህስ ነህ እንዴ?  ﴿وَاللَّهُ يُحِبُّ الصَّابِرِينَ﴾ "አላህም ትዕግስተኞችን ይወዳል" [#ዒምራን 146] ๏ አለህበት እንዴ? ﴿إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُتَّقِين﴾ " አላህ ጥንቁቆችን ይወዳል" #[ተውባህ 4] ๏ ከነዚህስ? ﴿إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُقْسِطِين﴾ " አላህ አስተካካዮችን ይወዳል " [ሁጁራት 9] ๏ እዚህስ ውስጥ አለህ?/አለን? ☞ትልቅ ክስረት ማለት የአላህ ፍቅር ሰፊ ሆኖ ከዛ ፍቅር ቦታ ማጣት ነው ⇨አላህ ልቦቻችንን በፍቅሩ ያብራልን 😥አሚን።🤲🤲
Mostrar todo...
አንዲት ኮረዳ ወጣት ከዛች ማዶ ውሃ እየቀዳች በርቀት የተመለከታት አንድ ወንድ አያት ጠጋ አላትና እስኪ ንገሪኝ?''አላት!! # #የሴቶች_ተንኮል_ምን_ያህል_ነው ? ሲል ጠየቃት እሷም በከፍተኛ ድምፅ ጩህት አሰማች... ልጁም ደነገጠና ምን ሆንሽ? በማለት ጠየቃት እሷም እንድህ አለችው... ሊደፍረኝ ነው ብየ ለሰዎች እነግራለሁ። ሰዎቹም ይገሉሃል አለችው። እሱም ኢንድህ አለ .. ጥሩና አስተዋይ መስለሽኝ ግራ ያጋባኝን ነገር ልጠይቅሽ እንጅ ባንች ላይ ክፉ ነገር መስራት አስቤ አልነበረም አላት እናም ሰዎቹ ከዛ ማዶ ተንደርድረው መጡ.... # በባልዲ ውስጥ የነበረውን ውሃ በሯሷ ላይ ለቀቀችው።... ጩህቷን የሰሙት ሰዎችም ተንደርድረው ሲመጡ ምን ሆነሽ ነው?ሲሉ ጥይቋት ውሃ ውስጥ ገብቼ ይሄ ልጅ ነው ያወጣኝ በማለት ለሰዎቹ መልስ ስጠቻቸው ሰዎቹም ልጁን አመሰገኑትና ወደቤታቸው ተመለሱ....ልጁም ግራ በመጋባት ለምንድን ነው ይህን ያደረግሽው ሲል ጠየቃት. .... አየህ? ሴት ልጅ ተንኮሏ ይህ ነው። ሴት ልጅ ማስገደልም ትችላለች ማስመስገንም ትችላለች አለችው። እና ሴት ልጅ ስታከብራት ታከብርሃለች.. ስትንቃት ደግሞ ታስገድልሃለች ሴትን ልጅ አክብራት ሴትን ልጅ ለማክበር ምክንያት አያስፈልግም ምክንያቱም ከፈጣሪ ለአደም ልዩ ስጦታ የተሰጠች ሴት ነች እና #መልካም_ምሽት
Mostrar todo...
የአላህ መሻትና የሰው መሻት 🔻 ዩሱፍን ሊገድሉት አስበው ጉድጓድ ውስጥ ጣሉት፤ ዩሱፍ አልሞተም። በአላህ ፈቃድ ተረፈ ። 🔺 ከሚወደው አባቱ ነጥለውና ከዐይኑ አርቀው እንዲረሳው ብለው ከአገር አስወጡት፤ ጭራሽ የአባቱ ፍቅር ጨመረ። በናፍቆት ብዛትም ዐይኑ ሊጠፋ ደረሰ። 🔻 ባሪያ ሆኖ እንዲቀር ብለው በትንሽ ገንዘብ አሳልፈው ሸጡት፤ ጭራሽ ቤተመንግሥት ገባና ሚንስቴር ሆኖ አረፈው። ☆ የሚገርመው ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ቅናትና ምቀኝነት ያቃጠላቸው የገዛ ወንድሞቹ ናቸው። ☆ ግና የአላህ መሻት ከሰው ልጅ መሻት በላይ ነውና ምንም ሊያደርጉት አልቻሉም። 💯 የአላህ እጅ ከሌለበት፤ ሰዎች ሁሉ ሊጎዱህ ቢሰባሰቡና ቢያሴሩ ምንም ሊያደርጉህ አይችሉም። እናም #አትዘን_ወንድሜ! #አትዘኝ_እህቴ! ©ABX
Mostrar todo...
💔…….ስላንተ ብዙ ሰው ይጠይቀኛል😔 አልወደውም ወይም ረስቼዋለሁ ነው የምለው ለምን መሰለህ😭 እወደዋለሁ ካልኩኝ ለምን እና እንዴት ብለው ይጠይቁኛል የዛኔም መልስ አጣለሁ አልወደውም ስል ግን ሌላ ውደጅ እንጂ ሌላ ሚጠይቁኝ ጥያቄ ያለ አይመስለኝም ግን እውነት እወድሀለሁ😔 በቃላት ሳይሆን ከልቤ ነው አንተ ስታስ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.