cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የመፅሐፍት ትረካ

"ጥንታዊነት የዘመኑ ስልጣኔ ነው፤ ወደሗላ ተመልሰን ከፊት እንቀድማለን'' አስተያየት በ @EthioTelegramBot ያድርሱን

Mostrar más
EtiopíaEl idioma no está especificadoLibros
Publicaciones publicitarias
1 264
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📖 የፍርድ ቀን ዘመቻ __________________ ✍ ሲድኒ ሼልደን 🔐 ብስራት አጥላባቸዉ 🎙 ኢሳያስ አስራት ቤርሳቤህ ጌጤ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° Via | @Book_Tereka
Mostrar todo...
👍
👎
📖 የፍርድ ቀን ዘመቻ __________________ ✍ ሲድኒ ሼልደን 🔐 ብስራት አጥላባቸዉ 🎙 ኢሳያስ አስራት ቤርሳቤህ ጌጤ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° Via | @Book_Tereka
Mostrar todo...
👍
👎
📖 የፍርድ ቀን ዘመቻ __________________ ✍ ሲድኒ ሼልደን 🔐 ብስራት አጥላባቸዉ 🎙 ኢሳያስ አስራት ቤርሳቤህ ጌጤ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° Via | @Book_Tereka
Mostrar todo...
👍 1
👎
Share
📖 የፍርድ ቀን ዘመቻ __________________ ✍ ሲድኒ ሼልደን 🔐 ብስራት አጥላባቸዉ 🎙 ኢሳያስ አስራት ቤርሳቤህ ጌጤ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° Via | @Book_Tereka
Mostrar todo...
👍
👎
📖 የፍርድ ቀን ዘመቻ __________________ ✍ ሲድኒ ሼልደን 🔐 ብስራት አጥላባቸዉ 🎙 ኢሳያስ አስራት ቤርሳቤህ ጌጤ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° Via | @Book_Tereka
Mostrar todo...
👍
👎
📖 የፍርድ ቀን ዘመቻ __________________ ✍ ሲድኒ ሼልደን 🔐 ብስራት አጥላባቸዉ 🎙 ኢሳያስ አስራት ቤርሳቤህ ጌጤ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° Via | @Book_Tereka
Mostrar todo...
👍 3
👎
Share
📖 የፍርድ ቀን ዘመቻ __________________ ✍ ሲድኒ ሼልደን 🔐 ብስራት አጥላባቸዉ 🎙 ኢሳያስ አስራት ቤርሳቤህ ጌጤ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° Via | @Book_Tereka
Mostrar todo...
👍 1
👎
Share
#ተስፋ_ያጠች_ሴት #እውነተኛ_ እናአስተማሪታሪክ💟 #ክፍል_1 ...🖊ሃና ትባላለች ተወልዳ ያደገችው እዚው ከተማችን አዲስ አበባ ልዩ ስሙ መገናኛ አካባቢ ነው። የምትኖረው ከእናቷና ከእንጀራ አባቷ ጋር ሲሆን ለእናቷ የመጀመሪያ ልጅ ነች ታድያ የሃና ውስብስብና አሳዛኝ ታሪኮች የጀመሩት ገና በለጋ እድሜዋ ነው ሃና ከእናቷ ከአፀደ ጋር እስከ ስምንት አመቷ ድረስ የኖረች ሲሆን ከዛ ቡሃላ ነበር እናቷ ቴድሮስን አግብታ መኖር የጀመሩት በእርግጥ የሀና እናት ልጇ ሃናን የወለደቻት ከአንድ ባለፀጋ ቢሆንም ሰውየውን ግን ለሀና ሳታስተዋውቃት ይኸው ሀና የ10 አመት ልጅ ሆናለች... አፀደም ልጇ ሃናን በጣም ተቸግራ ልብስ አጥባ ቀን ስራ ሰርታ ልጇን ግን እጅግ አሳምራ ነበር ያሳደገቻት... የሀና እናት አፀደ ከሀና አባት ጋር የተዋወቀችው እሷ ሰው ቤት በምትሰራበት ወቅት ነበር ይሁንና ገና የ15 አመት ታዳጊ ስለነበረች ምንም አይነት ፆታዊ ግንኙነትን አታውቅም ለዚም ነበር አፀደ በሀና አባት ተደፍራ ሀናን ለመውለድ የተገደደችው ይሁና ግን አፀደ ልጇ ሀናን ከማንም እና ከምንም በላይ እጅግ በጣም ትወዳታለች እናት ልጇን ባትጠላም የነሱ ፍቅር ግን እጅግ በጣም ያስቀና ነበር ለዚም ነው አፀደ የኔ የምትለው ዘመድ ስለሌላትና ሀናም እድሜዋ ከፍ ሲል "አባቴ ማነው?" አያለች ስታስቸግራት የቀድሞ ወዳጅዋን ቴድሮስን አግብታ ለመውለድ የወሰነችው... ታድያ ሀና ቴዎድሮስን እንደ አባቷ ስለምታየው በጣም ትወደው ነበር ይህ በንዲህ እንዳለ አፀደ አረገዘች ሀናም ይሄን ስታይ እጅግ በጣም ነበር የተደሰተችው እህት ሊወለድልኝ ነው ብላ ለክፍል ጓደኞቿና ለመንደሩ ልጆች ሳይቀር በየግዜው ትነግራቸዋለች ... ቀናት በሳምንታት ሳምንታት በወራት ተተካክተው ዘጠኝ ወር ሞልቷት ለአፀደ ሁለተኛ ወንድ ልጇን ለሀና ደግሞ ወንድም ተወለደላት .... ሀና አሁን ደስተኛ ናት ወንድም አላት አባትም እንዲው .... ታድያ አፀደ አራስ በመሆኗ ምክንያት ሀናና የእንጀራ አባቷ ቴዲ መሬት ላይ ፍራሽ አንጥፈው መተኛት ጀመሩ በዚ ጊዜ ነበር የሀና ፈተና ሀ ብሎ የጀመረው ሀና ገና የ3ኛ ክፍል ተማሪ ናት እድሜዋም ገና 10 ነው ይሁን እንጂ ቴድሮስ አብራው ስትተኛ ስሜቱ ይፈታተነው ጀመር ይህችን ህፃን ሀናም በእንቅልፍ ልቧ ስስ የለሊት ሱሪዋን በማውለቅ አይታው ቀርቶ ሲያወሩ ሰምታው የማታውቀውን ድርጊት ይፈፅምባት ጀመር ... በርግጥ ሀይል ተጠቅሞ ትክክለኛ ወሲብ የሚባለውን አልፈፀመባትም ምክንያቱም ህፃን ስለሆነች ብትጮህስ ብሎ ይፈራ ነበር ቢሆንም ግን በየእለቱ ይህን አስነዋሪ ድርጊት ቀጠለ ሀናም ይሄን እንግዳ ድርጊት ለማንም ትንፍሽ ሳትል 1 አመት ሞላት ከቀን ወደቀን ተጫዋችና ፍልቅልቋ ሀና እናቱ እንደሞተበት ህፃን ትካዜ አበዛች ... አፀደም ባልዋና ልጇ ሀና እንደ አባትና ልጅ እንዲተያዩላት ስለምትፈልግ ብዙ ግዜ አብረው ሲተኙ ደስተኛ ትሆን ነበር ቴድሮስም አልጋ ላይ ከመተኛት ይልቅ ከሀና ጋር መሬት መተኛት እንደሚመቸው በመናገር በድርጊቱ ፀና ... ሀና የ14 አመት ልጅና የ8ኛ ክፍል ተማሪ ሆነች ይሄኔ የእንጀራ አባቷ የሚያደርጋት ነገር አይምሮዋን ይበጠብጣት ጀመር ይህን ነገር ለእናቷ ብትነግራት እናቷ ባልዋን ከመፍታትም አልፋ እንደምትታመምባት ማሰብ ጀመረች ስለዚህ የሚሻለው ዝምታ ነበርና ሀና የእንጀራ አባቷንና የተወለደውን ህፃን አልፎም ወንድ የሚባል ፍጡር ጠላች በትምህርቷም እጅግ በጣም በመቀዝቀዝ ከዱርዬ ሴት ጓደኞቿ ጋር ከትምህርት በመፎረፍ አጓጉል ቦታ መዋል ጀመረች... ይቀጥላል...
Mostrar todo...
Inline
-
ክፍል 2
#ላንቺ_ስል #ክፍል_አንድ ከቤሪ ጋር ካፌ ውስጥ ተቀምጠን ነበር ስልኳ የጠራው የልቤ የምትለው ሳንድሮስ ነበር ሄሎ ሳን አለችው ፊቷ የነበረውን ስፕራይት በሎሚ እየተጎነጨች ቀጠል አርጋም እሺ መጣሁ አሁን ከሰኒ ጋር ነኝ ብላ ዘጋችውና ሰኒዬ እስታዲየም እንሂድ እና ሳንን እናግኘው በዛውም ትተዋወቃላቹ እንዳውም እሱም ቤቱ እናንተ ሰፈር ጋር ነውና አብራቹ ትመለሳላቹ ብላኝ ከካፌ ቤቱ ወጥተን ወደ እስታዲየም አቀናን እኔና ቤሪ እህትማማች እንጂ ጎደኛሞች መሆናችንን እረስቼዋለሁ በጣም የምወዳት ምስጥረኛዬ ናት ቃላት ብገጣጥም ስለ እሷ መግለፅ አልችልም ከምናገረው በላይ በልቤ ያለው ይበልጣል ይሄን ደግሞ እሷም ይሄን ታውቃለች፡፡ እኔና ቤሪ እንደደረስን ሳን መጣ ቆንጆ ነገር ነው ሲያዩት ደስ የሚል ነገር አለው ደብዝዞ የሚስብ ወንድ ነው እኔም በፈገግታ እጄን ዘርግቼ የዘረጋውን እጅ ጨበጥኩት ሳንድሮስ አለኝ ስሙን በፈገግታ እኔም ሰናይት አልኩት፡፡ እኔ እብድ እና ከሰው ተግባቢ ነኝ ዛሬን እንጂ ነገን የማያሳስበኝ ቆንጆ እብድ ነኝ ከሳን ጋር ተግባብቶ ለማውራት ምንም አልከበደኝም የገባንበት ካፌ ሞቅ ያለ ድምቀት አለው እኛም ያን ሙቀት ተጋራን ለሶስት ሆነን ጨዋታችን ደራ ሰአቱም እንዴት እንደሄደ አላውቅም፡፡ሌሎች የቤሪ ጓደኞች መጥተው ተቀላቀሉ ወንዶች ነበሩ፡፡በመሐል ግን እኔ አቋርጬ ቤት ገባሁ ከዚህ በሗላ ነበር ከሳን ጋር የተቀራረብነው ሳልደውልለት ሳይደውልልኝ አይውልም ስራችን ሆነ በየቀኑ መገናኘት እኔም የምንጊዜ ምርጥ ሰው ልዩ ሰው አልኩት፡፡ሲከፋኝ ሁላ ሀሳብ ሲጠፋኝ የምጠይቀው እሱን ነው፡፡ቀኑ አርብ ነው የሌለ ከፍቶኛል በጣም ደብሮኛል ከክላስ ወጥቼ ወደ ስራ መግባት ነበረብኝ እኔ የቀን የካምፓስ ተማሪ ነኝ ማታ ደግሞ እሰራለሁ ፈጣሪ ይመስገን በላቤ ሰርቼ እበላለሁ እማራለሁ የማንንም እጅ አልጠብቅም ይሄንን ሳን ያውቃል ማታ የሚሸኝ እሱ ነው ታክሲ ውስጥ ገብቼ እንኳን አያምንም በአይኑ ይሸኛል፡፡ያዛን ቀንም ደውዬ ሳንዬ የትነህ አልኩት እሱም ቢሮ ነኝ ሲለኝ ደብሮኛል አልኩት በቃ ነይ እና ቢሮ ስደርሺ ደውይልኝ እወጣለሁ እስከዛ ግን ልስራ ብሎኝ ስልኩን ዘጋው እኔም ከእስቴዲየም የቦሌን ታክሲ ይዤ ወደ ሳን ጋር አቀናሁ ታክሲው ለዘብተኛ ነው ቦሌ ቦሌ የሞላ በራሪ እያለ ረዳቱ ይጮሀል ወይ በራሪ ብትበርማ በደረስኩ አልኩ በልቤ መድረሴ አይቀርምና ደረስኩኝ ለሳን ደውይለት ካሊድስ ኮፊ ጋር ቁጭ ብዬ ጠበኩት ትንሽ አርፍዶ መጣና ጉንጬን ስሞ ወንበር ስቦ ተቀመጠ ያዘዝኩትን ማኪያቶ እየተጎነጨሁ የሆነ ቦታ ውሰደኝ አልኩት የትም ቢወስደኝ ግድ የለኝም እና ምክንያቱም አምነዋለሁ ከልቤ ሳንም የት እንጥፋ ብሎ ካፌዘብኝ በሗላ የልቡን ይነግረኝ ጀመር ሰኒ አንቺ ስለእኔ አታውቂም እኔ የተረሳሁ ሰው ነኝ አለኝ አይኖቹ እንባን አርግዘው ደነገጥኩኝ ዝም ብዬ በአይኑ ውስጥ አሻግሬ ከእንባዎቹ ጀርባ ያለውን ህመም ገመትኩኝ እንባውን ወደ ውስጥ እያፈሰሰ ብረሳም ግን ተስፋዬ በፈጣሪ ነውና ድጋሜ አንሰራራው ትላንት እኔ እንዲህ አልነበርኩም ሲያመኝ ውሃ ቀድቶ የሚሰጠኝ ሰው አልነበርም አልፌዋለሁ ይሄንን ህመም አንቺ ግን በሰው ተከበሽ ነው ሰው የሚናፍቅሽ አየሽ አንቺ ጥሩ ሰው መምረጥ አለብሽ ዙሪያሽ ያሉትን ደስተኛ አርጊያቸው ትደሰቻለሽ አለኝ ቀጥሎም ከኪሱ ብር አውጥቶ የማኪያቶ ሂሳብ ከፍሎ ምንም ሳይጠይቀኝ እጄን ይዞኝ ወጣ እኔም እንደህፃን እየተነዳሁ ተከተልኩት ትንሽ በእግር ተጉዘን ቦሌ መድሐኒያለም ጋር ደረስን ተሳልመን ወደ ውስጥ ገባን እና ተቀመጥን በዝምታ ቆየን ሳንም ሰኒዬ እኔ ከፈጣሪ ቀጥሎ ከአንቺ ጋር ነኝ ይሄ ቃሌ ነው የማይሰበር ሁለተኛ ግን እንዲህ እንዳይከፋሽ አለኝ ለምን እንደተከፋሁ ሳልነግረው ነው ያወቀው አዎ ዙሪያየን ሰው ከቦኝ ሰውን ተራብኩኝ ዘልዬ ላቅፈው ልቤ ከጀለ. 💞ይቀጥላል💞
Mostrar todo...
-
ክፍል 2
📖 የፍርድ ቀን ዘመቻ __________________ ✍ ሲድኒ ሼልደን 🔐 ብስራት አጥላባቸዉ 🎙 ኢሳያስ አስራት ቤርሳቤህ ጌጤ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° Via | @Book_Tereka
Mostrar todo...
👍
👎
Share