cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

All collection

የተለያዩ የጥበብ ስራዎችን ✔ግጥሞችን ✔መረጃዎችን ✔ስዕሎችን ✔ሙዚቃዎችን ✔በሳቅ የሚገሉ ቀልዶችን እና ሌሎችንም እዚህ ያገኛሉ @yunique12

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
285
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
#የፕሮግራም_ማስተካከያ የምወዳችሁ የማከብራችሁ ወዳጆቼ ቤተሰቦቼ በጣም በጉጉት የምንጠብቀው "የጽድቅ በር" ብለን የሰየምነው አልበም የሚወጣበትን እና የምንመርቅበትን ዕለት እየጠበቅን እንገኛለን ነገር ግን በጣም ከአቅም በላይ በሆነ #የፕሮግራም_መደራረብ_እና_የጤና_እክል ምክንያት የምረቃ ፕሮግራሙን ላልተወሰነ ጊዜ ለማራዘም ተገድጃለሁ። #ስለጤንነቴ አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ እገኛለሁ ለተጠነቃችሁልኝ ሁሉ ምስጋናዬ ከልብ የመነጨ ነው። #የሚመረቅበትን_ዕለት_በጣም_በቅርቡ_የማሳውቅ_መሆኑን_ቃል_እገባለሁ:: በጸሎት አስቡኝ
Mostrar todo...
1 , ኦርቶዶክስ ነኝ የሚልና ማዕተብ ያሰረ በሙሉ ቢያንስ ለ20 ሰው የግዴታ ሼር ያድርግ በሁሉም social media ለተዋህዶ ልጆች ሁሉ መድረስ አለበት። ሀላፊነታችሁን የማትወጡ የተዋህዶ ፀር እናንተ ናችሁ። 2, ልቦና ማስተዋል ያላቹና እንደ አብዛኛው የተዋህዶ ልጆች ቸልተኛ ያሎናችሁ የተዋህዶ ልጆች ደሞ ጦማሩን በአግባቡ አንብቡና አስተዋይ እና ለሀይማኖቱ የሚቀና ሰው የሚደርገውን አድርጉ። 👉?ማስጠንቀቂያና ማሳሰብያ👉በምንም ተአምር የተዋህዶ ልጅ ሆኖ ሼር የማያደርግ እንዳይኖር የእውነት ቸልተኞች ሆይ አደራ የኅልውና ጉዳይ ነው በእግዚአብሔር ስም ተይዛችኋል ይህን ባታደርጉ የቤተክርስቲያን ጠላቶቿ ናችሁ !!!
Mostrar todo...
4_5897963221033159768.docx0.16 KB
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ከዚህ በላይ የመጨረሻውን ዘመን ማመላከቻ ምን ነገር ይኖራል ??? @tibebegna @tibebegna
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Share at least 10 friends
Mostrar todo...