❤️❤️❤️ layf🥰
Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
158
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from N/a
Photo unavailable
በርትተህ የምታበረታኸኝ፣ጎብዘህ የምታጎብዘኝ፣ከጉባኤው. መሀል ዓኖቼ ፈልገው የማያጡህ፣ለማህተብህ ሟች፣ በፈተና ጊዜ፣""ቤተክርስቲያን ችግር ላይ ናት ቶሎ ድረስ"""""" ስባል ከጎኔ ሆነህ በረሃውንና ጫካውን፣አስፈሪ ጨለማውንና ሽፍታውን ሳትፈራ፣ለሕይወትሕና ለቤትህ ሳትሳሳ፣ለእናት ቤተክርስቲያን ቀድመህ የምትደርስ ፣የወንጌል አገልግሎት እንዲሳካ፣ወደ ጅሩ አርሴማ እግር የምታበዛ፣ሱባኤ ገብተህ የምትይዝ፣በጸሎት ኃይል የምታምን፣ ደህንነቴ አስጨንቆ የሚያሳስብህ፣መዉጣት መግባቴን ነፍስ እንዳለወቀ ሕፃን የምትከታተል፣ሰው አክባሪ፣ለተዋህዶ ተቆርቋሪ ፣የማንቂያ ደወል ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፣ የእግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ልጅ፣የሆንከው ወንድሜና እግዚአብሔር አምላክ የሸለመኝ ሽልማቴ አሼ፣ አንተን ለእስር ያበቃህ በደል ቢኖር ያው በዋጋ የተገኘው ማህተብና ዋጋ አስከፋዩ ማተብህ ነው።ነገርግን፣ አንተን በማሰር የሚታሰር ወንጌል የለም።ምክንያቱም በደህናው ቀን በቃልና በተግባር እየሰበክ ለውጠህ የተካሃቸው ሚሊዮኖች አሉ።ፍትህ ላንተና እንዳንተ በማህተባቸው ምክንያት ለታሰሩ ንጹሃን እንዲሆን ከመጮህ ግን አንቦዝንም።
1600
የሰው ልጅ ክቡር....
ሰው መሆን ክቡር...
13_አድዋ_GIGI_Ejigayehu_Shibabaw_GIGI.mp34.67 MB
2000
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.