cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

Publicaciones publicitarias
164 360
Suscriptores
+46024 horas
+3 2077 días
+2 69230 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
Media files
20 6995Loading...
02
ባንካችን አቢሲንያ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ማዕከሉ በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው ‘‘አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ፍፃሜውን አገኘ፡፡ ባንካችን አቢሲንያ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ማዕከሉ በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው ‘‘አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ችግር ፈቺ የሆኑ በርካታ የውድድር ሐሳቦችን በከፍተኛ ፉክክር ሲያሳትፍ ቆይቶ፤ አሸናፊዎችን በመሸለምና ዕውቅና በመስጠት ፍፃሜውን አገኘ፡፡ በዚህ ውድድር ከቀረቡት የውድድር ሐሳቦች መካከል የተቀመጠውን መለያ መስፈርት ያሟሉ 142 ተወዳዳሪዎች ሐሳቦቻቸው በውድድሩ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተመርጠው የነበረ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል 126ቱ ተወዳዳሪዎች በግብርና ምርቶች ማሳደጊያ፣ በማኑፋክቸሪንግ፣ በዶመስቲክ ትሬድ፣ በሰርቪስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በሪሳይክል እና ኢ-ለርኒንግ መስኮች ላይ ምክረ ሐሳቦቻቸውን ማቅረብ ችለዋል፡፡ በውድድሩ ላይ የተለያዩ ምዕራፎችን በብቃት በማለፍ በብዙ መለኪያዎች ነጥረው የወጡ ከ1ኛ እስከ 5ተኛ ደረጃን በማግኘት አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች ባንካችን ከብር 200,000 እስከ ብር 1,000,000 የፕሮጀክት ሐሳባቸውን መሬት እንዲያወርዱ የሚያግዛቸው የሥራ ማስኬጃ ሽልማት ከታላቅ ክብርና ምስጋና ጋር አበርክቶላቸዋል፡፡ ‘‘አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ከባንካችን እሴቶች መካከል አንዱ የሆነው ማኅበራዊ ኃላፊነትን መወጣት በሚለው መርህ መነሻነት የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን እየሰጠ በሚገኝበት ‘‘አቢሲንያ አሚን” በኩል የሚዘጋጅ መሆኑን ተከትሎ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱን በማስተዋወቅ ረገድም ከፍተኛ ድርሻ ነበረው፡፡ ከመጀመሪያው ዙር የውድድር መድረክ ትምህርት በመውሰድ ሁለተኛው ዙር ከቀደመው በተሻለ መልኩ የተሳካ አፈፃፀም እንዲኖረው ለማስቻል በቂ ዝግጅት በማድረግ፤ በላቀ ስኬት ለማጠናቀቅ ተችሏል፡፡ በመዝጊያ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የብሔራዊ ባንክ የባንኪንግ ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፍሬዘር አያሌው በክብር እንግድነት የተገኙ ሲሆን፣ በእለቱም ባንካችን ለተለያዩ 6 የበጎ አድራጎት ሥራ ላይ ለተሰማሩ ግብረ ሠናይ ድርጅቶች በአጠቃላይ የብር 3 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
20 1743Loading...
03
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና እንዲሁም የደስታ እንዲሆን እንመኛለን። አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ! #BankofAbyssinia #Banking #BankingService #EidAlAdha #Eid2022 #Muslim #Holiday #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #ዕሤትዎን_ያከበረ
25 64837Loading...
04
በቅርቡ በቴሌግራም ቻናላችን በየሳምንቱ የአንድ አመት የቴሌግራም ፕሪምየም የሚያስገኝ ውድድር የምንጀምር ሲሆን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል እና የምንጠይቃቸውን ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ፡፡ በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ! #telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
31 61521Loading...
05
ውድ ደንበኞቻችን! አቢሲንያ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጣቸውን ዓይነተ-ብዙ አገልግሎቶች የበለጠ እያሻሻለ፤ ለደንበኞቹ የተገባና የላቀ አገልግሎት ለማድረግ ሁልጊዜም ይተጋል፡፡ የደንበኞቹን የአገልግሎት እርካታ ደረጃ በየዓመቱ እየለካ፤ ከጥናቱ የሚገኘውን ግብረ-መልስ አገልግሎቱን ለማሻሻል እየተጠቀመ፤ ያልተቋረጠ የጥራት ማሻሻያ ሥርዓትን ዘርግቷል፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ፤ በአገልግሎታችን ዙሪያ ያላችሁን አስተያየት ለመሰብሰብ የሚያግዝ ይህንን መጠይቅ አሰናድተናል፡፡ ካለዎት ውድ ጊዜ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ካዘጋጀነው መጠይቅ አንዱን መርጠው ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን ለተነሡት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ Conventional አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/oVPF6jjUCR79VP7S9 English Option - https://forms.gle/gLp6eyyVFi1hnhDEA IFB (ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆናችሁ) አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/GXh9abYJSUqshAE86 English Option - https://forms.gle/ekWUM9A64TAoXQ9r6
38 26611Loading...
06
በአቢሲንያ አሚን አገልግሎት ውስጥ “መሸ” የሚል ቃል አይታወቅም - ፀሐይም አትጠልቅም! በቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን 24 ሰዓት እርስዎን በሐቅ ለማገልገል ዝግጁ ነን! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ! #AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #ዘህራ #የሴቶችቁጠባ #አቢሲንያአሚን
48 95911Loading...
07
የተለያዩ ተቋሟት የአገልግሎት ክፍያዎችን እንደዚሁም የአዲስ አበባ ትራፊክ ቅጣትዎን በባንካችን መክፈል እንደሚችሉ ያውቃሉ? በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን እና የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ እንዲሁም እጅዎ ላይ በሚገኙ የተለያዩ የዲጂታል መክፈያ ዘዴዎች በመጠቀም ይክፈሉ።
48 57811Loading...
08
ወጣትነት በዘህራህ ልዩ ከወለድ ነጻ የሴቶች ቁጠባ ሒሳብ ሲታገዝ፣ የስኬት ጉዞ ከመቼውም ይልቅ ይፋጠናል! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ! #AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #ዘህራ #የሴቶችቁጠባ #አቢሲንያአሚን
60 59010Loading...
09
የነጻ (Free) ወይም የህዝብ (Public) ዋይፋይ ስጋቶች እና መወሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች። #security #Securitytip #tips #BoAmobile #mobilebanking #Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
57 58639Loading...
10
የሐጅ አካውንት በመክፈት ለታላቁ መንፈሳዊ ጉዞ ራስዎን በፋይናንስ ማዘጋጀት እንደሚችሉ ያውቃሉ? በአቢሲንያአሚን የሐጅ ኒያዎትን ያሳኩ! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ! #የሐጅኒያ #የሐጅጉዞ #አቢሲኒያአሚን #AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
64 69816Loading...
11
ዕሴቶቻችሁን እና  የሸሪዓን መርሆች በማክበር የሚያገለግላችሁ አቢሲንያ አሚን  ለእርሰዎ የሚስማሙ በርካታ አገልግሎቶችን ይዟል። አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ! #AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
56 88319Loading...
12
ውድ ደንበኞቻችን! አቢሲንያ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጣቸውን ዓይነተ-ብዙ አገልግሎቶች የበለጠ እያሻሻለ፤ ለደንበኞቹ የተገባና የላቀ አገልግሎት ለማድረግ ሁልጊዜም ይተጋል፡፡ የደንበኞቹን የአገልግሎት እርካታ ደረጃ በየዓመቱ እየለካ፤ ከጥናቱ የሚገኘውን ግብረ-መልስ አገልግሎቱን ለማሻሻል እየተጠቀመ፤ ያልተቋረጠ የጥራት ማሻሻያ ሥርዓትን ዘርግቷል፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ፤ በአገልግሎታችን ዙሪያ ያላችሁን አስተያየት ለመሰብሰብ የሚያግዝ ይህንን መጠይቅ አሰናድተናል፡፡ ካለዎት ውድ ጊዜ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ካዘጋጀነው መጠይቅ አንዱን መርጠው ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን ለተነሡት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ Conventional አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/oVPF6jjUCR79VP7S9 English Option - https://forms.gle/gLp6eyyVFi1hnhDEA IFB (ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆናችሁ) አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/GXh9abYJSUqshAE86 English Option - https://forms.gle/ekWUM9A64TAoXQ9r6
62 14511Loading...
👍 60 40👏 10
ባንካችን አቢሲንያ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ማዕከሉ በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው ‘‘አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ፍፃሜውን አገኘ፡፡ ባንካችን አቢሲንያ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ማዕከሉ በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው ‘‘አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ችግር ፈቺ የሆኑ በርካታ የውድድር ሐሳቦችን በከፍተኛ ፉክክር ሲያሳትፍ ቆይቶ፤ አሸናፊዎችን በመሸለምና ዕውቅና በመስጠት ፍፃሜውን አገኘ፡፡ በዚህ ውድድር ከቀረቡት የውድድር ሐሳቦች መካከል የተቀመጠውን መለያ መስፈርት ያሟሉ 142 ተወዳዳሪዎች ሐሳቦቻቸው በውድድሩ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተመርጠው የነበረ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል 126ቱ ተወዳዳሪዎች በግብርና ምርቶች ማሳደጊያ፣ በማኑፋክቸሪንግ፣ በዶመስቲክ ትሬድ፣ በሰርቪስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በሪሳይክል እና ኢ-ለርኒንግ መስኮች ላይ ምክረ ሐሳቦቻቸውን ማቅረብ ችለዋል፡፡ በውድድሩ ላይ የተለያዩ ምዕራፎችን በብቃት በማለፍ በብዙ መለኪያዎች ነጥረው የወጡ ከ1ኛ እስከ 5ተኛ ደረጃን በማግኘት አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች ባንካችን ከብር 200,000 እስከ ብር 1,000,000 የፕሮጀክት ሐሳባቸውን መሬት እንዲያወርዱ የሚያግዛቸው የሥራ ማስኬጃ ሽልማት ከታላቅ ክብርና ምስጋና ጋር አበርክቶላቸዋል፡፡ ‘‘አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ከባንካችን እሴቶች መካከል አንዱ የሆነው ማኅበራዊ ኃላፊነትን መወጣት በሚለው መርህ መነሻነት የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን እየሰጠ በሚገኝበት ‘‘አቢሲንያ አሚን” በኩል የሚዘጋጅ መሆኑን ተከትሎ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱን በማስተዋወቅ ረገድም ከፍተኛ ድርሻ ነበረው፡፡ ከመጀመሪያው ዙር የውድድር መድረክ ትምህርት በመውሰድ ሁለተኛው ዙር ከቀደመው በተሻለ መልኩ የተሳካ አፈፃፀም እንዲኖረው ለማስቻል በቂ ዝግጅት በማድረግ፤ በላቀ ስኬት ለማጠናቀቅ ተችሏል፡፡ በመዝጊያ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የብሔራዊ ባንክ የባንኪንግ ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፍሬዘር አያሌው በክብር እንግድነት የተገኙ ሲሆን፣ በእለቱም ባንካችን ለተለያዩ 6 የበጎ አድራጎት ሥራ ላይ ለተሰማሩ ግብረ ሠናይ ድርጅቶች በአጠቃላይ የብር 3 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
Mostrar todo...
👍 39 9👏 4😱 2🔥 1
00:17
Video unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና እንዲሁም የደስታ እንዲሆን እንመኛለን። አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ! #BankofAbyssinia #Banking #BankingService #EidAlAdha #Eid2022 #Muslim #Holiday #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #ዕሤትዎን_ያከበረ
Mostrar todo...
IMG_6559.MP43.12 MB
92👍 73👏 10🤔 8🔥 7👌 7
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርቡ በቴሌግራም ቻናላችን በየሳምንቱ የአንድ አመት የቴሌግራም ፕሪምየም የሚያስገኝ ውድድር የምንጀምር ሲሆን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል እና የምንጠይቃቸውን ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ፡፡ በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ! #telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Mostrar todo...
👍 415 68🔥 13😁 12🤩 12👌 9😱 8🥰 6👏 6🤔 4
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ደንበኞቻችን! አቢሲንያ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጣቸውን ዓይነተ-ብዙ አገልግሎቶች የበለጠ እያሻሻለ፤ ለደንበኞቹ የተገባና የላቀ አገልግሎት ለማድረግ ሁልጊዜም ይተጋል፡፡ የደንበኞቹን የአገልግሎት እርካታ ደረጃ በየዓመቱ እየለካ፤ ከጥናቱ የሚገኘውን ግብረ-መልስ አገልግሎቱን ለማሻሻል እየተጠቀመ፤ ያልተቋረጠ የጥራት ማሻሻያ ሥርዓትን ዘርግቷል፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ፤ በአገልግሎታችን ዙሪያ ያላችሁን አስተያየት ለመሰብሰብ የሚያግዝ ይህንን መጠይቅ አሰናድተናል፡፡ ካለዎት ውድ ጊዜ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ካዘጋጀነው መጠይቅ አንዱን መርጠው ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን ለተነሡት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ Conventional አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/oVPF6jjUCR79VP7S9 English Option - https://forms.gle/gLp6eyyVFi1hnhDEA IFB (ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆናችሁ) አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/GXh9abYJSUqshAE86 English Option - https://forms.gle/ekWUM9A64TAoXQ9r6
Mostrar todo...
👍 148 24😱 3🤩 3🤔 2👏 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአቢሲንያ አሚን አገልግሎት ውስጥ “መሸ” የሚል ቃል አይታወቅም - ፀሐይም አትጠልቅም! በቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን 24 ሰዓት እርስዎን በሐቅ ለማገልገል ዝግጁ ነን! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ! #AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #ዘህራ #የሴቶችቁጠባ #አቢሲንያአሚን
Mostrar todo...
👍 127 31👏 5🤔 4
Photo unavailableShow in Telegram
የተለያዩ ተቋሟት የአገልግሎት ክፍያዎችን እንደዚሁም የአዲስ አበባ ትራፊክ ቅጣትዎን በባንካችን መክፈል እንደሚችሉ ያውቃሉ? በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን እና የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ እንዲሁም እጅዎ ላይ በሚገኙ የተለያዩ የዲጂታል መክፈያ ዘዴዎች በመጠቀም ይክፈሉ።
Mostrar todo...
👍 103 29😁 11👏 6🤔 3🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ወጣትነት በዘህራህ ልዩ ከወለድ ነጻ የሴቶች ቁጠባ ሒሳብ ሲታገዝ፣ የስኬት ጉዞ ከመቼውም ይልቅ ይፋጠናል! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ! #AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #ዘህራ #የሴቶችቁጠባ #አቢሲንያአሚን
Mostrar todo...
76👍 53🤔 19
01:09
Video unavailableShow in Telegram
የነጻ (Free) ወይም የህዝብ (Public) ዋይፋይ ስጋቶች እና መወሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች። #security #Securitytip #tips #BoAmobile #mobilebanking #Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
Mostrar todo...
IMG_6397.MP45.65 MB
👍 114 20🔥 6👌 6
Photo unavailableShow in Telegram
የሐጅ አካውንት በመክፈት ለታላቁ መንፈሳዊ ጉዞ ራስዎን በፋይናንስ ማዘጋጀት እንደሚችሉ ያውቃሉ? በአቢሲንያአሚን የሐጅ ኒያዎትን ያሳኩ! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ! #የሐጅኒያ #የሐጅጉዞ #አቢሲኒያአሚን #AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Mostrar todo...
👍 107 19😁 13🤔 9🤩 5👏 3🔥 1