cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

Publicaciones publicitarias
10 831
Suscriptores
-624 horas
-337 días
-9330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:23
Video unavailableShow in Telegram
ታለቅሳለች ያውም ተንሰቅስቃ። ስህተት ሰራሁ እያለች ታነባለች ከልቧ። ምን አገኘሽ ሲል ጠየቃት አባቷ። ዛሬ ትልቅ ስህተት ሰራሁ የወራሪዋን እስራኤል ምርት ተሳስቼ በላሁ አለች እያለቀሰች። ይህም ቱርክ ነው ከዚያ ከወንድሞቻችሁ ምድር ከጀሰዲን ዋሂድ ባህር ተሻግሮ በተግባር ይሉሀል ይህ ነው። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Mostrar todo...
IMG_5023.MP42.04 MB
35👍 5🥰 3🙏 2
02:40
Video unavailableShow in Telegram
ከጋዛ ሰርጥ በስተደቡብ በረፈህ ከተማ በአሽ-ሻቡራ ካምፕ የመሸጉ የጠላት ወታደሮችንና የጦር ተሽከርካሪዎችን ቀሳሞች እያነጣጠሩ ሲያነዱት ተመልከቱ። ይህም ጋዛ ነው የጀግንነት ዓርማ የሚውለበለብበት የጂሃድ ምድር። የክብር ካስማ። አላሁመ ዚድ ወባሪክ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Mostrar todo...
IMG_5003.MP413.74 MB
43👍 12🔥 6🥰 2😍 1
የእስራኤል ከፍተኛ መኮንን ነው ፍልስጤማዊ መስሎ ወደ ቀልቂሊያህ ከተማ ሰርጎ ገባ። እቅዱን ሳይፈፅም ማንነቱ ታወቀ እርሱነቱም በቀሳሞች ተጋለጠ። ከጥቂት ሰዓታት በፊት መኪናውን እያሽከረከረ የሙጃሂዶቹ አልሞ ተኳሽ አናቱ መሐል አነጣጥሮ ከመሪው ፊት አንጋለለው። አላሁመ ዚድ ወባሪክ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Mostrar todo...
🥰 33👍 19 8🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
ባሏና ልጆቿ በወራሪዋ ጥቃት ተሰውተውባት እንዲህ ስትል በፈገግታ ታጅባ ትናገራለች "ብንሞት በጌታችን ውሳኔ ተደስተን እንደፀናን እወቁ። ስለኛም ተናገሩ ለሁሉም አድርሱ የእውነት ባለቤቶች መሆናችንንም መስክሩ" አላሁመ-ሽሀድ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Mostrar todo...
😢 48👍 12 3🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
አቅሉን ስቶ አይኖቹ እስኪፈጡ ለአንድ ወር በእስር ቤት አሰቃዩት። ከምግብ ውሃ አራርቀው ጀሰዱን በብትር ለበለቡት። የለበሰው በስብሶ በአዕምሮ ህመም ሲሰቃይ ከእስር ቤት አውጥተው ከደጅ ጣሉት። ጋዜጠኛው ጠየቀው "ለመሆኑ ውጥንህ ሐሳብና ዓላማህ ከዚህ በኋላ ምንድነው?!" አለው እሱም "በአላህ መንገድ እየተዋጋሁ ሸሂድ ሆኖ መሞት" ሲል መለሰለት። ይህም ጋዛ ነው ታሪክ በደማቅ ብዕሩ የመዘገበው። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Mostrar todo...
👍 52😢 34 12
Photo unavailableShow in Telegram
በጂሃድ መስክ ላይ አቧራ ለብሰው በባዶግር እየኳተኑ ኡዱሂያንም አልዘነጉ። ከዋሻቸው ስር በጉን እየጎተቱ በቢስሚላህ ሊያርዱ ተዘጋጅተው ስታይ ሆድ ይብስሀል። ደረጃቸውን ባለመወፈቅህ ሆድ ይብስሀል። ትቀናለህ። በእርግጥም የአረፋ ውሎ ሙጃሂዶቹ ዘንድ ይለያል። በሰፊው እፅፈዋለሁ ኢንሻ አላህ! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Mostrar todo...
123👍 26🔥 6🥰 6😍 5😁 2🤔 2
አረፋና ጋዛ ከቀየው ከመንደራቸው ተፈናቅለው በምግብ እጦት አንጀታቸው ከታጠፈ ሰነባብተዋል። በመጠለያ ካምፕ ውስጥ ጎጇቸውን ቀልሰው ሑጃጆች አላህን ለበይክ እያሉ ከአረፋ ተራራ ሲጣዱ እነርሱም ጎህ ከቀደደበት ሰዓት ጀምሮ ጀንበር እስክትጠልቅ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሀፊዞች በአንድነት ተቀማምጠው ተራ በተራ ይቀራሉ!! ሱብሒ የሰገዱበትን ምንጣፍ እንኳ አላጠፉትም። ምን ችግር ቢያቆራምደን ቦንቡ በላያችን ቢዘንብ የዛሬውን ክቡር ቀን በዋዛ ላናሳልፈው ከዒባዳችን ወይ ፍንክች እየደማንም እንቀራለን እየቆሰልንም እንፀናለን በሚል መርህ እነሆ የአላህን ቃል ያነበንቡ ይዘዋል። ስለ ሙጃሂዶቹ ፅናት አትገረሙ የእነዚህ ዓይነት ሴቶች ውጤት ነውና! ለቁርአን ያላቸው ፍቅር አጂብ ነው። ከአንቀጾቹ ጋር ያላቸውን ትስስር ከጭንቀት አሳርፎ ትእግስትን አላብሷቸዋል። ስለ ሙጃሂዶቹ ውሎም በደንብ እነግራችኋለው #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Mostrar todo...
🥰 53👍 20 18🔥 2😍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በቢዕር አስ-ሰበዕ ከተማ የወራሪዋ እስራኤልን ጦር እንዲቀላቀሉ ጥሪ የሚያቀርብ በአረብኛ ቋንቋ የተፃፉ ማስታወቂያዎች በየመንገዱ መለጠፍ ጀምረዋል። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Mostrar todo...
👎 29😁 11👍 3
00:21
Video unavailableShow in Telegram
ጎናቸውን የሚያሳርፉበት ድንኳን ለመትከል እየቆፈሩ ውሃ ከእግራቸው ስር ፈለቀ። በጥም ጉሮሯቸው ደርቆ ብዙ ተሰቃይተዋል። በጥም ተንገብግበዋል። ይህን ከሰባቱ ሰማያት በላይ ያለው አላህ ተመልክቶ ምላሽ ሰጠ። መገን የአላህዬ ነገር አጂብ የእርሱ ስራ ድንቅ ነው። مَّا يَفْتَحِ اللَّهُ لِلنَّاسِ مِن رَّحْمَةٍ فَلَا مُمْسِكَ لَهَا وَمَا يُمْسِكْ فَلَا مُرْسِلَ لَهُ مِن بَعْدِهِ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ "አላህ ለሰዎች ከችሮታ የሚከፍታት ለእርሷ ምንም አጋጅ የላትም፡፡ የሚያግደውም ከእርሱ በኋላ ለእርሱ ምንም ለቃቂ የለውም፡፡ እርሱም አሸነፊው ጥበበኛው ነው" [አል ፋጢር] #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Mostrar todo...
IMG_4821.MP41.80 MB
😍 55 36👍 11🥰 5
ወራሪዋ እስራኤል ለሃማስ ያቀረበችው የስምምነት ሐሳበ በመጀመሪያው ምዕራፍ አፍራና ሂሻም አልስ-ሰይድን ጨምሮ ታጋቾች በእያንዳንዱ የወራሪዋ እስራኤል ሲቪል ታጋች 30 ለእያንዳንዱ ወታደር ደግሞ 50 የፍልስጤም እድሜ ልክ የተፈረደባቸው እስረኞች ወደ ጋዛ አሊያም ወደ ሌላ ሀገር እንዲወጡ ተደርገው ይፈታሉ። በስምምነቱ መሰረት ወራሪዋ እስራኤል በሞቱ ታጋቾች ምትክ በጀናዛቸው ከኦክቶበር 7 በኋላ በጋዛ ሰርጥ የታሰሩትን ከ19 አመት በታች የሆኑ ሴቶችና ህጻናትን በሙሉ እንደምትፈታና ከሚለቀቁት እስረኞች መካከል ማናቸውም ዳግም አይታሰሩም። በቀረበው ሀሳብ መሰረት ወራሪዋ እስራኤል ታጋቾቹን ከመረከቧ በፊት በመላው ጋዛ መረጋጋትን ለማስፈን የተስማማች ሲሆን የሁለቱም ወገኖች ስምምነት ከመጠናቀቁ በፊት ሁለተኛ ዙር ድርድሩን ለመጀመር ተስማምታለች። በዚህ ጊዜ የወራሪዋ እስራኤል ጦር ሰራዊት ከመላው ጋዛ ለቆ ይወጣል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤሮ Yaron Avraham ያጋለጠውን መረጃ በተመለከተ በሰጠው ምላሽ "የቀረበው ሰነድ እስራኤል አላማዋን ከማሳካቷ በፊት ጦርነቱን ለማቆም ተስማምታለች የሚለው መረጃ ህዝብን የሚያሳስት ከእውነት የራቀ ነው" ሐማስ በበኩሉ ጦርነቱ ሙሉ በሙሉ ሳይቆም የምናደርገው ድርድር የለም ብሏል። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Mostrar todo...
👍 69 2🙏 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.