cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አንሷር የቲሞች እና አቅመ ደካሞችን መርጃ ማህበር

👉 ይህ ቻናል የቲሞችንና አቅመ ደካሞችን በኢኮኖሚ በማህበራዊ እንዲሁም በዲን ለመርዳት ፨ ታስቦ የተከፈተ ሲሆን በተጨማሪ በማህበሩ የተከናወኑ ስራዎችን በዝርዝር የምናቀርብበት ቻናል ነው።👌የየቲም ጉዳይ የኔም ጉዳይ ነው። For any sujestion

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
194
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የመልካም ስራ ጥሪ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ሀገራዊ ፈተና የምትጨርሱ ተማሪዎች ለአቅመደካማና የቲም ቤተሰብ ተማሪዎች ዩኒፎርም የሚያሰፋላቸው ሰለሚቸገሩ ስለዚህ ውድ ተማሪዎች ለአላህ ስትሉ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ተማሪዎች ፈተና የጨረሳችሁ ዩኒፎርሙን በአንሷር በኩል ገቢ አድርጉልን !! ባላችሁበት አካባቢ ሀሚገኙ ለሚገባቸው ተማሪዎች በማስተባበር የበኩላችሁን ተወጡ በተጨማሪም በነዚህ ስልኮች ይደወሉ 0922730575 0920352969
Mostrar todo...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ጁሙዓ ቀን ላይ ዱዓእ ተቀባይነት እንዳለው ነቢያችን ዐለይሂስሰላቱ ወስሰላም ተናግረዋል፤ በዕለቱ ዱዓእ ሙስተጃብ ይሆናል ተብሎ ይበልጥ የሚከጀለው ከዓስር አንስቶ ጸሐይ እስክትጠልቅ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው ከቻልን ከዐሱር እስከ መግሪብ ሰላት ድረስ  ኢዕቲካፍ ነይተን መስጂድ በመግባት ካልቻልን ቤታችን ውስጥ ሰአቱን በቂርአት፣በሰለዋት፣በዚክር እያሳለፍን ወደመጨረሻው ሰአት ደግሞ ሀገራችን አላህ ሰላም እንዲያደርግልን፣ለራሳችን እና ሀጃ ላለባቸው ሙስሊም  ወንድም እህቶቻችን የዲን የዱኒያ ሓጃችንን እንዲያሳካልን አላህን ከልባችን ብንማፀን በአላህ ፍቃድ ተጠቃሚዎቸ  እንሆናለን። በተጨማሪም ይህንን  መልእክት ሼር ብናደርገው ደግሞ በኛ ሰበብ ምናልባትም የብዙ ሰው ሀጃ ሊስተካከል ይችላል! وبالله التوفيق!
Mostrar todo...
አንሷር የ የቲሞችናአቅመደካሞች መርጃ ማህበር !! ዕለተ ሰኞ በወንድም አብድልሰመድ በኩል 3ኛ ዙር ለየቲም ና አቅመደካማ ቤተሰብ ህፃናት በየክፍል ደረጃቸው እስክብሪት ፣ደብተር፣50 ብር ጨምሮ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል ። ወደ ላይ ቀበሌ አስበን ነበር ነገር ግን ወንድም አብድሰመድ ርቆለመሄድ ስላልተመቸው አጋጣሚውን ከምናጣ ብለን ነው ። የዘገየበት ምክንያት በማህበራችን የአቅም ውስንነት መሆኑን እንድትገነዘቡልን በአላህ ስም እንጠይቃለን ። በአጠቃላይ አላህ ካለ በቀጣይ በቅርቡ ወደላይ ቀበሌ የምንሰራ ይሆናል ። ሁሌም እንደምንለው ሁሉንም ባለመድረሳችን የተቀየማችሁን ለአላህ ብላችሁ አውፍ እንድትሉን እንጠይቃለን !!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ቀሪውን ኢንሻ አላህ‼️
Mostrar todo...
አንድ ወንድማችን የአንድ ደርዘን ደብተር ሂሳብ #650 ብር ገቢ አድርጓል። አላህ ይስጥልን።
Mostrar todo...
አንድ ወንድማችን ትላንትና የተለበደ #50 ሉክ ደርዘን ደብተር ያለንበት ድረስ አምጥቷል። አላህ ይስጥልን ብለናል።
Mostrar todo...
#3ተኛ ዙር የድጋፍ ፕሮግራም የፊታችን #ሀሙስ ለማድረግ አስበናል። ያልነየታቹ ነይቱ ይህ የመጨረሻ ዙራችን ነው። አይለፋቹ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.