cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ፅሁፍ በፋኢዛ 🤗

ማወቅን ማወቅ ፣አለማወቅን ማወቅ ፣አለማወቅን አለማወቅ ፣ማወቅን አለማወቅ፣ አለማወቅን ማወቅ ነዉ፡፡ (sokrats ) @faiza_kiza በብዕር እንነሳለን በብዕር እንዘቅጣለን በብዕር እናድጋለን 👍🥰 አስተያየቶቻችሁን በ @mornin_bot አድርሱኝ Support me on https://jami.bio/faiza

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
956
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-2030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

https://t.me/notcoin_bot?start=rp_35277853 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Mostrar todo...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በጋራ ከራሳችን አልፎ ለሀገራችን ብሎም ለ አፍሪቃችን ይጠቅማሉ የምንላቸውን ነገሮች በማንሳት የምናወራበትና ወደ ተግባር የምንለውጥበት ሲሆን 🎓 ስራ ለሰሪው/Hard Workers Team አወቃቀሩ እጅግ የተለየ ከ ቀን ሰራተኛ እስከ ፕ/ር ማእረግ ያላቸው እንቁ አባላት ያሉት የ አእምሮ ምጥቀትን የ አስተሳሰብ ልእልናን ብቻ ከፍ አድርጎ በ ኢትዮጵያዊያን ሀገር፡ ባህል፥ህዝብ ወዳድ ልጆች የተከፈተ ፡ወሰን ወይንም ገደብ የሌለው 🎓 ማንኛውም አባል የትም ሆኖ መስራት የሚችልበት በ አራቱም ማእዘን ከ አውሮፓ እስከ አሜሪካ ከ ኤሽያ እስከ አፍሪካ አባላት ያሉት ወደፊትም የሚኖሩት 🎓 ግሩፑ ከ ቁጥር አንጻር ከ 1000 የማይበልጥ 🎓ሁሉም አባላት በተለያየ የሙያ ዘርፍ ውስጥ ያሉና ይሄን የተለያየ ሙያ በመጠቀም ብቻ ልዩ ሃገራዊ ተልእኮ ያለው የ ባለ ልዩ አስተሳሰብ ስወች የጋራ ግልጽ የሆነ መድረክ ነው። 🌺 ስነ-ምርምር፡ 🌺 ስነ-ጥበብ፥ 🌺 ስነ-ምህዳር 🌺 ስነ-ህይወት 🌺ስነ-ትምህርት፥ እንዲሁም በሌሎች 🇪🇹 ራሳችን ለራሳችን መሆን እንደምንችል የምናሳይበት በሃሳብ ምጥቀት ላይ ተመርኩዘን 🎖 80% አእምሯችንን ማለትም ትምህርት ወይም እውቀት ወይም ክህሎት ወይም ልምድ 🎖 20% ደግሞ ከ ኪሳችን ለ ቡና በ የወሩ የምናወጣውን ወጭ በጋራ ኢንቨስት በማድረግ በ አነስተኛ ካፒታል በጋራ በ 1 አመት ውስጥ 3 የተለያዩ የትላልቅ ድርጅቶች ባለቤት መሆን ነው 🇪🇹 የተቀማነውን ኢትዮጵያዊነታችንን እየመለስን ሁሌም በለውጥ ጎዳና ላይ የአድዋ ልጆች የካራማራ ልጆች የህዳሴ ልጆች መሆናችን እሙን ነው እንቀጥላለንም "Skill full mind embraces change" ኢትዮጵያ ለዘለ አለም ትኑር ስራ ብቻ( no politics, no racism, ) እድገት ብቻ( only hard/smart Work በቴሌግራም https://t.me/sraleseriwhardworkersteam በ ፌስቡክ https://facebook.com/groups/292757446983142/ ወይም ቀጥታ በ አሳሻችሁ ስራ ለሰሪው/Hard Workers Team ሸር ባደረጉት ቁጥር ኢትዮጵያዊይነትዎን ይበልጥ ይወዱታል ይኖሩታልም እኛው ለእኛው በሃሳብ ልእልና በ አንድነታችን ከፍ ብለን ሀገራችንን በ እኛ ዘመን ከፍ እናደርጋለን
Mostrar todo...
ስራ ለሰሪው/ Hard Workers Team 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በጋራ ሀገራችንን ይጠቅማል የምንላቸውን ነገሮች በማንሳት የምናወራበትና ወደ ተግባር የምንለውጥበት ሆኖ ❤️ ስነ-ምርምር፡ ስነ-ጥበብ፥ትምህርት፥ ስራ አጥነትን መቀነስ በሃሳብ ምጥቀት ላይ ተመርኩዘን በ አነስተኛ ካፒታል የትላልቅ ድርጅቶች ባለቤት መሆን ነው "Diversity in Idea" ኢትዮጵያ ለዘለ አለም ትኑር ስራ ብቻ እድገት ብቻ

#የኛ_ዘመን እግዜር ከግር በፊት ፤ መንገድን ፈጠረ እግር ያለው ፍጥረት፤ መንገዱን አጠረ ከለለና ኖረ ፤ ይኸው በኛ ዘመን ፤ መንገድ በሌለበት ፤ እግር ብቻ ቀረ                                 🎴በረከት
Mostrar todo...
strangers again🫀 So we ignore each other and pretend the other person doesn't exist but deep down we both know it wasn't supposed to end like this🥀
Mostrar todo...
There are some guys out there አንድ ሰው ሚስቱን ሊፈታ ያስባል። ሰዎች ታዲያ «ምን ጠልተህባት ነው ልትፈታት ያሰብከው?» አሉት። እሱም «ሰው እንዴት የሚስቱን ነውር ይገልጣል? አልናገርም» አላቸው። በፈታትም ጊዜ «ለምን ፈታሃት» ሲሉ ጠየቁት። እሱም «ለእኔ አጅነቢ ስለሆነች ሴት ምን አስወራኝ?» ሲል መለሰላቸው።
Mostrar todo...
"People think a soul mate is your perfect fit, and that's what everyone wants. But a true soul mate is a mirror, the person who shows you everything that's holding you back, the person who brings you to your own attention so you can change your life. A true soul mate is probably the most imporatnt person you'll ever meet, because they tear down your walls and smack you awake" — Elzabeth Gilbert
Mostrar todo...
1
እግዜር ከፋው መሰል እሺ ነው የሚልልኝ : ቀንሶ መስጠት አቆመ ሁሉንም ተወልኝ። መመላለሴን ወደዋለሁ አትስጠኝ ጠቅልለህ ቀንስብኛና ልበል ወዴት አለህ? ሰጥተህ አትተወኝ አርገህ አትተወኝ በማግኘት ገረጣሁ በማጣቴ ወዛሁ ከልክለኝ ልጠይቅ እንዳገኝህ በዛው። 🎴ኤልያስ ሽታኹን🎴 @faiza_kiza @faiza_kiza
Mostrar todo...
1
Distance🥹 Love from a distance is so beautiful🕊People who meet once or twice a year People who meet once in years People who can't really get close and love Not everyone can love like that. Not everyone can save such a love... No matter how far Taking care of someone else. Those who keep the other person's trust. Yes,those love stories are very beautiful. Keeping the faith Love stories dedicated to the future ✨️ It should be acquired without losing.There should be only happiness in those love stories.. @Faiza_kiza it won't hurt share it😂 @Faiza_kiza
Mostrar todo...
እነ elu jaz,fiyu fiyameta ,ሸሪፈዲን የእናቱ ልጅ, ሩሂ ሳዱ , hagi beyu, እፁብ የራሷ, amen , ኮዜት ዳንኤል , ኪሩቤል .....አሉ በህይወት ግን ይሄ አለመፃፍ እንደ ወረርሽኝ ነዉ መሰል የገባዉ ይሄዉ በምፅፍበት ወቅት የነበሩ ፀሀፊወችም ድራሻቸዉ የለም ግድ የለም ሰብሰብ ብለን እንወያይበት guys😂😂
Mostrar todo...
😭 7
ብቻ አልሙት🤭 በፋኢዛ ✍ ብቻ እኔ አልሙት....እኔ አልሙት እንጂ......ከሞትኩ ተአምር ይፈጠራል ....ድንቅ ተዐምር .....አዎ እኔ አልሙት እንጂ ከሞትኩ ለሰርጌ ያልወጡ ሺ ብሮች ለሰደቃ ይባክናሉ.......ብቻ አልሙት እንጂ የሞቴን ቀን ሲቆጥሩ የነበሩ ባላንጣዎቼ በእምባ ታጥበዉ ...በጥቁር ተከፍነዉ እኔን እኔን እያሉ ይመጣሉ..... አልሙት እንጂ ከሞትኩ ክፉ ናት ያሉኝ ሁላ የዋህ ሰዉ አጣን እያሉ ደረታቸዉን ይወግራሉ .......ከምር አልሙት እንጅ አበድሩኝ ቡዬ ፊት የነሱኝ ሁሉ የሬሳ ሳጥን ለመግዛት ያዋጣሉ ....ለሷ ያልሆነ! ይላሉ ......ብቻ አልሙት እንጂ እኔ ከሞትኩ...... ምን አዉቅልሻለሁ! ...ገደል ግቢ! ....አላዉቅልሽም እያለ ያጥላላኝ ተፈቃሪዬ .....ከሀዘን ማቅ ስገባ እንደዋዛ የገፋኝ ተፈቃሪዬ ...በህይወት ሳለሁ እንዲሰጠኝ የለመንኩትን አበባ መቃብሬ ላይ ሊያስቀምጥ ይመጣል ....በህይወት ሳለሁ ያላለኝን አፈር ለሆነዉ ገላዬ ያወራል .............ብቻ እኔ አልሙት እንጂ እነዛ ይቺ እብድ ስታስጠላ! ብለዉ ያሙኝ ሁላ ስኳርና ዳቦ ይዘዉ ወይኔ ጓደኛዬ! እያሉ ይመጣሉ ..... ስኖር ደዉለዉ ያልጠየቁኝ አራስ እያለሁ ሚያዉቁኝ ዘመድ አዝማዶች ሁሉ ....ምነዉ በለጋነቷ! እያሉ ይጓርፋሉ ................ብቻ አልሙት እንጂ ብዙ የአፍቃሪ እንባዎች ብዙ የድራማ እንባዎች ይፈሳሉ ........ለኔ ሳይሆን ለራሳቸዉ ያለቅሳሉ! ምናለ እንዲህ ባደረግንላት ይላሉ......ብመለስምኮ አይቀየሩም! ግን አንደማልመለስ ስለሚያዉቁ እንድመለስ ይፈልጋሉ .....አንዳንዴ ብሞትና አልቃሾቼን አይቼ ብመለስ እላለሁ ......ግን አይሆንም እሞታለሁ! ስሞት ያልነበሩ ነገሮች ይኖራሉ ....ስኖር ያላስታወሱኝ ስሞት ይናፍቁኛል....ስኖር የገፉኝ ሳልኖር ይፈልጉኛል....የአብሮነቴ ትርጉም ይገባቸዋል! ይጎድላሉ! ግን አልኖርም! አልመለስም! ዛሬ ግን አለሁ ስሞት የምትፈጥሩትን ተዐምር ዛሬ መፍጠር አትችሉምን????????????? ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗ @faiza_kiza ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝ For any comment @mornin_bot ❥❥________⚘_______❥❥ Join @faiza_kiza @faiza_kiza Don't forget to Share for your beloved please
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.