330
Suscriptores
-224 horas
-87 días
-1730 días
Archivo de publicaciones
330
ⒶⒾⓇⒹⓇⓄⓅምንድነው ?
https://t.me/simatechnology
➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ።
airdrop ምን ጥቅም አለው ?
➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ።
airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ?
➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው
airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ?
➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው ይህም የመሳካት እድሉን ከፍ ያደርገዋል
https://t.me/simatechnology
330
Prick over view👀👀
#PRICK GAME - SOLANA - CONFIRMED
(List የሆነ Coin ነው በደንብ ስሩ)
በዚ ሊንክ ግቡ
https://t.me/Prickgame_bot?start=ref-9Y1i6UtW2hkLKTuwsHtqNY
👇START በሉት (Game/Task)
👉 Channel & Grouo Join አድርጉ
👉 20k Point ይሰጣቹሀል
👉 TASK ላይ ግቡ ሁሉንም ስሩ Task ስትሰሩ Screenshot አስገቡ ይላል
👉 Tap Tap አድርጉ
👉 ከቻላቹ invite አድርጉ ወይም Multi ስሩ 🍸
330
ለPRETON AIR DROP ተጠቃሚዎች በሙሉ
🆕 አዲስ ካርድ መቷል !
የቴሌግራም ካርዱ ከዛሬ ጀምሮ ቦት ውስጥ በመግባት ማግኘት ትችላላችሁ።
ይህ ካርድ በቅርብ ጊዜ ለተፈጠረ ክስተት ማለትም 1,000,000 ተመዝጋቢዎች በቴሌግራም ቻናላችን የተዘጋጀ ነው ብለዋል !
የቴሌግራም ካርዳቹን ለማስጀመር!
🟡የሪፈራል ሊንኩን ተጫኑ/ጀምር እና ኮፒ አድርጉ
🟡 1 አዲስ ጓደኛ ብቻ ይጋብዙ!
🟡 "ካርዶች" የሚለውን ክፍል ይጫኑ
🟡 "ቴሌግራም ካርዱን" አስገቡ
የቴሌግራም ካርድ በየ 24 ሰዓቱ 10 $PRETON ያመጣልችዋል! ምንም ተጨማሪ እርምጃዎች አያስፈልጉም! 🎁
PRETON AIR DROP
ከዚ በተጨማሪም ወዲያው የሚከፍል air drop ነው የሰራችሁትን TON በ24ሰዐት ውስጥ ይከፍላል!!! 1 TON 7.03$ ገብቷል
መጀመር ምትፈልጉ ሊንክ 👇👇
https://t.me/preton_drop_bot?start=675e55c8-1bbe-4e65-9816-34ef275ecf2c
330
PixelVerse Daily Combo (Jun 12)
- Reward ላይ ግቡ ምስሉን አመሳስላቹ Claim አድርጉ
- Daily Reward Claim አድርጉ
330
የዛሬ የሃምስተር 1 ሚልየን ኮይን ኮድ
H: •••• (dot dot dot dot)
A: •- (dot dash)
M: -- (dash dash)
S: ••• (dot dot dot)
T: - (dash)
E: • (dot)
R: •-• (dot dash dot)
330
💥 Telegram Wallet ላይ ገብታችሁ ሚመጡላችሁን ታስኮች በመስራት 1000 Notcoin ማግኘት ትችላላችሁ Requirementን ምታሟሉ ከሆነ ብቻ🤗
330
+1
TIME FARM
በዚ ሊንክ ግቡ👇
https://t.me/TimeFarmCryptoBot?start=1t7stL2mxxbNSKqIo
👉 START በሉት
👉 በየ 4 ሰአቱ እየገባቹ CLAIM አድርጉ
👉 TASK ላይ ግቡ ሁሉንም ስሩና ጨርሱ
👉 ለ 10 ቀን የሚሰጡትን በ 2X እጥፍ አድርገውታል በፍጥነት ገብታቹ ጀምሩ ....
👉 ከቻላቹ invite አድርጉ ወይም Multi ስሩ 🍸
Supported By - Bybit and Kucoin 😉
330
በቅርቡ 71ሺ ዶላር ደርሶ የነበረው ቢትኮይን ወደ 66ሺ ወርዷል 👋
የቢትኮይንን መውረድ ተከትሎ ሁሉም ክሪፕቶዎች ዋጋቸው አሽቆልቁሏል ፤ ቢትኮይን ብሎለት 80K ከደረሰ ኖትኮይንን ጨምሮ ሌሎቹም ክሪፕቶዎች እድገት ያሳያሉ ማለት ነው
ኖትኮይናቹ የቀነሰ አትደናበሩ አትሽጡም ፤ መጨመሩ አይቀርም ብዙዎቻቹ በአንድ ጊዜ እድገት እየጠበቃቹ ስለሆነ ነው ፤ ክሪፕቶ ላይ እንደዚ የዋጋ መውረድ የሚያጋጥም ሂደት ነው ። 😁
330
Hamster Combat New card
🔥 profit per hour but we have to invite 1 person
በዛው Pre-Market እንደሚጀመር አሳውቀዋል ወደ እውነትነት በደንብ ተጠግቷል ያልጀመራቹ ጀምሩ😊
እንደምንም ብላቹ 1 ሰው ፈልጋቹ አስከፍቱ የራሳቹ እስካሁን ያልሰራቹበትም Account ካለ በ ሌላ Telegram App Vpn ተጠቅማቹ ግቡ ለጊዜው ይሄንን ካርድ ለማስከፈት ብቻ
330
Hamster Kombat Daily combo
እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።
Hamster Tube (PR&TEAM)
Hamster Gram (PR&TEAM)
Hamster Kombat Merch ( Special Card)
ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ
330
1⃣በሞባይል ስልክዎ በሚላክልዎ አጭር የፅሁፍ መልዕክት መረጃ ከስልክዎ መመዝበር እንደሚቻል ያዉቃሉ?
2⃣በሞባይልስልኮቻችንወይም በተለያዩ ኤሌክትሮኒክ መገልገያዎቻችን ላይ በኤስ ኤም ኤስ # SMS መልዕክት አማካኝነት የሚፈጸሙ የመረጃ ጥቃትን ለመከላከል፤
3⃣ ከማናውቀው ሰው መልዕክቶች ከሊንኮች ጋር በሚላኩልን ጊዜ በፍጥነት ከመክፈት መቆጠብ፡፡ በተለይ የተላከው የሊንክ አድራሻ ትክክለኛነት ማረጋገጥ መቻል አለበት፤ ለምሳሌ ዶሜን ኔም(domainname)፣ሆስትናአጠቃላይ ዩ አር ኤል(URL)ደህንነቱንማዎቅ ያስፈልጋል፤
4⃣ ለማንኛውም ዓይነት ግላዊ የፋይናንስ መረጃዎቻችንን ለሚጠይቁን መልዕክቶች ምላሽ ከመስጠት መቆጠብ ያስፈልጋል፤
5⃣ ስለምንሰራቸው የቢዝነስ እሴቶቻችን እንዲሁም አብረውን በሽርክናና በተለያዩ ዘዴዎች ስለምናከናውናቸው መረጃዎች ለሚጠይቁ አጭር የጽሁፍ አጭር የፅሁፍ መልዕክቶች ከመመለሳችን በፊት ወደ አጋሮቻችንን በመደወል ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ ያሥፈልጋል፤
6⃣የሚላኩልን መልዕክቶች ከማናውቃቸው ቁጥሮች ከመሆናቸውም በተጨማሪ አስቸኳይ የሆነ ምላሽን የሚጠይቁን ከሆኑ መመለስ የለብንም፤
7⃣ ከማናውቃቸው የኤስ ኤም ኤስ ቁጥሮች በብዛት መልዕክቶች የሚላኩልን ከሆነ የቁጥሮቹን ህጋዊነት ወደ ቴሌ በመደውል ማረጋገጥና ካልፈለግናቸው እንዲቋረጡ ማድረግ ያስፈልጋል፤
8⃣እንኳን ደስ ያላህ/ያለሽ፤ አሸናፊ ሆነሃል/ሆነሻል በማለት ወደ ማናውቀው ስልክ እንድንደውል ከሚሞክሩ አጭበባሪዎች ራሳችንን መከላከል ያስፈልጋል፤
9⃣ የሚላኩልን መልዕክቶች የተላኩበትን ጊዜ መቼና ስንት ሰዓት የሚሉትን ጉዳዮች በመመልከት የተላከው መልዕክት ባልተለመደ ሰዓት ከሆነ ከመመለስ መቆጠብ ያስፈልጋል፤
1⃣0⃣በኤስ ኤም ኤስ የባንክ አካውንታችንን በተመለከተ ለምንጠየቀው ማንኛውም መረጃ መልስ ከመስጠታችን በፊት በባንክ አካውንታችን ላይ ለተጠቃሚዎቹ የተቀመጡትን ህግና ስርዓቶች መመልከትና ማስታዎስ ያስፈልጋል፡፡
ይህን በማድረግዎ ራስዎን ከአጭበርባሪዎች መጠበቅ ይችላሉ፡፡
330
Prick over view👀👀
እንደሚታወቀዉ Prick በሶላና የሚደገፍ ፕሮጀክት ነው።
እየሰራችሁት ነው?
ለመጀመር👇👇
https://t.me/Prickgame_bot?start=ref-9Y1i6UtW2hkLKTuwsHtqNY
screenshot እንዳትረሱ
330
PixelVerse Daily Combo (Jun 11)
- Reward ላይ ግቡ ምስሉን አመሳስላቹ Claim አድርጉ
- Daily Reward Claim አድርጉ
Pixlverse ለመጀመር👇
https://t.me/pixelversexyzbot?start=440170586
Let's fight for rewards together!
Take your welcome bonus:
💸 2,000 Coins + 2X multiplier for the first 24 hours
🔥 10,000 Coins + 3X multiplier if you have Telegram Premium
330
BLUM
Blum ባጋጠማቸው Technical problem ምክንያት ከInvite frens የምታገኙትን እየሰጡ አልነበረም ፤ ግን አሁን ተስተካክሎ እስካሁን ያመለጣችሁንም መቀበል ትችላላችሁ ።
330
Hamster Kombat 1,000,000
🤓 Morse code
Code = AIRDROP
A . -
I . .
R . - .
D - . .
R . - .
O - - -
P . - - .
330
🔰ተንኮል አዘል ድረ-ገጽ ምንድነው? እንዴት መለየት ይቻላል?🔰
ተንኮል አዘል ድረ-ገጾች /malicious website/ የኮምፒውተር ተግባራትን ለማስተጓጎል፣የግል ኢንፎርሜሽኖችን ለመሰብሰብ፣ ተጠቃሚዎች አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንዲገቡ ለማድረግ እንዲሁም በስርዓተ ኮምፒውተሩ ውስጥ ያሉ አጠቃላይ መረጃዎችን ለመድረስ /access/ እንዲያግዛቸው አጥፊ ሶፍትዌሮችን ለመጫን /install malware/ የሚሞክሩ ገጾች ናቸው፡፡
ተንኮል አዘል ድረ-ገፆች የጥቃት ምልክቶች፡
i. ድረ-ገፁ ሶፍትዌሮችን እንዲያወርዱ ፣ ፋይልን እንዲያስቀምጡ ወይም ፕሮግራም እንዲያካሂዱ/እንዲከፍቱ ይጠይቅዎታል::
ii. የክፍያ መጠየቂያ ደረሰኝ እንዲያወርዱ ይጠይቅዎታል፤
iii. ማንኛውም ድህረ-ገፅ ሲከፈቱ ወደ አደገኛ ወይም ጎጂ ድረ-ገፆች ይመርዎታል፤
iv. ድረ-ገፁ በትክክል አይሰራም ፣ ስህተቶችን እና ማስጠንቀቂያዎችን ያሳያል ፤
v. ድረ-ገፁን ከጎበኙ በኋላ ኮምፒተሮች ያልተለመዱ ባህሪዎችን ያሳያሉ ፤
vi. ተጠቃሚዎች ድረ-ገፁን በአሳሹ እና / ወይም በደህንነት ሶፍትዌሮች የታገደ መሆኑን ቅሬታ ያሰማሉ ፤
vii. ድረ-ገፁ በትራፊክ ጉልህ ለውጦች ሲኖሩት ወይም በፍለጋ ደረጃዎች መውረድ ሲታይበት፤
viii. ውድድር ወይም የነፃ ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል ሊልዎ ይችላል፤እንዲሁም የዱቤ ካርድዎን ወይም የባንክ መረጃዎን እንዲያስገቡ የሚጠይቁ ነፃ ገንዘብ ወይም ቫውቸሮች ሊሰጡዎት ይችላሉ::
©INSA
--------------------//-------------------------
330
CEX . IO ልክ እንደ Binance እራሱን የቻለ የ Crypto Currency መገበያያ ነው!
ቴሌግራም Web3 Development ተጠቅሞ ለ በርካታ አዳዲስ Crypto Currency Token የራሳቸውን High Liquidity ለመፍጠር እድል የፈጠረ ሲሆን Crypto Mining ላይ ለሚሰሩ ሰዎችም ከሌሎች የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምን መርጠው እንዲሰሩ ትልቅ እድል አምጥቷል!
CEX . IO የራሱን Crypto Currency ያስተዋወቀ ሲሆን List ከመሆኑ በፊት ትልቅ Community ፈጥሮ Mining phase ላይ ይገኛል. በቴሌግራም ከ 2.9 ሚልየን በላይ ተከታዮች አሉት!
List የሚደረገው በራሱ CEX . IO ላይ ነው!
⬇️እየሰራችሁ ካልሆነ ስሩት ⬇️ለመጀመር ⬇️
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1717162889600860
330
#NOTCOIN
6 DAY ONLY
Notcoin Stake ያላደረጋችሁ ወይም Withdraw ሳታደርጉ እዛው ቦቱ ውስጥ ያስቀመጣችሁ እስከ June 16 ድረስ Withdraw የማታደርጉ ከሆነ ያላችሁ Coin በሙሉ Burn( ይቃጠላል )
Stake ያደረጋችሁ ምንም ችግር የለም Stake ቀኑ ሲያበቃ ኖትኮይናችሁን ተመላሽ ስለሚደረግላችሁ ተረጋጉ ።
በተጨማሪ Stake አድርጋችሁ የነበረ እና አሁን ማውጣት የምትፈልጉ Unstake አድርጋችሁ ወደ Wallet መላክ ትችላላችሁ እና Withdraw process እስከ 48hr. ስለሚፈጅ ተረጋግታችሁ ጠብቁ
