cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ደ/ዕ/ል/ለማርያም መሠረተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት

Publicaciones publicitarias
206
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+430 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
Media files
360Loading...
02
Media files
640Loading...
03
<<በጌጠኛ ቤትህ ልማት ይሁን>> መዝ 122፥7 ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ " በምግባር የምናድግበትን ቤት ጨርሱልን " በሚል መሪ ቃል በደብረ ዕንቊ ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት የተዘጋጀ ዐቢይ ጉባኤ ▫️ቀን : ሰኔ 16/2016ዓ.ም ▫️ቦታ ፡ 4 ኪሎ በዓለ ወልድ አዳራሽ ▫️ሰዓት ፡ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ 🔸የመግቢያ ትኬት ዋጋ ፡ 200 ብር ብቻ " ገቢው ሙሉ በሙሉ ሰንበት ትምህርት ቤቱ ላስጀመረው እና ለተተኪው ትውልድ ሕፃናት መማርያ ለሚሆነው የሁለገብ አዳራሽ ግንባታ ማስፈፀምያ የሚውል። " ትኬቱን ሲገዙ 🔸ለሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ ማስፈፀሚያ አስተዋፅዖ ያደርጋሉ 🔸በዕለቱ ከሚወጣው ልዩ ዕጣ ባለዕድል ይሆናሉ 1ኛ ዕጣ ፡ በገና 2ኛ ዕጣ ፡ መጽሐፍ ቅዱስ 3ኛ ዕጣ ፡ የልደታ ለማርያም ሥዕለ አድኅኖ 🔸 በጉባኤው በመገኘት ከተጋበዙት ዕንቊ መምህራን እና ዘማርያን ጋር እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ መልዕክቱ የሚደርሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ ትኬቶችን በመግዛት አገልግሎቱን እንድትደግፉ እና በጉባኤው ላይ እንድትገኙ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ለበለጠ መረጃ +251947412420 +251985134449 +251941936363 አገልግሎቱን ለመደገፍ CBE 1000625977596 AHADU 0049969810101 (ሙሉጌታ ተገኝ ፣ አማኑኤል አሽኔ ፣ ሃይማኖት በለጠ)
2015Loading...
04
✨እንደምን አላችሁ ሁላችንም በመስማማት እናት ብለን የምንጠራትና አብልጠን የምንወዳት ውድ የመሠረተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት አባላቶቻችን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን....:: እንደሚታወቀው ሰ/ት/ት/ቤታችን ሰኔ 16/2016 ዓ.ም 4 ኪሎ ቅዱስ በዓለ ወልድ አዳራሽ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ልዩ መንፈሳዊ ጉባዬ ለማዘጋጀት ሰፊ ጥረትን እያደረገች እንደሆነ ይታወቃል:: ነገር ግን የጉባኤው ቀን እስኪደርስ አብልጦ ጉባኤውን ለማስተዋወቅ እና ተደራሽነቱን ለማስፋት በሚያደርጋቸው የሶሻል ሚዲያ ቻሌንጆች በዚህ ቻናል ላይ ተለቀው በግል እንድታስተዋውቁ ደጋግመን ብናስታውስም በተወሰኑ አባላቶች ብቻ ነው እየተተገበረ ያለው:: ስለሆነም የእናንተ ላይክ እና ሼር ትልቅ ለውጥ ያመጣልና እናታችን የሰጠችንን ኃላፊነት በአግባቡ እንወጣ ለማለት እንወዳለን: ✨በተጨማሪም በዕለቱ ለሚኖረን ሰፊ ሥራዎች በአስተባባሪነት ማገልገል የምትፈልጉ ካላችሁ በ 0941936363 እና 0947412420 እስከ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም በመደወል እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን:: ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን
1072Loading...
05
ሳምንታዊ የፕሮፋይል ፒክቸር (profile picture) ቻሌንጅ የመጀመርያ ሳምንት #በምግባር_የምናድግበትን_ቤት_ጨርሱልን #ሰኔ16_እንገናኝ በሁሉም የማኅበራዊ ድኅረ ገፆቻችን ከላይ የተያያዘውን profile picture በማድረግ ጉባኤውን እንድናስተዋውቅ ይሁን
1100Loading...
06
Media files
1172Loading...
07
በሁሉም የማኅበራዊ ድኅረ ገፆቻችሁ ላይ ተከታዮቻችሁን እንኳን አደረሳችሁ በማለት ጉባኤውን እንድታስተዋውቁ ይሁን። አሁን!
1270Loading...
08
Media files
1481Loading...
09
Media files
1670Loading...
10
Media files
1730Loading...
11
Media files
1180Loading...
12
Media files
1241Loading...
13
https://www.facebook.com/100067575972422/posts/774476691481523/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
1310Loading...
14
This image was created by @EnhanceX_Bot 🤖 V1
1380Loading...
15
Media files
1642Loading...
16
This image was created by @EnhanceX_Bot 🤖 V1
1530Loading...
17
Media files
1820Loading...
18
ሠላም እንደምን አላችሁ የሰ/ት/ቤታችንን አዲሱን አዳራሽ ለመጨረስ ያዘጋጀነውን ይህን መርኃግብር ለሁሉም ሰው እንዲደርስ ሁላችንም በማህበራዊ ድኅረ ገጾቻችን እናጋራ። ሰ/ት/ቤታችን የእውቀት ቤታችን ናትና ሁላችንም ይሄን አስተዋጾ ለማድረግ እንትጋ።
2190Loading...
19
Media files
2110Loading...
20
Media files
2390Loading...
<<በጌጠኛ ቤትህ ልማት ይሁን>> መዝ 122፥7 ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ " በምግባር የምናድግበትን ቤት ጨርሱልን " በሚል መሪ ቃል በደብረ ዕንቊ ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት የተዘጋጀ ዐቢይ ጉባኤ ▫️ቀን : ሰኔ 16/2016ዓ.ም ▫️ቦታ ፡ 4 ኪሎ በዓለ ወልድ አዳራሽ ▫️ሰዓት ፡ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ 🔸የመግቢያ ትኬት ዋጋ200 ብር ብቻ " ገቢው ሙሉ በሙሉ ሰንበት ትምህርት ቤቱ ላስጀመረው እና ለተተኪው ትውልድ ሕፃናት መማርያ ለሚሆነው የሁለገብ አዳራሽ ግንባታ ማስፈፀምያ የሚውል። " ትኬቱን ሲገዙ 🔸ለሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ ማስፈፀሚያ አስተዋፅዖ ያደርጋሉ 🔸በዕለቱ ከሚወጣው ልዩ ዕጣ ባለዕድል ይሆናሉ 1ኛ ዕጣ ፡ በገና 2ኛ ዕጣ ፡ መጽሐፍ ቅዱስ 3ኛ ዕጣ ፡ የልደታ ለማርያም ሥዕለ አድኅኖ 🔸 በጉባኤው በመገኘት ከተጋበዙት ዕንቊ መምህራን እና ዘማርያን ጋር እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ መልዕክቱ የሚደርሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ ትኬቶችን በመግዛት አገልግሎቱን እንድትደግፉ እና በጉባኤው ላይ እንድትገኙ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ለበለጠ መረጃ +251947412420 +251985134449 +251941936363 አገልግሎቱን ለመደገፍ CBE 1000625977596 AHADU 0049969810101 (ሙሉጌታ ተገኝ ፣ አማኑኤል አሽኔ ፣ ሃይማኖት በለጠ)
Mostrar todo...
👍 2 1
✨እንደምን አላችሁ ሁላችንም በመስማማት እናት ብለን የምንጠራትና አብልጠን የምንወዳት ውድ የመሠረተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት አባላቶቻችን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን....:: እንደሚታወቀው ሰ/ት/ት/ቤታችን ሰኔ 16/2016 ዓ.ም 4 ኪሎ ቅዱስ በዓለ ወልድ አዳራሽ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ልዩ መንፈሳዊ ጉባዬ ለማዘጋጀት ሰፊ ጥረትን እያደረገች እንደሆነ ይታወቃል:: ነገር ግን የጉባኤው ቀን እስኪደርስ አብልጦ ጉባኤውን ለማስተዋወቅ እና ተደራሽነቱን ለማስፋት በሚያደርጋቸው የሶሻል ሚዲያ ቻሌንጆች በዚህ ቻናል ላይ ተለቀው በግል እንድታስተዋውቁ ደጋግመን ብናስታውስም በተወሰኑ አባላቶች ብቻ ነው እየተተገበረ ያለው:: ስለሆነም የእናንተ ላይክ እና ሼር ትልቅ ለውጥ ያመጣልና እናታችን የሰጠችንን ኃላፊነት በአግባቡ እንወጣ ለማለት እንወዳለን: ✨በተጨማሪም በዕለቱ ለሚኖረን ሰፊ ሥራዎች በአስተባባሪነት ማገልገል የምትፈልጉ ካላችሁ በ 0941936363 እና 0947412420 እስከ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም በመደወል እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን:: ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን
Mostrar todo...
👍 2
ሳምንታዊ የፕሮፋይል ፒክቸር (profile picture) ቻሌንጅ የመጀመርያ ሳምንት #በምግባር_የምናድግበትን_ቤት_ጨርሱልን #ሰኔ16_እንገናኝ በሁሉም የማኅበራዊ ድኅረ ገፆቻችን ከላይ የተያያዘውን profile picture በማድረግ ጉባኤውን እንድናስተዋውቅ ይሁን
Mostrar todo...
👏 3👍 1
Photo unavailable
በሁሉም የማኅበራዊ ድኅረ ገፆቻችሁ ላይ ተከታዮቻችሁን እንኳን አደረሳችሁ በማለት ጉባኤውን እንድታስተዋውቁ ይሁን። አሁን!
Mostrar todo...
😍 5👍 2 2
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
3
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
4