cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢትዮ ሲግማ ሴቶች || ETHIO SIGMA GIRLS

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 664
Suscriptores
+1124 horas
-117 días
-3130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
አብዛኛው ወንዶች ሴት ሲግማ መሆን አትችልም ኩሺና ትሁን ይላሉ፡፡ ይሄ ምን ያህል ባለጌ እና ውርደታም መሆናቸውን ነው ሚያሳየው! ቆይ ላውራ ማነው ኩሹና ሴት ብቻ የደረገዉ ?ግን አሁን አሁን ኩሹና ለወንዶች ሳይሆን አይቅርም ምክንያቱም እናንት ሰራ ፈታቹዉ ነዉ እዚ የሴቶች ቦታ ላይ ያላቹዉ  ሰለዚ እናንተ ወደ ኩሹና እኛ ወደ  ሰራ እኛ በሰራ ሰለተጠመድን  ok  😎 የመወያያ ግሩፓችንን ተቀላቀይ ሲግማዋ 👇 https://t.me/girl_Sigmaa
Mostrar todo...
👍 11 3👌 3💯 2🤝 2😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩 ⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴 እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓልቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት💥👇🏻 👉 https://t.me/major/start?startapp=639262072
Mostrar todo...
❤‍🔥 2🔥 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አልማዝ መሆንሽን ሳያዉቁ ብዙ በድንቁርና አለም ዉስጥ ያሉ ዲንጋይ መስለሻቸዉ ይጥሉሻል፤ ይሰብሩሻል ይገፉሻል። በእርግጥ አንቺ ሴትነትሽ ብቻ ከአልማዝ በላይ ነዉ። ተያቸዉ ይገባቸዋል አንድ ቀን።
Mostrar todo...
❤‍🔥 28🔥 8💯 6🆒 4👍 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
የ አብዱኪያር አዲስ አልበም " ፓ!" በ ዘፈን ቻናላችንን ያገኙታል። 🎙 JOIN 👉 @ybcmusic17
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ይኸውልሽ መአረይ ማንም ሰው ካንቺ ጋር ጨዋታ ውስጥ መግባት ከፈለገ አጨዋወቱን አሳይው አሸናነፉን ግን ለራስሽ ብቻ ያዢው ሴት ከመምሰል ይልቅ መሆንን ምረጪ
Mostrar todo...
👌 20❤‍🔥 8👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
የትክክለኛ ሴት ባህርያት *ተረጋጊ ~አስተውይ ~ከጀርባሽ ቀና በይ ~ከመናገርሽ በፊት አስቢ ~በጊዜሽ ተጠቀሚ ~አክብሮት ይኑርሽ ~እንቅስቃሴዎችሽን በፀጥታ አድርጊ ሴት ከመምሰል ይልቅ መሆንን ምረጪ
Mostrar todo...
🔥 23👍 9😍 7❤‍🔥 2🆒 2 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ አብዱኪያር አዲስ አልበም " ፓ!" በ ዘፈን ቻናላችንን ያገኙታል። 🎙 JOIN 👉 @ybcmusic17
Mostrar todo...
👍 3❤‍🔥 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በራስሽ ካልተማመን በራሳቸው ለሚተማመኑ ሰዎች አገልጋገይ ትሆኛለሽ ሴት ከመምሰል ይልቅ መሆንን ምረጪ
Mostrar todo...
🔥 30❤‍🔥 4 3🆒 3😍 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይኸውልሽ የኔ ሴት አንቺ ዛሬ ጠዋት ስትነቂ መንቃት እየፈለገች፣ብዙ ህልም እያላት ግን ያልነቃች ሴት አለች መሆን የምትፈልጊውን ለመሆን ማድረግ የምትፈልጊውን ለማድረግ ከዛሬ የተሻለ ቀን የለም ግን በምን አይነት መንገድ ማድረግ እንዳለብሽ እወቂ አጋዘኗን መያዝ የፈለገ አዳኝ ቀንዷ ላይ አያነጣጥርም የማወራው ስለ አጋዘን አይደለም
Mostrar todo...
❤‍🔥 28👍 11 3🔥 1🆒 1
Repost from Ethio Crypto
Photo unavailableShow in Telegram
🐹Hamster combat today morse code M — —(DASH DASH) I • •.     (DOT DOT) N — •.  (DASH DOT) E •.      (DOT) R • — • (DOT DASH DOT) ያልጀመራችሁ ለመጀመር 👇 👉 https://t.me/hamster_kombaT_bot/start?startapp=kentId639262072
Mostrar todo...
👍 3❤‍🔥 3 2
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.