es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

"ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል"{وإلى ربك فارغب}✍🏻𝐬𝐮𝐦𝐞𝐲𝐚

"ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል"{وإلى ربك فارغب}✍🏻𝐬𝐮𝐦𝐞𝐲𝐚

Ir al canal en Telegram

«ይህች መንገዴ ናት።ወደ አላህ እጠራለሁ።እኔም የተከተለኝም ሰው በግልፅ ማስረጃ ላይ ነን።ጥራትም ለአላህ ይገባው።እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም»በል። ሱረቱ ዩሱፍ 108 ~~~~~~~~~~~~~~ ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያዬት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Hamden_Lilah

Mostrar más
5 844
Suscriptores
-424 horas
+107 días
+9830 días
Archivo de publicaciones
« የተውበትን ውበት ማየት ከከበደህ አላህ ይሁንህ ነፍስያህ እየተጫወተችብህ ነው። ተውበት ሜካፕ አይደለም ለአንዱ አምሮ ለሌላው የሚያስጠላ። ተውበት ውበት ነው እጅጉን የረቀቀ የአላህን ፍቅር  መመልከት የማይችሉት የማይመለከቱት የሆነ። የትኛውም ውበት ተውበትን አይበልጥም። »

GAAFFII HIRMAACHISAA!! Sahaabtichii Rasuulli (Sallallaahu aleyihi wassallam) balaa sitti buutu waliin jannataan gammadi jedhanin kami?

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። በአሳ ነባሪ የተዋጠው ነብይ ነብዩሏህ ዩኑስ ነው ።

የዱንያ እውነታ ይህች አለም አላህ ሊፈትነንና ሊሞክረን የሰራት ጊዜያዊ ማረፊያ እንጂ የዘላለም መኖሪያችን አይደለችም። ከህፃንነት እስከ እርጅና ከፅንስ እስከ መቃብር ያለው የህይወት ሂደታችን በቅጽበ
የዱንያ እውነታ ይህች አለም አላህ ሊፈትነንና ሊሞክረን የሰራት ጊዜያዊ ማረፊያ እንጂ የዘላለም መኖሪያችን አይደለችም። ከህፃንነት እስከ እርጅና ከፅንስ እስከ መቃብር ያለው የህይወት ሂደታችን በቅጽበት እንደምትነፍስ ነፋስ ፈጣን ነው። እስኪ አስተውል የህይወታችን የልብ ምትና የአተነፋፈሳችን ቁጥር ሙሉ በሙሉ በአላህ  ችሎታና እጅ ስር ያለ ሆኖ ሳለ በዱንያ ውበትና በጊዜያዊ ጥቅም ተታለን ወደ ፈጣሪያችን የምንመለስበትን ታላቅ ቀን እንዴት እንረሳዋለን? አላህ በቁርዓኑ «إنَّ إلَى رَبِّكَ الرُّجْعَى» (በእርግጥ ወደ ጌታህ መመለስ አለ) ሲል ያስጠነቀቀን የትም ብንሄድና ምንም ያህል ብንኖር የመጨረሻ መዳረሻችን እሱ ዘንድ መሆኑን ልባችን እንዲያውቀውና እንዲነቃ ነው። ስለሆነም ከዚህ ታላቅ ማሳሰቢያ የምንወስደው ትምህርት የሞት ጥሪ ሳይመጣ ። ሰዓታችን ሳይጠናቀቅ ዛሬውኑ ወደ አላህ በመመለስ ታላቁን ስንቅ ልንይዝ ይገባል። ትዕቢትንና የአለምን አላፊ ፍላጎት ወደ ጎን በመተው  ልባችንን በተውሂድና በአላህ ፍርሃት፣ እጃችንን ደግሞ በመልካም ስራ እና በቅንነት ልናስጌጠው ይገባል። እናም ወደ አላህ መመለስን ለነገ አንበል! ምክንያቱም የመጨረሻዋ ቀን መቼ እንደምትወጣ የምናውቀው ነገር የለምና , ከጌታችን ጋር ያለንን ግንኙነት በተውበት እና በመልካም ስነ ምግባር እናድስ

𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑨𝑲𝑲𝑨𝑴𝑰𝑰 𝑩𝑨𝑹𝑩𝑨𝑨𝑫𝑫𝑼⁉️ 𝑾𝑯𝑨𝑻 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑫𝑶 𝑻𝑯𝑬𝒀 𝑾𝑨𝑵𝑻⁉️ Channel/Group 20K+ 𝐒𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞𝒓: @Rafiqul_Islaam Adds:👇👇👇 My Channel @Rafiiqul_Islaam  HP: @Rafiqul_Islam_Promotion

Chaanaalota Akkamii argachuu barbaadduu❓ Channaalii barbaaddan argachuuf see more kan jedhu tuqaa ilaalaa SEE MORE..... Free Waver: @Rafiqul_Islaam Ads: 👇👇👇 @Rafiiqul_Islaam

#አሏህን_ምን_ልጠይቀው......??? =>አንድ ባለ ሀጃ( ባለ ጉዳይ) ዱአ     ሲያረግ ምን ብል ይሻለኛል ብሎ     አንድን ትልቅ  አሊም     ይጠይቃል °  እሳቸውም የየትኛውም    ሠው ሀጃ በ ➎ ( አምስት ) ጥያቄዎች    ይጠቃለላሉ። ☞ እነዚህ ከጠየክ ሀጃህን በሙሉ     ያጠቃልልላሀል አሉት።               ... እነሡም ... ➊ ማንኛውም ሠው አሁን     ያለበት ሁኔታ አያረካውም።     መድረስ ሚፈልግበት ቦታ አልደረሠ ☞ ለዚህ ውድቀቱ መንስኤዉ => ወንጀሉ • ነውና ከሁሉም በፊት      ወንጀሌን ማረኝ ይበል። => ምህረት ይጠይቅ። ➋ ከተማረ በሆላ ሊሠጠው ስለሆነ    የሚሠጠውን በደንብ እንዲጠቀምበት    አፍያ( ጤና) ለግሠኝ ይበል። => የቀልብ በሽታቹህን፣ የአካል በሽታቹህን ፣ የአስተሳሰብ በሽታቹህን፣ የስንፍና በሽታቹህን...... ☞ በአጠቃላይ ሁሉንም አይነት በሽታ     የምትፈውስ አፍያን ለምኑ አሉ። ➌ ሶስተኛ የምጠይቅህን     አሳውቀኝ በሉ። => ይህ የተሠጣቹህን ፀጋ ባለማወቅ      ከመጠየቅ ይጠብቃቹሀል። ☞ የማይጠቅማቹህን ከመጠየቅም      ይገላግላቹሀል አሉ ➍ አራተኛ በማላገኘው ነገር      አታድክመኝ በሉ አሉ። => ይህ ጊዜንና ድካምን በከንቱ      እንዳይባክን ይጠቅማል። ➎ በመጨረሻም የተብቃቃ ዱንያን     ለግሠኝ በሉ አሉን። t.me/S1U2M3E4YA t.me/S1U2M3E4YA

በእያንዳንዱ ሳቅህ ፈጣሪን ካላመሰገንክ...ስለ እንባህ አትውቀሰው!

𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐏𝐝𝐟 𝐃𝐮𝐛𝐛𝐢𝐬𝐮𝐮 𝐧𝐢 𝐛𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️ 📚📚📚📚📚📚📚 𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐆𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐆𝐚𝐫𝐚�
𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐏𝐝𝐟 𝐃𝐮𝐛𝐛𝐢𝐬𝐮𝐮 𝐧𝐢 𝐛𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️ 📚📚📚📚📚📚📚 𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐆𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐆𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐀𝐤𝐤𝐚 𝐅𝐞𝐝𝐡𝐢𝐢 𝐊𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐧𝐢𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐀𝐫𝐠𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐍𝐢 𝐁𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️ 𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐤𝐤𝐚𝐦𝐢𝐢 𝐃𝐮𝐛𝐛𝐢𝐬𝐮𝐮 𝐁𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️ 𝐀𝐝𝐬: 👇 https://t.me/+1a9c55bufmpiZjk0 https://t.me/+LjQDHUqKPAYzYjE0 https://t.me/+_F8t5ldqfDxlZDY0 ╔══❖•ೋ° 🌸 °ೋ•❖══╗ 𝐅𝐢𝐥𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐊𝐢𝐭𝐚𝐚𝐛𝐨𝐭𝐚𝐚 ╚══❖•ೋ° 🌸 °ೋ•❖══╝

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። ለመጀመሪያ ጊዜ ጋሻ የሰራው ነብይ ነብዩሏህ ሙሳ ነው ።

እሷ..... ልጆቿ ለሷ ካላቸው ፍቅር እና ውዴታ የተነሳ ባለቤቷ እንኳን የሚቀናባት...ባህሪዋ እና ቻይነቷ በዚህ ዘመን እንደዚ አይነት ሰው አለ የሚያስብሉላት...ነፍስ ካወኩባቸው ቀናት ጀምሮ ሰዎች
እሷ..... ልጆቿ ለሷ ካላቸው ፍቅር እና ውዴታ የተነሳ ባለቤቷ እንኳን የሚቀናባት...ባህሪዋ እና ቻይነቷ በዚህ ዘመን እንደዚ አይነት ሰው አለ የሚያስብሉላት...ነፍስ ካወኩባቸው ቀናት ጀምሮ ሰዎች አስቀይመዋት እንጂ አስቀይማቸው..በድለዋት እንጂ በድላቸው አይቼ አላውቅም የዲን እውቀቷ የተገደበ ቢሆንም እኛ ዲንን ያውቃሉ የተባልነው ልጆቿ እንኳን የሷን ያህል የአደብ እና የማውቅ ጉጉትም የለንም... ያለ እዝነት እና መቻል የሰው ልጅ እንዴት ዱንያን ይገፋል ትለኛለች አላህ ሆይ የበዛ እውቀት ባይኖራት የበዛ አደብ እና እዝነት ከሷ ጋር ያሉትን እናት ማራት እዘንላትም

قُلْ إِنَّ الْأَمْرَ كُلَّهُ لِلَّهِ በላቸው፡- ነገሩ ሁሉ የአሏህ ነው ! በዚህ ህይወት ውስጥ በሚያጋጥሙህ ፈተናዎችና ውጣ ውረዶች መካከል ቀልብህን እረፍት የሚሰጥ ታላቅ ሀቅ
قُلْ إِنَّ الْأَمْرَ كُلَّهُ لِلَّهِ በላቸው፡- ነገሩ ሁሉ የአሏህ ነው ! በዚህ ህይወት ውስጥ በሚያጋጥሙህ ፈተናዎችና ውጣ ውረዶች መካከል ቀልብህን እረፍት የሚሰጥ ታላቅ  ሀቅ አለ እርሱም ''ነገሩ ሁሉ የኣላህ ነው '' የሚለው የአሏህ ቃል ነው። በህይወትህ የምታልፍባቸው ውሳኔዎች ጭንቀቶች የምትመኛቸው መልካም ነገሮች እና እንዲወገዱልህ የምትፈልጋቸው መከራዎች በሙሉ በሰው ልጆች እጅ ሳይሆን በአሏህ ጥበብና ኃይል ስር ናቸው። ይህን እውነታ የተረዳ ልብ በጭራሽ ተስፋ አይቆርጥም ! ምክንያቱም ይህን ዓለም የሚመራውና የሚያስተናግደው ጌታ ከሁሉም ታላቅ ሰለሆነ ። አሏህ ከእናቶች ይልቅ አዛኝና ሩህሩህ ነው ። ስለሆነም ነገሮች ሁሉ አንተ በፈለከው መንገድ ባይሄዱ እንኳ በፍጹም አትዘን! ምክንያቱም የአላህ ውሳኔ ሁልጊዜም ቢሆን ላንተ ከምትመኘው በላይ የተሻለና በኸይር የተሞላ ነው። ሕይወትህን  በሙሉ ለጌታህ ውክልና  ስጥ ! ልብህን ከሰዎች ጥገኛነት ነፃ አውጣ ። ልብህን በአሏህ ጥበብ ላይ ሙሉ በሙሉ አስመካት ። ነገሩ ሁሉ ከአሏህ ከሆነ የጥሩውም ሆነ የፈታኙ ነገር ፍጻሜው ላንተ መልካም ነው።  ስለዚህ ቀና በል ! አትጨነቅ አሏህ አለህ !!  ብቻ መልካም ሰራ እንጂ አሏህ አንተ ካቀድኸው እቅድ በላይ እጅግ ውብ አድርጎ ይክስሀል ።  ታገስ/ሺ !!!

𝐍𝐀𝐌𝐎𝐎𝐓𝐀 𝐁𝐀𝐑𝐀𝐂𝐇𝐔𝐔 𝐁𝐀𝐑𝐁𝐀𝐀𝐃𝐔𝐔𝐅❕ 𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐭𝐢𝐢 𝐖𝐨𝐥 𝐁𝐢𝐫𝐚 𝐐𝐚𝐛𝐮𝐮𝐝𝐡𝐚𝐚𝐧 𝐍
𝐍𝐀𝐌𝐎𝐎𝐓𝐀 𝐁𝐀𝐑𝐀𝐂𝐇𝐔𝐔 𝐁𝐀𝐑𝐁𝐀𝐀𝐃𝐔𝐔𝐅❕ 𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐭𝐢𝐢 𝐖𝐨𝐥 𝐁𝐢𝐫𝐚 𝐐𝐚𝐛𝐮𝐮𝐝𝐡𝐚𝐚𝐧 𝐍𝐚𝐦𝐚 𝐁𝐚𝐫𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐅𝐞𝐝𝐡𝐚 𝐐𝐚𝐛𝐮𝐮𝐟 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐆𝐨𝐝𝐡𝐚𝐝𝐡𝐚𝐚. 𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐭𝐢𝐢 𝐊𝐚𝐦𝐢𝐢 𝐛𝐚𝐫𝐮𝐮 𝐛𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️ 𝐀𝐝𝐬: 👇👇👇 https://t.me/+1a9c55bufmpiZjk0 https://t.me/+1a9c55bufmpiZjk0 𝐇𝐨𝐩𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐢𝐨𝐧:👇👇👇 https://t.me/+_F8t5ldqfDxlZDY0

Chaanaalota Akkamii argachuu barbaadduu❓ Channaalii barbaaddan argachuuf see more kan jedhu tuqaa ilaalaa SEE MORE..... Free Waver: @Rafiqul_Islaam Ads: 👇👇👇 @Rafiiqul_Islaam

በአላህ ይሁንባችሁ! ዱንያ ብቻ የተሰጠው ሰው ምኑ ነው ሚያስቀናው!? እ? ሸሪዓዊ እውቀት በሌለው አለማዊ እውቀት ብቻ ባለው ሰው እንዴት እንቀናለን? የሚያሳዝነው ደግሞ ከንደነዚህ አይነት ሰዎች የህይወት ትምህርት እንውሰድ ብለው መሄዳቸው ነው። አላሁል ሙስተዓን!

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። በአሳ ነባሪ የተዋጠው ነብይ ነብዩሏህ ዩኑስ ነው ።

𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑨𝑲𝑲𝑨𝑴𝑰𝑰 𝑩𝑨𝑹𝑩𝑨𝑨𝑫𝑫𝑼⁉️ 𝑾𝑯𝑨𝑻 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑫𝑶 𝑻𝑯𝑬𝒀 𝑾𝑨𝑵𝑻⁉️ Channel/Group 20K+ 𝐒𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞𝒓: @Rafiqul_Islaam Adds:👇👇👇 My Channel @Rafiiqul_Islaam  HP: @Rafiqul_Islam_Promotion

በ​ወንድምህ ወንጀል ላይ አትደራደር..! ፉደይል ኢብኑ ዒያድ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ «​ከወንድሙ ዘንድ ወንጀልን አይቶ ፊቱ ላይ የሳቀ ሰው እና እንደ ቀላል የቆጠረለት፣ በእርግጥም ከድ
በ​ወንድምህ ወንጀል ላይ አትደራደር..! ፉደይል ኢብኑ ዒያድ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ «​ከወንድሙ ዘንድ ወንጀልን አይቶ ፊቱ ላይ የሳቀ ሰው እና እንደ ቀላል የቆጠረለት፣ በእርግጥም ከድቶታል።»
​📚 المجالسة وجواهر العلم(115/5)