፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ
✍️ አጭርና ተከታታይ ትምህርቶችን ✍️ የግቢ ጉባኤ መልዕክቶችን ✍️ እንዲሁም ልዩ ዝግጅቶችን የሚያቀርብበት ገፅ ነው፡፡ ያሎትን ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማ፣ ጥያቄ @gubaeze4kbot ላይ ያድርሱን፡፡ በተጨማሪም በዩቲዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCdLKUWOxqRNQcNlTrs3tcmw ✞❀✿፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ✿❀✞
Mostrar más1 114
Suscriptores
+124 horas
+147 días
+9330 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ የ2ኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና ለምትጀምሩ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ ግቢ ጉባኤያችን መልካም ምኞቷን ትገልፃለች ።
💠በፈተናችሁ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን አይለያችሁ፣
ድንግል ማርያም ብርታት ትሁናችሁ ፣ ቅዱስ ዑራኤል ይቅደምላችሁ ።
በፈተና ወቅት መርሳት ያሌለባችሁ ነገሮች
💠 ጸሎታችሁ ሳይታጎል ይቀጥል ፣
💠 ስታነቡም ሆነ ፈተና ስትጀምሩ እና ስትጨርሱ መጸለይ ፣
💠 በሁሉም ማመስገን ፣
💠 ሌሎች እህት ወንድሞችን በጸሎት ማሰብ እና መረዳዳት፣
“ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ አሳብህም ትጸናለች።”
ምሳሌ 16፥3
https://t.me/gubaeze4k
🙏 16❤ 8👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ዝክረ_ማርያም_ድንግል
ነገ ግንቦት 20
ከ11:30 ጀምሮ
ማኅበረ ቅዱሳን 3ተኛ ፎቅ
❤ 11👍 2
Repost from N/a
የ2016 ዓ.ም ጉዞ
ወደ መካነ ሕይወት መድኀኔዓለም ወቅድስት አርሴማ ገዳም
ስብስብ 1
+ ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር በመዝሙር፡፡
#እግዚአብሔርን_በመዝሙር_አመስግኑት፡፡ መዝሙረ ዳዊት ፻፶
Telegram
https://t.me/gubaeze4k
Youtube
https://youtube.com/@4kilogibigubae?si=C2Xt_2sHAhqUoO0z
/፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ/
#share
#ጉዞ
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ በ፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ በየሴሚስተሩ የሚዘጋጅ የበጎ አድራጎት ጉዞ ጥሪ ነው!
እንደተለመደው ከእናንተ ልዩ ልዩ ድጋፎችን በመሰብሰብ ላይ እንገኛለን ፤ ትብብራችሁ አይለየን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
በዚህ አድርሱን
👉 0942877077 - ሊድያ
👉 0970661733 - ዳንኤል
👉 0919257929 - አለኸኝ (ሳባ ላላችሁ )
ወይም
ከሰኞ (ግንቦት 19) ጀምሮ በየዶርማችሁ በሚመጡ አስተባባሪዎች በኩል ልታደርሱን ትችላላችሁ
ብል እና ዝገት የማይነካውን ሰማያዊ ሀብት እናከማችእግዚአብሔር ይስጥልን የ፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ሙያና በጎ አድራጎት ማስተባበሪያ ክፍል
👍 4