es
Feedback
SATCOM

SATCOM

Ir al canal en Telegram

Short term Maint. courses | Special Tech skills, Graphics & Multimedia courses 📍ቱሉዲምቱ ፣መገናኛ ፣ፒያሳ ፣ጦርሃይሎች ☎️0901777771 | 0911548383 "ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ"

Mostrar más
7 412
Suscriptores
+1324 horas
+367 días
+29830 días
Archivo de publicaciones
SATCOM
7 414
ክረምቱን ከነግርማ ሞገሱ በሣትኮም የብዙዎች ወጣቶች ምኞት፤የባለራዕዮች ጉጉትና የየዓመት ዕቅዳቸውም ውብ የክረምት ጊዜያቸውን pሣትኮም ማሣለፍ ነው' ለአዲሱ ዓመት በአዲስ ተስፋ የመነሣትና የመጨመርን ስንቅ ከሣትኮም የክረምት ማዕድ ይንበሸበሻሉ' ምን አስበዋል? ተፈላጊና ተመራጭ ባለሙያ ፤በቴክኖሎጂውም ዘርፍ ተቀዳሚ የመሆን ህልምዎ በሣትኮም እውን ይሆናል' ይምጡ፤ ያሠቡትን አሣክተው አዲሱን ዓመት ከአዲስ ተስፋ ጋር ይቀላቀላሉ' ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ፦+251 911 54 83 83 / 0904 73 73 73 /0901 77 77 71 Facebook----Satcom College Website- www.satcomethiopia.com

SATCOM
7 414
photo content

SATCOM
7 414
የኮምፒውተሮን OS ለመቀየር ወይም Boot Menu ውስጥ ለመግባት የኮምፒውተሮን OS ለመቀየር ወይንም በሆነ አጋጣሚ Boot Menu ውስጥ መግባት ፈልገው በየትኛው Key እንደሚገባ ግራ ገብቶት ያውቃል? መልካም ከዚህ በታች የትኛው Laptop/Desktop በየትኛው Key Boot Menu ወይም BIOS setting ማምጣት እንደምንችል ተመልከቱ  Acer = Esc,F12,F9,F2  Apple = Option Button  ASUS = F8,ESC,DEL,F9,F2  COMPAQ = ESC,F9,F10  Dell = F12,F2  Emachines = F12,Tab,Del  Hp = F9,F10,F1,ESC  intel = F10  Lenovo = F8,F10,F1,F12,F1,F2,Fn + F11  NEC = F5,F2  PACKARD BELL = F8,F1,Del  Samsung = F1,ESC,F2  SHARP = F2  SONY = F10,F11,F1,F2,F3  TOSHIBA = F12,F1,ESC ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ፦+251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73 FaceBook-- Satcom college #satcom #latestnews #SMART phones # computers #new #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia

SATCOM
7 414
photo content

SATCOM
7 414
የlaptop ኮምፒዩተሮች CPU ሲያሜ ❖አብዛኞቻችን በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ ያለን እውቀት ውስን ነው፡፡ ለምሳሌ Core i3, Core i5 እና Core i7 CPU አይነቶች ስናይ እላያቸው ላይ ባለው ቁጥር ብልጫ ብቻ እናወዳድራለን፡፡ ከዛሬ በኃላ ግን በትክክለኛው ስያሜ እንገመግማለን፡፡ ❖በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ የምናየው ስሞች እላያቸው ላይ ፊደላት ይገኛሉ፡፡ እነሱ ለምን ተቀመጡ? እንዲሁ በዘፈቀድ የተቀመጠ ፊደላት ናቸውን? እነዚህ ፊደላት ዝም ብለው የተቀመጡ አይደሉም የራሳቸው የሆን ትርጉም አላቸው፡፡ 🖱የኮምፒዩተሮቻችን CPU ስም እነዚህም ፊደላት ከያዘ፡ “K” – Unlocked፡- ያልተቆለፈ CPU ይህ ማለት በቀላሉ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር የሚደረግ CPU ናቸው፡፡ ለምሳሌ Core i7-6700k እና Core i7-5820k ባሉ የሞዴል ቁጥር መጨረሻ ላይ unlocked(ያልተቆለፈ) ስለሆሀን Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር) የተሠሩ ናቸው ፡፡ ይህ ማለት Unloc Processors ከፋብሪካ ዋና ፍጥነቶች በበለጠ ፍጥነት ከመጠን በላይ ሊጫኑ ይችላሉ ፡፡ የተቆለፉ ማቀነባበሪያዎች (Processors) ከመጠን በላይ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር) አይችሉም። ስለዚህ እላያቸው ላይ “K” የሚል ፊደል የሌለበት የCPU አይነቶች የOverclock የመደረግ ሁኔታ አምብዛም ነው፡፡ ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-8600K “H” – High Performance Graphics: - እነዚህ CPU ለኮምፒዩተር ጨዋታዎች(Gaming) እና ፎቶ እና ቪዲዮ ለማቀናበር ይመረጣሉ ማለትም ብዙ ሀይል ተጠቀሚ እና የተሻለ አቅም ያላቸው CPU ናቸው። “Q” – Quad Core:- አራት Core ወይም አንድን ስራ ለአራት አካላት የሚከፋፈል CPU ናቸው፡፡ 🖱በዚህም መሰረት “HQ” ሚል ፊደላት ካሉ በጣም ውድ እና ምርጥ ከሚባሉት CPU አይነቶች ወስጥ አንዱ ነው፡፡ ምሳሌ፡ Intel® Core™ i7-7700HQ ”M” – Mobile CPU:- በተንቀሳቃሽ(Portable) ኮምፒዩተሮች ላይ የምናገኘው ሲሆን በቀላሉ ለመቀዝቀዝ ትንሽ ሀይል ይጠቀማል፡፡ በተጨማሪም ብዙ ጊዜ እንዲተኙ(Sleep mode capability) የደረጋል፡፡ “Y” - Extremely low Power “U” – Ultra low Power ከለይ ያሉት ሁለቱም የሚያመለክቱት ሀይል ቆጣቢ ወይም ዝቅተኛ አቅም ያላቸው CPU ናቸው፡፡ ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-7200U ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ፦+251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73 FaceBook-- Satcom college #satcom #latestnews #SMART phones # computers #new #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia

SATCOM
7 414
photo content

SATCOM
7 414
photo content
+1

SATCOM
7 414
በራስዎ/ በወደፊትዎ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ!! አዎን !በውስጥዎ ያለውን እምቅ የቴክኒክ ብቃትና ችሎታ አውጥተው ቢጠቀሙበት፤ በቂ ጊዜና ትኩረት ሰጥተውም በጥሩ ተነሣሽነት በሚያገኙት ሙያ ደግሞ ቢሠሩበት፤ እን£ን ለራስዎ ለሌላው ይተርፋሉ::ይችላሉ!! በአጭር ጊዜ ፤በአነስተኛ ክፍያና በትርፍ ጊዜዎ ሠልጥነው የተፈላጊ፤ ተመራጭና ከፍተኛ ተከፋይ ባለሙያ ይሆናሉ:: የጥገና ሥራና ዘርፍ አዋጪ ፤መነሻ ካፒታሉም አነስተኛ፤ ገቢው ግን የልብ የሚያደርስ ነው:: ይምጡ እናግዝዎታለን በጥገናውም ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጎታለን:: ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ፦+251 911548383 /0904 73 73 73 /0901 77 77 71 Facebook----Satcom College Website- www.satcomethiopia.com

SATCOM
7 414
photo content

SATCOM
7 414
፨ዲቫይደራችን ለምን ይቃጠላል...?? ይህንን ለማስረዳት የኤሌክትሪክ ሀይል መለኪያ የሆኑትን አህዶች (units )በቅድሚያ ማወቅ ያሰፈልጋል ።እነርሱም ቮልቴጅ(voltage) ከረንት(current) እና ሪሲሰታንስ(resistance) በመባል ይታወቃሉ። ቮልቴጅ በአንድ የኤልክትሪክ ስርዓት ውስጥ ቻርጆችን ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ የተጠቀምነውን ጉልበት መጠን መለኪያ አህድ (unit )ነው። ቻርጅ የምንላቸው ነገሮች በተፈጠሮ በማንኛውም ቁስ ውስጥ የሚገኙ ጥቃቅን ሀይል ተሸካሚ ቅንጣቶች(particles ) ሲሆኑ በተለምዶ ነጋቲቭ ወይም ፖዘቲቭ ቻርጅ በመባል ይታወቃሉ። በአንድ ግሉል( neutral ) ቁስ ውስጥ የፖዘቲቭ እና የነጋቲቭ ቻርጅ መጠን እኩል ነው።ሆኖም ግን ኔጋቲቭ ቻርጆች ከአንድ ቁስ ወደ ሌላው ቁስ መዘለል ሰለሚችሉ ቁሱ እንደሰጠው ወይ እንደተቀበለው የቻርጅ መጠን ፖዘቲቭ ወይ ኔጋቲቭ ቻርጅ ሊሆን ይችላል። ለዚህም ነው ልብስ ስናወልቅ ብልጭታ የምናየው ።ወይም ደሞ ብረት ነክ የሆነ ነገር ስንነካ የሚነዘረን። ከረነት(current ) በአንድ የኤሌክትሪክ ሲሰተም ወስጥ በተጠቀምነው ቮለቴጅ ምክንያት በግድ ወደ እንቅስቃሴ እንዲገባ የተደረገውን የቻርጅ መጠን በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ምን ያህል እንደሆነ የሚነግረን አህድ (unit) ነው። በሌላ በኩል ደሞ እኩል የቮልቴጅ መጠን በተለያዩ ቁስ ላይ ብንጠቀም የቻርጅ እንቅስቃሴ መጠን ሊለያይ ይችላል ።ይህ ማለት በአንድ አንድ ቁስ ውስጥ ቻርጆች በቀላሉ መንቀሳቀስ ሲችሉ በሌሎቹ ግን አይችሉም ።ይህን ልዩነት የምንለካበት አህድ ሬስቴንስ(resistance ) መባል ይታወቃል ። አሁን ወደ መጀመሪያ ጥያቄ ስናመራ ለምን ዲቫይደራችን ይቃጠላል ለሚለው ጥያቄ መልስ የሚሆነው ማንኛውም እቃ በውስጡ ማለፍ የሚችለው ቻርጅ መጠን ውስን መሆኑ ነው ። ይህ ማለት የትኛውም የኤሌክትሪክ እቃ ከአቅሙ በላይ በውስጡ ከረንት እንዲያልፍ ቢደረግ ይቃጠላል ።ለምሳሌ 10A በሆነ ዲቫይደር ላይ አራት እያንዳንዳቸው 3A የሆኖ እቃዎች ብንሰካ ይቃጠላል ።ምክንያቱም የአራቱ እቃዎች ድምር ከረነት 12A በመሆኑና ከዲቫይደሩ በ2A በመብለጡ ነው። ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ፦+251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73 FaceBook-- Satcom college #satcom #latestnews #SMART phones # computers #new #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia

SATCOM
7 414
photo content

SATCOM
7 414
Python programming language ምንድን ነው? Python ታዋቂ የፕሮግራም ቋንቋ ነው። የተፈጠረው በጊዶ ቫን ሮስም ነው፣ እና በ1991 ተለቀቀ። ይህ open-source programming language በብዛት በሶፍትዌር ኢንጂነሮች ጥቅም ላይ የሚውል ስሆን የ #back-end Web developers በአሁኑ ግዜ ዕይታቸውን ወደ ፖይተን አዙረዋል። Python ለሳይንትፊክ ካልኩለሽን እንድሁም ሰው ሰራሽ ክህሎት artificial intelligent ዋነኛ ነው ። ከሌሎች አንፃር ለመልመድ ቀላል ነው ። ከዚህም ውጭ እጅግ ብዙ ጥቅሞች ያሉት ፓይተን። ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ አስገራም ኮዶች መፃፍ እስክትችሉ ድረስ ተቃሎ በስልኮች ላይ መቷል። ጥቅም ላይ የሚውለው ለ: ✅ የድር ልማት(web development)(server side) ፣ ✅ የሶፍትዌር ልማት ፣ ✅ ለሂሳብ፣ ✅የስርዓት ስክሪፕት. ፓይቶን በጣም ቀላል ቋንቋ ነው ፣ እና በጣም ቀጥተኛ አገባብ አለው። የፕሮግራም አዘጋጆች ያለ ቦይፕሌት (ዝግጁ) ኮድ ፕሮግራም እንዲያወጡ ያበረታታል። በፓይቶን ውስጥ በጣም ቀላሉ መመሪያ የ “ህትመት” መመሪያ ነው - እሱ በቀላሉ መስመርን ያትማል (እንዲሁም ከ C በተለየ መልኩ አዲስ መስመርን ያጠቃልላል) ፡፡ ፓይቶን ለመማር ቀላል ፣ ኃይለኛ የፕሮግራም ቋንቋ ነው ፡፡ ቀልጣፋ የከፍተኛ ደረጃ የመረጃ አወቃቀሮች እና ለዕቃ-ተኮር መርሃግብር ቀላል ግን ውጤታማ አቀራረብ አለው ፡፡ የፒቶን የሚያምር አገባብ እና ተለዋዋጭ ትየባ ፣ ከተተረጎመው ተፈጥሮው ጋር ፣ በአብዛኛዎቹ መድረኮች ላይ በብዙ አካባቢዎች ለስክሪፕት እና ፈጣን የትግበራ ልማት ተስማሚ ቋንቋ ያደርጉታል ፡፡ ፓይዘን ተተርጉሟል - ፓይተን በአስተርጓሚው በሚሠራበት ጊዜ ይሠራል ፡፡ ፕሮግራምዎን ከመፈፀምዎ በፊት ማጠናቀር አያስፈልግዎትም ፡፡ ይህ ከ PERL እና ከ PHP ጋር ተመሳሳይ ነው። ፓይቶን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ፣ በተፈጥሮ ቋንቋ ትውልድ ፣ በነርቭ ኔትወርኮች እና በሌሎችም በኮምፕዩተር ሳይንስ የላቁ መስኮች በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል ፡፡ ፓይቶን በኮድ ተነባቢነት ላይ ከፍተኛ ትኩረት ነበረው እናም ይህ ክፍል ከመሰረታዊ ነገሮች ፓይቶን ያስተምራዎታል ፡፡ ስለዚህ AI ወይም ጥልቅ ትምህርት መማር መጀመር ከፈለጉ ፡፡ ፒቶን መማር ታላቅ ጅምር ነው! 🔴 Python ምን ማድረግ ይችላል? ✅ ፓይተን የድር መተግበሪያዎችን ለመፍጠር በአገልጋይ ላይ መጠቀም ይችላል። ✅ የስራ ፍሰቶችን ለመፍጠር Python ከሶፍትዌር ጋር አብሮ መጠቀም ይችላል። ✅ Python ከመረጃ ቋት ስርዓቶች ጋር መገናኘት ይችላል። እንዲሁም ፋይሎችን ማንበብ እና ማሻሻል ይችላል። ✅ Python ትልቅ መረጃን ለማስተናገድ እና ውስብስብ ሂሳብን ለመስራት ሊያገለግል ይችላል። ✅ Python ለፈጣን ፕሮቶታይፕ፣ ወይም ለምርት ዝግጁ የሆነ ሶፍትዌር ልማት ሊያገለግል ይችላል። 🔴 ለምን Python? ✅ ፓይትን በተለያዩ መድረኮች (Windows፣ Mac፣ Linux፣ Raspberry Pi፣ ወዘተ) ላይ ይሰራል። ✅ Python ከእንግሊዝኛ ቋንቋ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ቀላል አገባብ አለው። ✅ ፓይተን ገንቢዎች ከሌሎች የፕሮግራም አወጣጥ ቋንቋዎች ባነሱ መስመሮች እንዲጽፉ የሚያስችል አገባብ አለው። ✅ ፓይተን የሚሠራው በአስተርጓሚ ስርዓት ነው፣ ይህ ማለት ኮዱ ልክ እንደተጻፈ ሊተገበር ይችላል። ይህ ማለት ፕሮቶታይፕ በጣም ፈጣን ሊሆን ይችላል. ✅ ፓይትርን በሥርዓት፣ በነገር ተኮር መንገድ ወይም በተግባራዊ መንገድ ሊታከም ይችላል። 🔴 ማወቁ ጥሩ ነው ✅ በጣም የቅርብ ጊዜ ዋናው የፓይተን ስሪት Python 3 ነው፣ እሱም በዚህ አጋዥ ስልጠና ውስጥ የምንጠቀመው። ✅ ሆኖም፣ Python 2፣ ምንም እንኳን ከደህንነት ዝመናዎች በስተቀር በሌላ ነገር ባይዘመንም አሁንም በጣም ተወዳጅ ነው። ✅ በዚህ ማጠናከሪያ ትምህርት Python በጽሑፍ አርታኢ ውስጥ ይጻፋል። እንደ ቶኒ፣ ፒቻርም፣ ኔትቤንስ ወይም ግርዶሽ ባሉ የተቀናጀ ልማት አካባቢ ፓይተንን መፃፍ ይቻላል በተለይ ትላልቅ የፓይተን ፋይሎችን ሲያቀናብሩ ጠቃሚ ናቸው። ምሳሌ print("Hello, World") ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ፦+251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73 FaceBook-- Satcom college #satcom #latestnews #SMART phones # computers #new #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia

SATCOM
7 414
photo content

SATCOM
7 414
photo content

SATCOM
7 414
ሴቶች ተጨማሪ ዕድል ይገባቸዋል::

SATCOM
7 414
ሴቶች ተጨማሪ ዕድል ይገባቸዋል::
ሴቶች ተጨማሪ ዕድል ይገባቸዋል::

SATCOM
7 414
ተሻሽሎ እንደገና ብዙዎችን ለማካተት ታስቦ የተዘጋጀ
ተሻሽሎ እንደገና ብዙዎችን ለማካተት ታስቦ የተዘጋጀ

SATCOM
7 414
photo content

SATCOM
7 414
#computer #password የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ከብዙ መፍትሔዎች ሁለቱን እንይ - የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ወይም "isee password Windows password Recovery pro"ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ ነዉ የምታገኙት ። - በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:- - ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡ #1. መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናለን #2. ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡ #3. ፍላሹን /ሲዲውን ኮምፒዩተሩ ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ መነሳት ሲጀምር F12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) በተደጋጋሚ መንካት፡፡ #4. “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡ #5. ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡ #6. ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡ #7. “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡ #8. “Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡ #9. መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡ #10. ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል። ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ፦+251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73 FaceBook-- Satcom college #satcom #latestnews #SMART phones # computers #new #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia

SATCOM
7 414
photo content