es
Feedback
kehulum lehulum bufe ከሁሉም ለሁሉም ቡፌ

kehulum lehulum bufe ከሁሉም ለሁሉም ቡፌ

Ir al canal en Telegram

ትረካዎች፣ስሜትን ሰቅዘው የሚይዙ ልብ ወለዶች፣ጣፋጭና መሳጭ ታሪኮች፣ድንቃድንቅ ወሬዎች፣አስገራሚ እውነታዎች፣ታሪካዊ ሁነቶች፣ፍልስፍናዎች፣ከታዋቂ ሰዎች ጋር የተደረጉ ቃለ ምልልሶች፣ሳቅን የሚያጭሩ የኮሜዲ ስራዎች፣በተለያዩ ደራሲያን የተጻፉ የግጥም ስራዎች፣የዜማ፣የግጥም፣የኮሜዲ ባለተሰጦዎች ተወዳድረው የሚሸለሙበት ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት። ሊንኩን ለማግኘት @lehulumbufe የሚለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

Mostrar más
4 454
Suscriptores
-824 horas
-207 días
-3530 días
Archivo de publicaciones
​ከዘፈኑ ጀርባ ያለው እውነተኛ ታሪክ (መነሻ ሐሳብ) ወይ ዘንድሮ ኤፍሬም ታምሩ!​ ​አንድ ቀን አበበ ብርሃኔ የጨጓራ ሕመም አሞት ሕክምና ለማግኘት ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል ያመራል። ነገር ግን ሕክምናውን በማግኘት ላይ ሳለ፣ ከዶክተሩ ያልጠበቀውን ያልተገባ ንግግር አስተናገደ። ​"እንዴት አሞኝ መጥቼ እንዲህ ይናገረኛል? ለመሆኑ ምን አስቦ ነው? እንኳን እሱ ዶክተር ሆኖ ቀርቶ፣ እኔ በሙያዬ የምሰራው ሙዚቃ ሰውን ከድካም፣ ከሐዘን፣ ከጭንቀትና ከድብርት እንዲያላቅቅ ነው የምጥረው። ለሕዝቡ በጥሩ ሁኔታ ተሰርቶ እንዲቀርብና እንዲደሰትበት ስለምፈልግ የምሰራውን ነገር ሁሉ ተጠንቅቄ ነው የምከውነው። ዶክተር ደግሞ ሙያው ከእኔ ከሙዚቀኛው ይበልጥ ከፍተኛ ኃላፊነት የሚጠይቅ ነው። ምክንያቱም እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን የሰው ልጅ አካል የሚያክሙት፣ ቀዶ ጥገና የሚያደርጉለት እና የሚገባውን መድኃኒት ሰጥተው ከእግዚአብሔር በታች የሚያድኑት እነሱ ናቸውና!" ​እያለ በዶክተሩ ሥነ-ምግባር እየተብሰከሰከ ከዶክተሩ ክፍል ወጥቶ ወደ ውጭ መጓዝ ጀመረ። ​ልክ በመውጣት ላይ ሳለ፣ ፊት ለፊቱ አንዲት የባህል ሽብሽቦ ቀሚስ የለበሰች ሴት አየ። ነጠላ እንኳ ሳታደርግ ሽብሽቦውን ብቻ እንደለበሰች እጆቿን ወደ ላይ ዘርግታ "የዘንድሮን ነገር! የዘንድሮን ነገር!" እያለች ስታለቅስ እና ስትወጣ ተመለከታት። ​አበበም "በእሷ ላይ የደረሰው ይበልጥ ምን ይሆን?" ብሎ ነገሩን ለማጣራት ሲመለከት፣ አንድ ያረፈ (የሞተ) ሕፃን ልጅ በነጠላ ጠቅልለው ሁለት ሰዎች ከኋላዋ ሲከተሏት አየ። ​በዚህ ጊዜ አበበ በሐሳብ ተመሰጠ፡- "አይ! ልጇ ሞቶባት ነው... ለነገሩ ባሏስ የለም? 'የዘንድሮ ነገር' እያለች የምታማርረው ይሄ ብቻ ደርሶባት አይሆንም። ወይ ቀደም ብሎ ባሏ አርፎባት (ሞቶባት) ተደራራቢ ሐዘን ላይ ሆና ይሆናል" እያለ በውስጡ ብቻውን እየተናገረ፣ የሴትዮዋ ሁኔታ በሕሊናው እየመጣበት ወደ ቤቱ ተመለሰ። ​ቤት እንደደረሰም ወዲያውኑ ወደ ሙዚቃ መሣሪያው በመሄድ፣ በሴትዮዋ ንግግር ተነሥቶ እንዲህ ሲል ዜማውን ሠራ፡- ​"አልናገር ችዬም አልናገር የዘመኑን የዘንድሮን ነገር ከመጨነቅ ከመጠበብ በቀር ያገኘሁት የለም ሌላ ነገር..." ​በመቀጠል አበበ ብርሃኔ በሴትዮዋ ንግግርና በእነዚህ ስንኞች መነሻነት የሠራውን ሙሉ ዜማ ወደ ደራሲ ይልማ ገብረአብ ወሰደው። ይልማም የዘፈኑን መነሻ ሐሳብና ዜማ ተከትሎ፣ ካዘጋጃቸው ማያልቁ ስንኞች መካከል መርጦ በመግጠም ዘፈኑን ሙሉ አደረገው። ​ኤፍሬም ታምሩ ~ "ወይ ዘንድሮ" ❤ ​አልናገር ችዬም አልናገር የዘመኑን የዘንድሮን ነገር ከመጨነቅ ከመጠበብ በቀር ያገኘሁት የለም ሌላ ነገር ​ወይ ዘንድሮ... ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ... ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ! ​ጥንት ይወሳል (ይጎርሳል) እንጂ የዘንድሮ እየተሰለፈ የዘንድሮ ማን ይበላ ነበር የዘንድሮ ደጅ እየቆለፈ የዘንድሮ ማን ይበላ ነበር የዘንድሮ በር እየቆለፈ የዘንድሮ ​ንብረት ወዳጅ ሆነ የዘንድሮ ገንዘብ ዘመድ ተካ የዘንድሮ አልተመቸም ፍፁም የዘንድሮ በሰው ለሚመካ የዘንድሮ ​ከውኃው ብጠጣ ባሕሩ ነጠፈ ከዛፉ ብጠጋ ቅጠሉ ረገፈ እንደምን ብሎ ይሄስ ቀን ባለፈ? ይሄስ ቀን ባለፈ? ​ማኅተብ ያሥር ነበር የዘንድሮ ያ የጥንቱ ሰው የዘንድሮ የዛሬው ሊጥለው የዘንድሮ ሊበጣጥሰው የዘንድሮ ያሁኑ ሊጥለው የዘንድሮ ሊበጣጥሰው የዘንድሮ ​ሆድም ተራራቀ የዘንድሮ እንዳንነጋገር የዘንድሮ አንተ ላንተ ኑር ነው የዘንድሮ የዘንድሮ ነገር የዘንድሮ ​ግጥም፡ ይልማ ገብረአብ ​ዜማ፡ አበበ ብርሃኔ ​ቅንብር፡ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/lehulumbufe በሚለው ሊንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ! ለሀሳብ አስተያየት ደግሞ @lehulum_1bot የሚለውን ይጠቀሙ! ሼር ማድረጉም እንዳይረሳ!

Ephrem-Tamiru-Wey-Zendro-ወይ-ዘንድሮ-Ethiopian-Music.m4a6.66 MB

Repost from N/a
🎵ሙዚቃ ይወዳሉ እንግዲያውስ ይሄ ቻናል ሊያመልጦት አይገባም አዳዲስ ሙዚቃዎች የድሮ ሙዚቃዎች በቃ ምን ልበላችሁ የፈለጋችሁትን ሙዚቃ ማግኘት ትችላላችሁ።🎵 https://t.me/addlist/JU4l
🎵ሙዚቃ ይወዳሉ እንግዲያውስ ይሄ ቻናል ሊያመልጦት አይገባም አዳዲስ ሙዚቃዎች የድሮ ሙዚቃዎች በቃ ምን ልበላችሁ የፈለጋችሁትን ሙዚቃ ማግኘት ትችላላችሁ።🎵 https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0

Repost from N/a
✅ ሰበር ዜና የ8ኛ ክፍል ዉጤት ተለቀቀ 🌐 ♦️ዉጤቱንም ለማየት ከስር የምትኖሩበትን ቦታ (ክልል) ይጫኑ 👇👇
ሰበር ዜና የ8ኛ ክፍል ዉጤት ተለቀቀ 🌐 ♦️ዉጤቱንም ለማየት ከስር የምትኖሩበትን ቦታ (ክልል) ይጫኑ 👇👇

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

Repost from N/a
‼️የ 8ኛ ክፍል ውጤት በይፋ ተለቋል ዉጤታቹን ከታች መመልከት ትችላላችሁ 👇

Repost from N/a
📌 ከ 15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 500 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!💵 ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው ⬇️

Repost from N/a
✅የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል! ⬇️ እስካሁን ያላያችሁ ADD የሚለውን በመንካት መመልከት ይችላሉ!! 👇👇
የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል! ⬇️ እስካሁን ያላያችሁ ADD የሚለውን በመንካት መመልከት ይችላሉ!! 👇👇

Repost from N/a
✅ስፖርት NEWS አሁን እየወጡ ያሉ ትኩስ ትኩስ የፍብሪዚዮ የስፖርት ዜናዎች ይከታተሉ OPEN የምትለዋን ከስር በመንካት ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦት 😱
ስፖርት NEWS አሁን እየወጡ ያሉ ትኩስ ትኩስ የፍብሪዚዮ የስፖርት ዜናዎች ይከታተሉ OPEN  የምትለዋን ከስር በመንካት ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦት 😱

Repost from N/a
✅የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል! ⬇️ እስካሁን ያላያችሁ ADD የሚለውን በመንካት መመልከት ይችላሉ!! 👇👇
የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል! ⬇️ እስካሁን ያላያችሁ ADD የሚለውን በመንካት መመልከት ይችላሉ!! 👇👇

Repost from N/a
📌 ከ 15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 500 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!💵 ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው ⬇️

Repost from N/a
‼️የ 8ኛ ክፍል ውጤት በይፋ ተለቋል ዉጤታቹን ከታች መመልከት ትችላላችሁ 👇

Repost from N/a
🎥የትርጉም ፊልሞች፣ተከታታይ የእንግሊዝ እና 🎬🎬የአሜሪካ ፊልሞች ፣ VIP CHANNEL በነፃ 📺 ይህንን ቻናል ለመቀላቀል ለምትፈልጉ 🔽🔽🔽🔽🔽🔽 https://t.me/addlist/JU4
🎥የትርጉም ፊልሞች፣ተከታታይ የእንግሊዝ እና 🎬🎬የአሜሪካ  ፊልሞች ፣  VIP CHANNEL በነፃ 📺         ይህንን ቻናል ለመቀላቀል ለምትፈልጉ 🔽🔽🔽🔽🔽🔽 https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0 https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0

Repost from N/a
✅ ሰበር ዜና የ8ኛ ክፍል ዉጤት ተለቀቀ 🌐 ♦️ዉጤቱንም ለማየት ከስር የምትኖሩበትን ቦታ (ክልል) ይጫኑ 👇👇
ሰበር ዜና የ8ኛ ክፍል ዉጤት ተለቀቀ 🌐 ♦️ዉጤቱንም ለማየት ከስር የምትኖሩበትን ቦታ (ክልል) ይጫኑ 👇👇

Repost from N/a
🍾🍾ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ ለProfile የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን እና ጥቅሶችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 💟🫴
🍾🍾ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ ለProfile የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን እና ጥቅሶችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 💟🫴

Repost from N/a
✅የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል! ⬇️ እስካሁን ያላያችሁ ADD የሚለውን በመንካት መመልከት ይችላሉ!! 👇👇
የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል! ⬇️ እስካሁን ያላያችሁ ADD የሚለውን በመንካት መመልከት ይችላሉ!! 👇👇

Repost from N/a
😃የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 🤦‍♀️ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂️ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️
😃የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 🤦‍♀️ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂️ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️

Repost from N/a
ጎልልልልልልልልልል ሜሲሲሲሲሲሲሲሲ  ሜሲ ለአርጀንቲና በመቀስ ያስቆጠራትን ድንቅ ግብ ለመመልከት 👇👇👇 https://t.me/+PzPLeCM0-1dkNjRk

Repost from N/a
ጎልልልልልልልልልል ሜሲሲሲሲሲሲሲሲ  ሜሲ ለአርጀንቲና በመቀስ ያስቆጠራትን ድንቅ ግብ ለመመልከት 👇👇👇 https://t.me/+PzPLeCM0-1dkNjRk

Repost from N/a
🎲Telegram channel for sell 📣2.1k☑ 📣1.5k☑ 📣1.4k☑ 📣1.3k Request Channel Full Ethiopian 🇪🇹 📣1.8k Group Buyers Dm @Compet
🎲Telegram channel for sell 📣2.1k 📣1.5k 📣1.4k 📣1.3k Request Channel Full Ethiopian 🇪🇹 📣1.8k Group Buyers Dm @Competence_1