cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Profile በግጥም

ስለ ፍቅር ❤️ ታሪኮችን ግጥሞች Le pp yemihonu lemaggnet endihum ቀልዶችን ለማግኘት https://m.tiktok.com/h5/share/usr/6978898376004862981.html?_d=dja33k83jbf3h8&language=e Join join @jordisha Comment lemestet 👇👇👇👇👇 @Jordhela @yordhela

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ2015 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ በማህበራችን በበእንተ ስማ ለማርያም የበጎ አድራጎት ስም አዲሱን ዓመት ሁላችንም የተቸገሩ ሰዎችን የምንረዳበት እንዲሆን እየተመኘሁ ማህበራችንን እንድትቀላቀሉን በትህትና እጠይቃለሁ 🙏🙏🙏🙏
Mostrar todo...
❤️
👍
Photo unavailableShow in Telegram
❤️
👍
እንኳን ለ2015 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ በማህበራችን በበእንተ ስማ ለማርያም የበጎ አድራጎት ስም አዲሱን ዓመት ሁላችንም የተቸገሩ ሰዎችን የምንረዳበት እንዲሆን እየተመኘሁ ማህበራችንን እንድትቀላቀሉን በትህትና እጠይቃለሁ 🙏🙏🙏🙏
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን #ይሆን_እንዴ 🔥🔥💯 ብዙ በሚሰሩበት በወጣትነት ዘመናቸው ካጣናቸው:ዘመን አይሽሬ ስራን ከሰሩ:ለጥበብ ከለፉ እንዲሁም አሁን ላሉት ወጣት ጥበበኞች የጥበብን መንገዱን ከጠረጉ ተወዳጅ ድምፃውያን መካከል አንዱ ተወዳጁ አርቲስት #ታምራት_ደስታ ነው። ልጆች የወላጆቻቸውን ፈለግ ሲከተሉ ማየቱ እጅግ ደስ ይላል። በቅርብ ቀንም የአርቲስት #ታምራት_ደስታ ልጅ የሆነው #ዳግም_ታምራት በተወዳጁ #ምነው_ሸዋ_ኢንተርቴመንት አማካኝነት #ይሆን_እንዴ የተሰኘ ሙዚቃ ወደእናንተ ያደርሳል። Stay Connected!!
Mostrar todo...
#የኔ አዳም ካወኳቸው ሁላ ልቤ አንተኑ መርጧል ማንነትህ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ አይኔም ሌላን ላያይ ምሏል ተገዝቶ እግሮቼም ካንተ ውጭ ከቶውን ላይሄዱ ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ ከንግዲህ ከኔ ጎን ያለኸው አንተ ነህ ብዬ ምፅፍልህ ኪዩዬ እንዴት ነህ Join us @Jordhela
Mostrar todo...
✍ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እባክህን ውዴ ፣ናፍቀህኛል ናልኝ፣ አይኔ እንቅልፍ አምሮታል፣ጎኔም ይረፍልኝ፣ እኔ ያንተ ምስኪን፣አሳዛኝ ከርታታ፣ ደክሞኝ እንዳልተኛ፣ናፍቆትህ በረታ፣ አይኔ ከፎቶህ ላይ፣ላይነሳ ተተክሎ፣ ልቤ ላይመለስ፣ወዳንተ ኮብልሎ፣ እንዴት እሚያርፍልኝ፣መከረኛው ከላ፣ እግሬስ እንዴት ይረፍ፣ተጓዘው ደጋ ቆላ፣ 😍😍😍😍😍 ናልኝ የኔ ናፍቆት፣አካሌ አይወቀስህ፣ ደክሞት እንዳይተኛ፣ምክንያት አያርግህ፣ ቶሎ ናለትና፣ልቤን ከቀልቤ ጋር አይኔን ከኔጋራ፣አድርገው እንዲኖር፣ 😭😭😭😭 ተሰራልኝ እንጂ ፣እንደሰው አካላት የለም እኮ ከኔ፣ከተቀመጠበት፣ Join us @jordhela @jordhela
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እረኛዬ ድራማ ምዕራፍ አራት ሀምሌ 18😍
Mostrar todo...
በቅባት ልጅ ፍቅር 😭✌😀 ገና በአፍላነት በ በአስራዎቹ እድሜ በቅባት ልጅ ፍቅር ተለክፌ ቆሜ በረሃብ ላይ ፍቅር ስዞር ተሸክሜ ልነግራት ወሰንኩኝ ደጇን ተሳልሜ በቀረብኩ ቁጥር ልቤ በጣም ፈራ ጨጓራዬም ማጨብጨብን ሳያባራ እበሯ ደርሼ ሳይ የቤቷን ጣራ ድህነቴን ሳስብ ፈራሁ እንደገና የቅባት ልጅ ማፍቀር ጥፋት ነዉ አልኩና ሆዴን ደግፌ ሄድኩ ሰፈሯን ጣልኩና ግና ግና አንጀቴ አልቻለም የፍቅሯን ዉሀ ጥም ግና ልቤ አልቻለም ከሷ ሌላ ማለም እንደዛ ወድጃት ከመጠየቅ በፊት ማንነቴን ፈተሽኩ ማንነቴን ሳየዉ ንጹሕ ድህነት ነዉ ፍቅር የሞላበት ማከክ እና መራብ በዉስጡ ያሉበት ጭንቀት አልባ እንቅልፍ የምንተዉንበት ሀብታም የበላዉን በልም የምናይበት ንጹሕ ልብ ነው ንጹሕ ማንነት ማንነቴን ለክቼ እንጨረስኩ ድህነቴን ያዝ አረኩና ንጹሕ ልብ እንዳለኝ በአዲስ አሰብኩና ቀና ብዬ ወደ ሰማይ ፈጣሪዬን ለመንኩና አሮጌ በሬን ከፍቼ የሷን ላሜራ አየሁና ልዩነት የለንም ብዬ ዉስጤን አሳመንኩና ልቤ እየፈራ ሄድኩኝ ወደ እሷ ጋራ በድፍረት ሳንኳኳ የሀብታም ላሜራ የእግር ኮቴ ሰማሁ እሷ ከዉስጥ ኖራ በሩን ከፈት አርጋ ከራስ እስከ ጥፍሬ በደንብ መርምራ ዉጪዬን አይታልኝ ዉስጤን ሳታይልኝ ወደ ዉስጥ ገብታ ቡሌ አመጣችልኝ ያዉ የደሀ ነገር ቡሌዬን በልቼ እሷን ከኔ አዉጥቼ በሰላም ተኛሁኝ ከቤቴ ገብቼ 😂ገጣሚ እዮብ ሰለሞን7868293&@$7268294
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
❤️ 3
👍
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.