cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Fetrina halal post👳‍♂️🧕

@Fetrina_halal

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
163
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አራዳዋ ወጣትና ፈዛዛው አፍቃሪ አንዷን አፍቅሮ ይንከራተታል "እወድሻለሁ ላገባሽም እፈልጋለሁ" ይላታል። እሷም "የኔ ወንድም ይሄ ያሳደከው ፂም አልተመቸኝም ካልተላጨኸው ልንጋባ አንችልም" ትለዋለች። በፍጥነት ሄዶ ፂሙን አስነስቶ (የነብዩን ሱና ገደል ከቶ) መጣ። ልጅቷ ስታየው "ይቅርታ የኔ ወንድም ፈተናውን ወድቀሀል ለነብዩ ሱና ክብር የሌለህ ለኔ ክብር ትሰጣለህ ማለት ዘበት ነው" ብላ በሀፍረት መለሰችው። ትልቅ ውርደት 🤲አላህ ይጠብቀን🤲። @alqasas_islamic @alqasas_islamic
Mostrar todo...
ክረምቱ እኮ አደለም አካሌን የሚበርደው፣ አንቱን አጥቶ እኮ ነው ጀሰዴ የሚነደው #የኔ_ነብይ❤️ #ኸሚስ💚 @Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
Mostrar todo...
በጣም ከሚከብዱ ነገራቶች እቤት ያለ እናት ህይወት ያለ ሰላት joiN👉 @feesess (ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ…✍)
Mostrar todo...
አልጋ እንቅልፍ ይሰጥ መስሎዋቸው ህሊናቸውን ሽጠው አልጋ የገዙ እንቅልፋቸው በሰዎች እዳ አሲዘው እንቅልፍ ያጡ ስንቶች አሉ መሰለህ። ጐበዝ ከአልጋህ ምቾት ጋ የተያየዘው ወገብህ እንጂ እንቅልፍህ አይደለም ኬሻ ላይ የሰላም እንቅልፍ ሚተኙ የህሊና ባለቤቶች ቡዙ ናቸው። እኔ ልምከርህ ህሊናህን ለገበያ ያቀረብከው ሰዓት ያኔ ነው እንቅልፍህን ምትነጠቀው ፣ ሰላምህን ምታጣው ስለዚህ እልሃለው ምንም ስትሰራ ዳኛህን ህሊናህ አርገው። 💙💚💚👌👌👌👌
Mostrar todo...
. #ከአላህ_ራህመት_የተባረሩ_10_ሴቶች } ➊ ቅንድቧን የምትቀነድብ ሴት ➋ ሰውነቷን የምትነቅስ ሴት ➌ ለቁንጅና ብላ ጥርሷን የምትሞርድ ሴት ➍ፀጉሯን ዊግ ወይም አርቴፍሻን የምትቀጥል ሴት ➎ ባሏ ለግንኝነት ፈልጓት መኝታ ቀይራ የተኛች ሴት እሰኪነጋ ድረስ መላይካዎች እየረገሟት ያነጋሉ ➏ በአለባበሷ ወንድን ለመምሠል የምታደርግ ወንዳወንድ ሴት ➐ በሀዘን ጊዜ አስለቃሽ ሀዘን የምታባብስ ሴት ➑ የቀበር ዘያራ የምታበዛ ሴት ➒ የሠውነት ቅርጿን የሚያሣይ ልብስ የምትለብስ የሂጃቧን መስፈርትአሟልታ የማትለብስ ሴት ➓አላህ የሠጣትን የሠውነት ክፈል ለቁጅና ብላ የምትቀይር ከአላህ ራህመት የራቁ ናቸው ያረህማን አንተው ጠብቀን !!! 👇🍀 💐🔰 @ISLAMICPATH2 💐🔰 💐🔰 @ISLAMICPATH2 💐🔰
Mostrar todo...
የለይል ሰላት አፍቃሪወች በጀነት አብሽሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 @Brighhhttt
Mostrar todo...
4.57 MB
ሼር በማድረግ እንተባበራቸው በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ልጅ ስሙ ዒምራን መህዲ ይባላል። የጠፋው ከአዳማ "ደንበላ" ተብላ ከምትጠራ ቦታ ነው። ከጠፋ አንድ ወር ገደማ ይሆነዋል። በዕለቱ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ለብሶ የነበረ ሲሆን ተጨማሪ ልብስ ይዞ ነበር። የትኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ብታደርሱን ምንዳውን ከአሏህ ዘንድ ያገኙታል። ፈላጊ ቤተሰቦች እናት ፡ ዘይነባ ጀማል እና አባት መሕዲ ረዲ ስልክ:- 0910731783 ተሚማ 0912816081 መሕዲ ረዲ 0917799959 ናፍያድ ቃሲም
Mostrar todo...
•° ተስፋ ባይኖር ኖሮ ህይወት አታጓጓም! ሙእሚን ተስፈኛ ነው። ተስፋውም በአላህ ላይ ብቻ ነው። •° ተስፋ አትቁረጡ! ውስጡን ያረጋጋል! መንፈስን ያድሳል! ህይወትን ያሳምራል! •° ጥሩ ተስፋ ጥሩ ሰላምን ያመጣል። 🌷
Mostrar todo...
ቤቷ ውስጥ ባለው ምንጣፍ ላይ ተቀምጣ በጥሞና ቁርዓንን ታነባለች። ፊቷ ከምታነባቸው የቁርዓን አንቀፆች ጋር እንደሁኔታው ይቀያየራሉ። ስለ ጀነት የሚናገሩ አንቀፆችን ስታነብ ፊቷ በደስታ ያበራል። ስለ አሳማሚው የጀሃነም ቅጣት የሚናገሩ አንቀፆች ላይ ስትደርስ ደስታዋ ብንን ብሎ ይጠፋና እንባ ከዓይኖቿ ኩልል ኩልል እያሉ ይፈሳሉ። ባሏ ይህን ትዕይንት ከቅርብ ርቀት ሆኖ እየተከታተለ መሆኑን አላስተዋለችም ነበር። ድንገት ቀና ስትል ዓይን በዓይን ተጋጩ። ንባቧን አቋርጣ በፈገግታ... አቤት ሆዴ! ምን ፈልገህ ነው? ምን ልታዘዝ አለችው። ዓይኖቹ በደስታ እያነቡ አዎ የሆነ ነገር ፈልጌ ነው አላት። ተነስታ አጠገቡ በመምጣት እሺ ምን ፈለክ ውዴ! አለቸው። እቅፉ ውስጥ አስገብቷት "ውዴ በጀነት ውስጥም አብረን እንድንሆን ፈለኩ ቃል ትገቢልኛለሽ?" አላት። ዓይኖቿ በእንባ ተሞልተው... አዎ፤ አዎ፤ አዎ ውዴ! ቃል እገባለሁ እያለች ጥምጥም አለችበት። ያ አላህ! ጅማሬው ዱንያ ላይ ሆኖ መቋጫውን አኼራ ያደረገ ምንኛ የማረ ፍቅር ነው። 🥰 ያ ረብ! እንደዚህ አይነቱን ሙሃባ ወፍቀን! 🤲 @strong_iman
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.