cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መንፈሳዊነት ለሰው ልጅ የተሰጠች ናት!!!

ለመንፈሳዊ መኖር ትህትናን ቅንነትን የማንነትህን ለውጥ ታገኛለህ።

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
376
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የግስ ጥናት ክፍል ፲ ፯ በ- ጠ - ፊደል የሚጨርሱ የ<ጠ> ቤት ግሶች ግእዝ - አማርኛ ◦ኀየጠ ➺ አታለለ ◦መሠጠ ➺ ነጠቀ ◦ሠጠጠ ➺ ተደደ ◦ተሣየጠ ➺ ተወዳጀ ◦ሜጠ ➺ መለሰ ◦ሤጠ ➺ ሸጠ ◦አምሰጠ ➺ አመለጠ ◦ተሰለጠ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ሰለጠነ ◦ወለጠ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ለወጠ ◦ዘበጠ ➺ መታ ◦ፈለጠ ➺ ለየ ◦ውኅጠ ➺ ዋጠ ◦አስፈጠ ➺ አታለለ ◦ሐበጠ ➺ አበጠ ◦ነቑጠ ➺ ጫረ ◦ሰሐጠ ➺ ቆነጠጠ ◦ቀጥቀጠ ➺ መታ ◦ሠወጠ ➺ ገረፈ ◦ኀፈጠ ➺ ደበደበ ☞ ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉም ግሶች በተነሽ ንባብ ይነበባሉ ፡፡ ✍ መሠረተ፡ግእዝ @MesereteGeez @MesereteGeez @MesereteGeez👈
Mostrar todo...
ልሳነ ግዕዝ: 📜መስተዋድድ✍🏾 መስተዋድድ ከስም እና ከግስ በተጨማሪ ከስም ላይ ወይም ከግስ ላይ እየወደቁ የንግግሩን/የጽሑፉን ሐሣብ የተሟላ እንዲሆን የሚያደርጉ ቀለማት ናቸው፡፡ እነዚህም በግእዝ ቋንቋ ሰዋስው አገባብ ይባላሉ፡፡ በግእዝ ቋንቋ የሚከተሉት መስተዋድዳን አሉ፡፡ ➻ ዲበ፣ላዕለ፣መልዕልተ ➛ በላይ ➻ ታሕተ፣መትሕተ ➛በታች ➻ ማዕከለ ➛መካከል/በ መካከል ➻ ውስተ ➛ውስጥ/በ ውስጥ ➻ ቅድመ ➛በፊት/በ ፊት ➻ ድኅረ ➛በኋላ/በ ኋላ ➻ እስከ(እስከነ)➛እስከ ➻ ኀበ ➛ወደ/ዘንድ ➻ መንገለ ➛ወደ ➻ አምሳለ➛ እንደ ➻ ከመ ➛እንደ ➻ ምስለ➛ጋር ➻ እንበለ ➛ያለ፣በቀር ➻ እም/እምነ ➛ከ ➻ እመ ➛ቢ፣ባ፣ብ፣ሊ፣ከ ፣ኪ ➻ እንዘ➛እየ፣ሲ፣ሳ፣ስ ➻ ሶበ/አመ ➛ በ ጊዜ ➻ ጊዜ➛ በጊዜ/በ ጊዜ ➻ ዝንቱ/ዝ➛ ይህ ➻ ዛቲ➛ ይህች ➻ እሉ➛እኝህ ➻ እላ ➛እኝህ ➻ ዘ፣እለ፣እንተ ➛የ ➻ በይነ፣በእንተ፣እንበይነ ➛ስለ ➻ በይነዝንቱ፣በእንተዝንቱ ➛ስለዚህ ➻ እምድኅረዝንቱ ከዚህ ➛በኋላ ➻ እስመ / አምጣነ / አኮኑ ➛ ና ➻ መጠነ ➛ያህል ➻ ዳዕሙ / ባህቱ ➛ነገር ግን ➻ አላ ➛እንጅ ➻ ወሚመ/አው ➛ወይም ➻ ናሁ ➛እነሆ ➻ እፎ ➛እንዴት ➻ ጌሠም➛ ነገ ➻ ዮም/ይዕዜ ➛ዛሬ ➻ ትማልም ➛ ትላንት 👉የመስተዋድዳን ዝርዝር በአስሩ መራሕያን መስተዋድዳን ቀለማት የሚዘረዘሩ እና የማይዘረዘሩ አሉ።ከማይዘረዘሩት ለምሳሌ እም፣እስከ የሚዘረዘሩት መስተዋድዳን ግን በአሥሩ መራሕያን በአገናዛቢ ቅጽል አማካኝነት ይዘረዘራሉ። በሚዘረዘሩበት ጊዜም አብዛኛዎቹ መድረሻቸውን ወደ ኀምስ ይለውጣሉ። ምሳሌ ፦ ፩. መንገለ ➻ መንገሌየ = ወደ እኔ ➻ መንገሌነ = ወደ እኛ ➻ መንገሌከ =ወደ አንተ ➻ መንገሌኪ =ወደ አንቺ ➻ መንገሌክሙ =ወደ እናንተ ➻ መንገሌክን =ወደ እናንተ ➻ መንገሌሁ =ወደ እርሱ ➻ መንገሌሃ=ወደ እሷ ➻ መንገሌሆሙ=ወደ እነርሱ ➻ መንገሌሆን=ወደ እነርሱ ምሳሌ ፦ ፪. ምስለ ➻ ምስሌየ=ከ እኔ ጋር ➼ ምስሌነ=ከ እኛጋር ➻ ምስሌከ=ከ አንተ ጋር ➻ ምስሌኪ=ከ አንቺ ጋር ➻ ምስሌክሙ=ከ እናንተ ጋር ➻ ምስሌክን=ከ እናንተ ጋር ➻ ምስሌሁ=ከ እርሱ ጋር ➻ ምስሌሃ=ከ እርሷ ጋር ➻ ምስሌሆሙ=ከ እነርሱ ጋር ➻ ምስሌሆን=ከ እነርሱ ጋር ከኀምስ ውጭም መድረሻቸውን ወደ ራብዕ እና ሳልስ በመቀየር የሚዘረዘሩ አሉ። ምሳሌ ፦ ፫. ከመ ➻ ከማሁ = እንደ እርሱ ➻ ከማከ = እንደ አንተ ➻ ከማየ = እንደ እኔ ➻ ከማሆሙ = እንደ እነርሱ ➻ ከማክሙ = እንደ እናንተ ➻ ከማነ = እንደ እኛ ➻ ከማሃ = እንደ እርሷ ➻ ከማኪ = እንደ አንቺ ➻ ከማሆ = እንደ እነርሱ ➻ ከማክን = እንደ እናንተ ትምህርቱን እየተከታተላችሁ ያላችሁ በጣም አመሠግናለሁ ለጓደኞቻችሁም ሼር አድርጉት ግእዝን እናሳድገው 👉መስተዋድድ መስተዋድድ ከስም እና ከግስ በተጨማሪ ከስም ላይ ወይም ከግስ ላይ እየወደቁ የንግግሩን/የጽሑፉን ሐሣብ የተሟላ እንዲሆን የሚያደርጉ ቀለማት ናቸው፡፡ እነዚህም በግእዝ ቋንቋ ሰዋስው አገባብ ይባላሉ፡፡ በግእዝ ቋንቋ የሚከተሉት መስተዋድዳን አሉ፡፡ 🔴 ዲበ፣ላዕለ፣መልዕልተ ➛ በላይ 🔴 ታሕተ፣መትሕተ ➛በታች 🔴 ማዕከለ ➛መካከል/በ _ መካከል 🔴 ውስተ ➛ውስጥ/በ _ ውስጥ 🔴 ቅድመ ➛በፊት/በ _ ፊት 🔴 ድኅረ ➛በኋላ/በ _ ኋላ 🔴 እስከ(እስከነ)➛እስከ 🔴 ኀበ ➛ወደ/ዘንድ 🔴 መንገለ ➛ወደ 🔴 አምሳለ➛ እንደ 🔴 ከመ ➛እንደ 🔴 ምስለ➛ጋር 🔴 እንበለ ➛ያለ፣በቀር 🔴 እም/እምነ ➛ከ 🔴 እመ ➛ቢ፣ባ፣ብ፣ሊ፣ከ ፣ኪ 🔴 እንዘ➛እየ፣ሲ፣ሳ፣ስ 🔴 ሶበ/አመ ➛ በ _ ጊዜ 🔴 ጊዜ➛ በጊዜ/በ _ ጊዜ 🔴 ዝንቱ/ዝ➛ ይህ 🔴 ዛቲ➛ ይህች 🔴 እሉ➛እኝህ 🔴 እላ ➛እኝህ 🔴 ዘ፣እለ፣እንተ ➛የ 🔴 በይነ፣በእንተ፣እንበይነ ➛ስለ 🔴 በይነዝንቱ፣በእንተዝንቱ ➛ስለዚህ 🔴 እምድኅረዝንቱ ከዚህ ➛በኋላ 🔴 እስመ / አምጣነ / አኮኑ ➛ ና 🔴 መጠነ ➛ያህል 🔴 ዳዕሙ / ባህቱ ➛ነገር ግን 🔴 አላ ➛እንጅ 🔴 ወሚመ/አው ➛ወይም 🔴 ናሁ ➛እነሆ 🔴 እፎ ➛እንዴት 🔴 ጌሠም➛ ነገ 🔴 ዮም/ይዕዜ ➛ዛሬ 🔴 ትማልም ➛ ትላንት 👉የመስተዋድዳን ዝርዝር በአስሩ መራሕያን መስተዋድዳን ቀለማት የሚዘረዘሩ እና የማይዘረዘሩ አሉ።ከማይዘረዘሩት ለምሳሌ እም፣እስከ የሚዘረዘሩት መስተዋድዳን ግን በአሥሩ መራሕያን በአገናዛቢ ቅጽል አማካኝነት ይዘረዘራሉ። በሚዘረዘሩበት ጊዜም አብዛኛዎቹ መድረሻቸውን ወደ ኀምስ ይለውጣሉ። ምሳሌ ፦ ፩. መንገለ 🔵 መንገሌየ = ወደ እኔ 🔵 መንገሌነ = ወደ እኛ 🔵 መንገሌከ =ወደ አንተ 🔵 መንገሌኪ =ወደ አንቺ 🔵 መንገሌክሙ =ወደ እናንተ 🔵 መንገሌክን =ወደ እናንተ 🔵 መንገሌሁ =ወደ እርሱ 🔵 መንገሌሃ=ወደ እሷ 🔵 መንገሌሆሙ=ወደ እነርሱ 🔵 መንገሌሆን=ወደ እነርሱ ምሳሌ ፦ ፪. ምስለ 🔵 ምስሌየ=ከ እኔ ጋር 🔵 ምስሌነ=ከ እኛጋር 🔵 ምስሌከ=ከ አንተ ጋር 🔵 ምስሌኪ=ከ አንቺ ጋር 🔵 ምስሌክሙ=ከ እናንተ ጋር 🔵 ምስሌክን=ከ እናንተ ጋር 🔵 ምስሌሁ=ከ እርሱ ጋር 🔵 ምስሌሃ=ከ እርሷ ጋር 🔵 ምስሌሆሙ=ከ እነርሱ ጋር 🔵 ምስሌሆን=ከ እነርሱ ጋር ከኀምስ ውጭም መድረሻቸውን ወደ ራብዕ እና ሳልስ በመቀየር የሚዘረዘሩ አሉ። ምሳሌ ፦ ፫. ከመ ⚪️ ከማሁ = እንደ እርሱ ⚪️ ከማከ = እንደ አንተ ⚪️ ከማየ = እንደ እኔ ⚪️ ከማሆሙ = እንደ እነርሱ ⚪️ ከማክሙ = እንደ እናንተ ⚪️ ከማነ = እንደ እኛ ⚪️ ከማሃ = እንደ እርሷ ⚪️ ከማኪ = እንደ አንቺ ⚪️ ከማሆ = እንደ እነርሱ ⚪️ ከማክን = እንደ እናንተ ትምህርቱን እየተከታተላችሁ ያላችሁ በጣም አመሠግናለሁ
Mostrar todo...
ግዕዝ ክፍል 9 ዛሬ ደግሞ ስለ የሰውነት ክፍል እንማራለን የሰውነት አካላት ሥዕርት፡ፀጉር ርእስ፡ራስ ገፅ፡ፊት ቀርነብ፡ቅንድብ (ቀራንብት በብዙ) አይን፡አይን (አዕይንት በብዙ) እዝን፡ጆሮ (አዕዛን በብዙ) መልታህት፡ጉንጭ (መላትሕ በብዙ) አንፍ፡አፍንጫ (አእናፍ በብዙ) ከንፈር፡ከንፈር (ከናፍር በብዙ) አፍ፡አፍ ስን(ጠብቆ)፡ጥርስ (አስናን በብዙ) ጉርዔ፡ጉሮሮ ክሳድ፡አንገት መትከፍ፡ትከሻ (መታክፍት በብዙ) ዘባን፡ጀርባ እንግድዓ፡ደረት ሕፅን፡ጭን እድ፡እጅ (አዕዳው በብዙ) መዝራዕት፡ጡንቻ (መዛርዕ በብዙ) ኩርናዕ፡ክርን እመት፡ ክንድ እራኅ፡መሀል እጅ (እራኃት በብዙ) አጽባዕት፡ጣት (አጻብዕ በብዙ) አፅፋረእድ፡የእጅ ጥፍሮች ጥብ፡ጡት (አጥባት በብዙ) ገቦ፡ጎን ከርስ፡ሆድ ልብ፡ልብ (አልባብ በብዙ) ኩልያት፡ኩላሊት አማዑት፡አንጀት ንዋየውስጥ፡የሆድ እቃ ኅንብርት፡እንብርት ማኅፀን፡ማኅፀን ሐቌ፡ወገብ ቁይጽ፡ጭን (አቍያጽ በብዙ) ብርክ፡ጉልበት (አብራክ በብዙ) እግር፡እግር (አዕጋር
Mostrar todo...
🗣ተዚያንዎ - ንግግር🤝 ክፍል - ፩ ➥እፎ ነይከ እኁየ ?እንደምን ነህ ወንድሜ ➥አንሰ ዳኅና ነይኩ፡፡እኔ ደና ነኝ ➥እፎ ውእቱ ኩሉ ነገር ?ሁሉ ነገር እንዴት ነው ➥ሠናይ ውእቱ ዘዚአከሰ?መልካም ነው የአንተስ ➥ዳኅና ውእቱ ምንት ሐዲስ ነገር ሀሎ ?ደህና ነው ምን አዲስ ነገር አለ ➥አልቦ ሊሉይ ነገር ውእቱ ከመ ዘቀደመ ፡፡ምንም የተለየ ነገር የለም እንደድሮው ነው ➥እፎ ይእቲ እኅትከ ማርታ ?እህትኽ ማርታ እንዴት ናት ➥ዳኅና ይእቲ ፍጹመ፡፡በጣም ደህና ናት ➥አቅርብ ላቲ ሰላመ ዚአየ?ሰላምታዬን አቅርብላት ➥ኦሆ አቀርብ።እሺ አቀርባለሁ ➥ተፈሣሕኩ በይነ ዘረከብኩ ዳግማየ?እንደገና ስላገኘሁህ ተደስቻለሁ ➥ወትፍሥሕተ ዘዚአየ ውእቱ፡፡ደስታው ለኔም ነው ➥እፎ ውእቱ ህላዌ ?ሕይወት እንዴት ነው ➥ሠናይ ውእቱ እስከ ናሁ፡፡ጥሩ ነው እስከ አሁን ➥አይቴ ነበርከ በዘኀለፈ ወርኅ ?ባለፈው ወር የት ነበርክ ➥ነበርኩ ላዕለ ዕረፍት፡፡ዕረፍት ላይ ነበርኩ ➥በል ልየ ሰላም ለሰብዐ ቤትከ ?ቤተሰቦችህን ሰላም በልልኝ ➥ኦሆ እብል ለከ ፡፡እሺ እላለሁ ➥በል በድኅር ንትራከብ ?በል በኋላ እንገናኝ ➥ኦሆ ዳኅና ኩንእሺ ደህና ሁን በYoutube ለመማር👇👇👇 🔻SUBSCRIBE🔻 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg 🔺SUBSCRIBE🔺 አብሮነት ለመግለጽ 👍 ለሐሳብ አስተያየት @asrategabriel ግእዝን ለማወቅ ለሚጥሩ #ሼር_ሼር_ሼር 🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_Mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128 🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Mostrar todo...

🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🖥በyoutube ለመማር🖥
የግስ ጥናት ክፍል ፲ ፮ በ- ገ - ፊደል የሚጨርሱ የ<ገ> ቤት ግሶች ግእዝ - አማርኛ ◦ሐገገ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ደነገገ ◦አረገ ➺ አረጀ ◦ኀደገ ➺ ተወ ◦ሰፍነገ ➺ አጠጣ ◦አንገለገ ➺ ሰበሰበ ◦ደረገ ➺ ሰጠ ◦ፈለገ ➺ መነጨ ◦ፈርገገ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ደረቀ ◦ወተገ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ቀማ ◦ደንገገ ➺ ወሰነ ◦ተፀወገ ➺ ተከፋ ◦ነትገ ➺ ጎደለ ◦ሐመገ ➺ አደፈረሰ ◦ዐለገ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ሰለበ ◦መለገ ➺ ቻለ ◦ዐርገ ➺ ወጣ ◦ለወገ ➺ ጠመዘዘ ◦ተደረገ ➺ አንድ ሆነ ◦ሰነገ ➺ አሰረ ❖ ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉም ግሶች በተነሽ ንባብ ይነበባሉ ፡፡
Mostrar todo...
የግስ ጥናት ክፍል 10 ገብረ ላልቶ ይነበባል ። 🔻 ግሱ ሲገሰስ • ገብረ ➜ ሠራ ፣ አደረገ • ይገብር ➜ ያሠራል • ይግበር ➜ ይሠራ ዘንድ • ይግበር ➜ ይሥራ • ገቢር /ገቢሮት/ ➜ መሥራት • ገባሪ ➜ የሠራ • ገባርያን ➜ የሠሩ ለወንዶች • ገባሪት ➜ የሠራች • ገባርያት ➜ የሠሩ ለሴቶች • ግቡር ➜ የተሠራ • ግብር ➜ ሥራ • ግብረት ➜ አሠራር /አደራረግ/ • ምግባር ➜ በጎ ሥራ • ተግባር ➜ ሥራ ይቀጥላል........ አብሮነታችንን ለማጥበቅ 👍 ለሐሳብ አስተያየት @asrategabriel
Mostrar todo...
የግስ ጥናት ክፍል 11 አእመረ ላልቶ ይነበባል ። ➖ አእመረ ➜ አወቀ • አእመረ ➜ አወቀ • የአምር ➜ ያውቃል • ያእምር ➜ ያውቅ ዘንድ • ያእምር ➜ ይወቅ • አእምሮ /አእምሮት/ ➜ ማወቅ • አእማሪ ➜ አዋቂ • አእማርያን ➜ አዋቂዎች ለወንዶች • አእማሪት ➜ አዋቂ • አእማሪያት ➜ አዋቂዎች ለሴቶች • እሙር ➜ የታወቀ • እምርት ➜ የታወቀች ለሴት • እሙራት ➜ የታወቁ ለሴቶች • ማእምር ➜ አዋቂ አሳዋቂ • ማእምራን ➜ አሳዋቂዎች ለወንዶች • ማእምርት ➜ አዋቂ ሴት • ማእመራት ➜ አሳዋቂዎች ለሴት ይቀጥላል......... አብሮነት፣ድጋፍ፣ደስታ ለመግለጽ 👍 ለሐሳብ አስተያየት @asrategabriel
Mostrar todo...
የግስ ጥናት ክፍል 13 - የይቤ መደበኛ እርባታ ➖ ይቤ ➜ አለ ፩. • ይቤ ➜ አለ • ይብል ➜ ይላል • ይበል ➜ ይል ዘንድ • ይበል ➜ ይበል • ይቤሉ ➜ አሉ • ይብሉ ➜ ይላሉ • ይበሉ ➜ ይሉ ዘንድ • ይበሉ ➜ ይበሉ • ትቤ ➜ አለች • ትብል ➜ ትላለች • ትበል ➜ ትል ዘንድ • ትበል ➜ ትበል • ይቤላ ➜ አሉ • ይብላ ➜ ይላሉ • ይበላ ➜ ይሉ ዘንድ • ይበላ ➜ ይበሉ ይቀጥላል........ "ረቡኒ ኦሆ ዝ ትምህርት ሠናይ" የምትሉ 👍 ሐሳብ አስተያየት ለማድረስ @asrategabriel 'ን ይጠቀሙ😍😍😍
Mostrar todo...
የግስ ጥናት ክፍል 11 አእመረ ላልቶ ይነበባል ። ➖ አእመረ ➜ አወቀ • አእመረ ➜ አወቀ • የአምር ➜ ያውቃል • ያእምር ➜ ያውቅ ዘንድ • ያእምር ➜ ይወቅ • አእምሮ /አእምሮት/ ➜ ማወቅ • አእማሪ ➜ አዋቂ • አእማርያን ➜ አዋቂዎች ለወንዶች • አእማሪት ➜ አዋቂ • አእማሪያት ➜ አዋቂዎች ለሴቶች • እሙር ➜ የታወቀ • እምርት ➜ የታወቀች ለሴት • እሙራት ➜ የታወቁ ለሴቶች • ማእምር ➜ አዋቂ አሳዋቂ • ማእምራን ➜ አሳዋቂዎች ለወንዶች • ማእምርት ➜ አዋቂ ሴት • ማእመራት ➜ አሳዋቂዎች ለሴት ይቀጥላል......... አብሮነት፣ድጋፍ፣ደስታ ለመግለጽ 👍 ለሐሳብ አስተያየት @asrategabriel
Mostrar todo...
ዛሬ ደግሞ መጠየቅ ቃላትን በግዕዝና በአማረኛ እንማራለን፡፡ እፎ - እንዴት ማእዜ - መቼ አይቴ - የት ምንት - ምን እም - ከ እም አይቴ - ከየት አስፈንቱ - ስንት በእፎ - ለምን አይ - ማንኛው መኑ - ማነው ይቀጥላል........ እየተማራችሁ ነው ?? መልሶ አዎ ከሆነ 👍 ለአስተያየት @asrategabriel
Mostrar todo...