cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የኔ ደብዳቤ ላንቺ K H💞💕💝

ይቀላቀሉን ዘና ፈታ ይበሉ 💞የተለያዮ ደብዳቤወች 💕የፍቅር ታሪኮች 💝ግጥሞች እዚ ያገኛሉ 💕

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
197
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

፡  አይሽ! …ቀን ይለዋወጣል…የነበረውም ሁሉ እንዳለነበር ይሆናል…ዘላለምም እሚባል ነገር የለም…በምንም ነገርም እርግጠኞች መሆን አንችልም…የሆነው ቢሆንም ግን እኔ እና ቤቴ አሁንም እየጠበቅንሽ ነው…       ✍🏽  ፊሊሞን የ የማርያም ልጅ 🖤
Mostrar todo...
:) ስትስቂ ያየሁሽ ቀን ነው… መኖር የጀመርኩት ስትስቂ ያየሁሽ ቀን ነው…የዕለምን ህግጋቶች የላለፍኳቸው አንቺ ስትስቂ ያየሁ ቀን ነው…እኛ ጋር ፀሐይ ባትኖርም ይነጋል፡ እኛ ጋር ክዋክብቶች ባይኖሩም ሰማያችን ያምራል… 🍇 @filimonhappy 🍑 🍄 @itsmefilimon 🍒
Mostrar todo...
:) እኔ እና አንቺ 👱👱‍♀ እኔ እና አንቺ ጥሩ እያደረግን ፡ስንስቅ ለምን ሳቃቹ እየተባልን፡ያበደርነው ሳይመለስልን፡እኔ እና አንቺ ሆነን ዝም ብለን ብዙ እያወራን በጥርሳችን ሳይሆን በልባችን እየሳቅን እኔ እና አንቺ… 🍇 @filimonhappy 🍓 🍓 @itsmefilimon 🍇
Mostrar todo...
: ያልፍሉ ታያለሽ……🐾 🌻 @filimonhappy 🌻 💐 @itsmefilimon 💐
Mostrar todo...
:) ስትስቂ ያየሁሽ ቀን ነው💝… መኖር የጀመርኩት ስትስቂ ያየሁሽ ቀን ነው…የዕለምን ህግጋቶች የላለፍኳቸው አንቺ ስትስቂ ያየሁ ቀን ነው…እኛ ጋር ፀሐይ ባትኖርም ይነጋል፡ እኛ ጋር ክዋክብቶች ባይኖሩም ሰማያችን ያምራል… 🌺 @filimonhappy 🥀 🍄 @itsmefilimon 🍄
Mostrar todo...
:) አረቄ ቤት 🥃 ሞት ነው የሚለየን ትይኝ ነበር ውዴ፡ ዛሬ ተለያየን ሞትን ይሆን እንዴ። 🥃 @filimonhappy 🥃 🍻 @itsmefilimon 🍻
Mostrar todo...
:) 🕊💐የ ፊሊሞን ደብዳቤ (ቁጥር 73)🕊💐 ጌታዬ እኔን ግን ስለ ስምህ ብለህ ይቅር በለኝ በብዙ አጉድያለው ያለገደብ በድያለው ስታምነኝ አልታመንኩም…… 🌻 @filimonhappy 🍃 🌷 @itsmefilimon 🌻
Mostrar todo...
:) 💐የ ፊሊሞን ደብዳቤ (ቁጥር 92)🕊💐 አንዳንድ ነገሮች እኛ ጋር ብቻ መቅረት አለባቸው…ማን ያውቃል?… ብዙዎች አንቺን ቢመስሉም አንቺን ግን አደሉም…… 📮 @filimonhappy 🍃 🍃 @itsmefilimon 🌻
Mostrar todo...
:) የ ፊሊሞን ደብዳቤ (ቁጥር 70) ከደረሰብን መከራ ይልቅ የደረሰልን እግዛብሔር ይበልጣል… 🌲 @filimonhappy 🎄 🕊 @itsmefilimon 🌵
Mostrar todo...
:) 💐የ ፊሊሞን ደብዳቤ (ቁጥር 81)🕊💐… በህይወታችን ሰው ዝም እንዳልን እንጂ ለምን ዝም እንዳልን ማንም አያውቅም እኔ ደህና ነኝ እልሻለው ምክንያቱም አደለሁም ካልኩሽ ለምን ትይኛለሽ ይህንን ደሞ መመለስ እኔ አልችልም… 💐 @filimonhappy 🌷 🌻 @itsmefilimon 🌻
Mostrar todo...