Li💜Quotes💜
💜BELIEVE💜 if u hav any suggestions or Comment about my channel @OursssBot tell us Here!
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
325
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
✍️Lin
Last time she was this real , she wrote his name on her skin, or at least of the one behind him.
Tattooed his scares on her back, hoping to carry some off of him.
Called out for her, yet why did she hear another women's name.
Pronounced it wrong I'm assume.
They say hope is for beggars , faith is what we really need.
Disbelief is what they called it I assume.
Watch your steps , when climbing her walls.
Falling is not an option, or at least that's what she said.
Oh and don't forget , leave the rose at her tomb stone. Just don't look in her eyes.
"Left for a bigger purpose", she said.
Yet now she holds the strings.
@Quotes_lin
✍Lin
And she was nothing but an answer looking for the right question.
@Quotes_lin
አጓጊው ፕሮግራም ሰኣታት ብቻ ቀሩት
ሚልቶ የመድረክ ፕሮግራም
ተስፋ ባለበት ሁሉ ስኬት ቅርብ ነው የሚል መሪ ቃልን አንግቦ በቅርቡ ወደናንተ ይደርሳል። በመድረኩ የህይወት ልምዳቸውን የሚያካፍሉ ታላላቅ ስብዕናዎች ይጋበዛሉ፣ወጣት ሙንሺዶች በመረዋ ድምፆቻቸው የመድረኩ ድምቀት ይሆናሉ፤አስገራሚ የትወና አቅሞች ይወጣሉ፤ያልታወቁና ያልተነገረላቸው የህዝብ ባለውለታዎች ከታሪክ ማህደር ተመዘው ይወሳሉ ይዘከራሉ!!
ይምጡ ይታደሙ ቁምነገር ይጨብጡ ተስፋዎን በማለምለም የስኬት ጉዞዎን ያሳልጡ!!
ያሉት ውስን ቦታዎች በመሆናቸው በጥዋት መገኘት አይዘንጉ::
ሚልቶ ተስፋ ባለበት ሁሉ ስኬት ቅርብ ነወ!!
ማሳሰቢያ:ከጥዋቱ 2:45 ፕርግራሙ የሚጀምርበት ጊዜ መሆኑን ያስተውሉ!!
አድራሻ:ጅማ ከተማ መነኻሪያ አጠገብ ከላሎ ሆቴል ፊትለፊት ኦዳ ህንፃ 3ኛ ፎቅ::
ለተጨማሪ መረጃ ከታች ያሉትን ስልኮች ይጠቀሙ
0923303549
0923828418
ሲመጡ የኮሮናን ፕሮቶኮል ማሟላቶን እንዳይዘነጉ
2 ቀን ብቻ ቀረው
ታላቁ የሚልቶ የመድረክ ፕሮግራም 2 ቀን ብቻ ቀሩት
ዝግጁ ናችሁ???
ሚልቶ የመድረክ ፕሮግራም
ተስፋ ባለበት ሁሉ ስኬት ቅርብ ነው።
ማሳሰቢያ:ከጥዋቱ 2:45 ፕርግራሙ የሚጀምርበት ጊዜ መሆኑን ያስተውሉ!!
አድራሻ:ጅማ ከተማ መነኻሪያ አጠገብ ከላሎ ሆቴል ፊትለፊት ኦዳ ህንፃ 3ኛ ፎቅ::
ለተጨማሪ መረጃ ከታች ያሉትን ስልኮች ይጠቀሙ
0923303549
0923828418
ወይም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
http://t.me/ilmaanabbaajifaar_mahber
@ilmaanabbaajifaar_mahber
Waldaa misoomaa fi gargaarsaa Ilamaan Abbaa Jifaar ኢልማን አባጅፋር የልማትና መረዳጃ ማህበር
🔴Waldaa Misoomaa Fi Gargaarsaa Ilamaan Abbaa Jifaar ኢልማን አባጅፋር የልማትና መረዳጃ ማህበር 1000316151888 ንግድ ባንክ ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች መደወል ይችላሉ! +251923303549 +251923520247
Watch "የፍቅር ተምሳሌት" on YouTube
https://youtu.be/EJkUHxY_dLE
የፍቅር ተምሳሌት
ሶሃቦች ለነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የነበራቸውን ፍቅር እና የነቢዩን የፍቅር ተምሳሌትነታቸውን ለማሳየት ስለረሱሉ ሰለዋቱ ረቢ አለይህ የሚያዋራ አጭር ቪድዮ ተጋበዙልን #ፍቅር#3 አዘጋጅ እና አቅራቢ ረህመት ታጁ #በ_ሀናዲ_ትዩብ
✍️Lin
And the star twinkled at the kid, hoping he could make her wish come true.
@Quotes_lin
✍️Lin
Authenticity in the stars we believe in.
A card she delt to keep him locked in.
Words that flow are the only ones she believed in
Stain on his shirt, guess her heart is bleeding.
Wrists they slit time to take a deep breath.
Words she used to keep her dreams in.
A deadline they followed to keep breathing.
Just another nightmare she found her peace in.
@Quotes_lin
ውድና የተከበራችሁ "Islamic Talent Stage" ውድድርን ለመወዳደር የተመዘገባችሁ እና ለመመዝገብ የምትፈልጉ በሙሉ በአብዛኞቹ ጥያቄ መሰረት የመመዝገቢያው ቀን እስከ ቀን 15/04/2013 ድረስ መራዘሙን ስናበስርዎት ያልተመዘገባችሁ እንደትመዘገቡ የተመዘገባችሁ ደግሞ በሶብር እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።
ውድና የተከበራችሁ በጅማ ከተማ ላይ ለምትገኙ የኢስላማዊ ጥበብ ባልቤት በሙሉ በከተማችን ለመጀመሪያ ጊዜ ታላቅ የጥበብዎት ማሳያ መድረክ ለማዘጋጀት ዝግጅታችንን መጨረሳችንን እያበሰርንዎት እስከዛሬ አቅምዎን እና ክህሎትዎን ለማውጣት እድሉን ላጡ እና ጥበብዎን ማስፊያ እድል ላላገኙ ይህ ታላቅ እድል አያምልጥዎ እንላለን
መሳተፍ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ከታች ባለው ሊንክ ላይ የሚከተሉትን መረጃዎች ሞልተው ይላኩ።
1) ሙሉ ስም
2) እድሜ
3) አድራሻ (ቀበሌ ፣ ሰፈር)
4) በምን ላይ ተሰጥኦ አለዎት?
ኢስላማዊ - ግጥም
- መነባነብ
- ልቦልድ
- ትረካ
- እደ-ጥበብ
- ሌሎች የጥበብ ስራዎች
5) ስልክ ቁጥር
የመመዝገቢያ ቦታ:-
https://t.me/Islamic_Talent_stage_Regis
Islamic Talent Stage Registration
Show your talent and be useful for your deen
የምስራች ለጥበብ ናፋቂዎች
ታላቅ የኢስላማዊ ጥበብ ማሳያ ውድድር
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራችሁ በጅማ ከተማ ላይ ለምትገኙ የኢስላማዊ ጥበብ ባልቤት በሙሉ በከተማችን ለመጀመሪያ ጊዜ ታላቅ የጥበብዎት ማሳያ መድረክ ለማዘጋጀት ዝግጅታችንን መጨረሳችንን እያበሰርንዎት እስከዛሬ አቅምዎን እና ክህሎትዎን ለማውጣት እድሉን ላጡ እና ጥበብዎን ማስፊያ እድል ላላገኙ ይህ ታላቅ እድል አያምልጥዎ እንላለን
መሳተፍ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ከታች ባለው ሊንክ ላይ የሚከተሉትን መረጃዎች ሞልተው ይላኩ።
1) ሙሉ ስም
2) እድሜ
3) አድራሻ (ቀበሌ ፣ ሰፈር)
4) በምን ላይ ተሰጥኦ አለዎት?
ኢስላማዊ - ግጥም
- መነባነብ
- ልቦልድ
- ትረካ
- እደ-ጥበብ
- ሌሎች የጥበብ ስራዎች
5) ስልክ ቁጥር
የመመዝገቢያ ቀን ከዛሬ 09/04/2013 እስከ ቀን 12/04/2013 ድረስ የሚቆይ መሆኑን እያሳወቅን ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ።
https://t.me/Islamic_Talent_stage_Regis
Islamic Talent Stage Registration
You can contact @Islamic_Talent_stage_Regis right away.
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.