Nati Teferi
Welcome This is my official🚩Channel #Nati_Teferi join and stay updated with new #music YouTube https://youtu.be/6rT-WrL0fDA
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
927
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-2330 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
I work as a freelance on Upwork. I do motion graphics and video editing for my customers. I support my finances with the money I got paid from my loyal customers. I do transfer the money to help my family and my friends. I link my wise account with Upwork, for further information you can check my attached below.
Photo unavailableShow in Telegram
ሰኔ 12 በዓለም ሲኒማ
ሰኔ 16,17,18 እንዲሁም 22,24,25 በተመረጡ የግልና የመንግስት ሲኒማ ቤቶች በድምቀት ይመረቃል
Photo unavailableShow in Telegram
የሌባና ሌባ የፊልም ምርቃት በባህርዳር!!
ታላቅ የምስራች ለውቢቷ ባህርዳር የጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ በአዲስ አበባና በሐዋሳ ሲኒማ ቤቶችን በተመልካች ያጨናነቀው እና ከግማሽ በላይ ተመልካች ቦታ ጠፍቶ የተመለሰበት ሌባና ሌባ የተሰኘውና ተወዳጅነትን ያተረፈው ድንቅ ፊልም እንሆ በውቢቷ ባህርዳር መጋቢት 23/24 ማለትም የፊታችን ቅዳሜና እሁድ ከቀኑ 10ስዓት በሙሉዓለም የባህል ማዕከል በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል።መግቢያ ዋጋ 200 ብር ብቻ ።
ከወዳጅ ቤተሰቦ ጋር የማይቀርበት ቀጠሮ ከወዲሁ ይያዙ።
ለበለጠ መረጃ +251918530757 +251922329364 @yihalem1 @Natiteferi1
"ክንድህን እጠፍ" ፥ የሚልህ ማነው?
"ማዳንህን ተው" ፥ የሚልህ ማነው?
ቢከፋቸውም ፣ አሳዳጆቼ
እስካሁን አለሁ ፣ ባንተ ፀንቼ!"
Photo unavailableShow in Telegram
እሁድ አይቀርም
በ TikTok የምናቃቸው በመድረክ ላይ ግጥም ከዳንስ ጋር እንዲሁም ሙዚቃ ከነክብሯ መድረኩ ላይ ይነግሱበታል።
እሁድ ሕዳር 25 ከቀኑ 9:00
ጦርሃይሎች ወረዳ 9 ወጣት ማዕከል አዳራሽ
በናቲ ኤቨንትስ የተዘጋጀ።
@natiteferi
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.