332
Suscriptores
-124 horas
-27 días
-530 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Mostrar todo...
Repost from BG Photo Fans
To All Grade 12 Students
በ2016 ዓም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ላይ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ተወስኗል
በ2016 ዓ.ም. በሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን በሁለቱም ዘርፎች ስድስት፡ ስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሆኑ እንደሚከተለው ተወስኗል፡፡
ከተፈጥሮ ሣይንስ (Naturals)
- English
- Maths
- Biology
- Physics
- Chemistry
- SAT (Aptitude)
ከማህበራዊ ሣይንስ (Socials)
- English
- Maths
- History
- Economics
- Geography
- SAT (Aptitude)
የፈተና አወጣጡን በተመለከተ
ከኢኮኖሚክስ በስተቀር ፈተናው የሚወጣው፡
- ከ9ኛ-11ኛ በነባሩ /በአሮጌው ስርአተ ትምህርት እና
- 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ይሆናል::
የኢኮኖሚክስ ፈተና ብቻ ከ12ኛ ክፍል ብቻ ፈተናው ይዘጋጃል።
ምንጭ፡ ትምህርት ሚኒስቴር ለክልል ትምህርት ቢሮ ከላከው የተወሰደ