cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

💀

ᕼᗩᒪᗩᒪ Iᔕ ᗰOᖇE ᗷEᗩᑌTIᖴᑌᒪ❤️🥰 Tiktok : tiktok.com/@halalfkr DM:

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
19 430
Suscriptores
-7924 horas
-1697 días
-38030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailable
Also her after a month with another guy...😂😄 Am Done with this trash thing.. leave the channel.🖤
Mostrar todo...
💔 28👍 8
6.69 KB
💔 22 6👍 1
If u have 50k+ subscribers and good view in ur Channel DM me.. ትፈለጋላቹ😇 @AmInTheDark
Mostrar todo...
👍 7 4🤷 2
በጣም የሚዋደዱ ባልና ሚስት ነበሩ.. ታድያ አንድ ቀን ሚስት በጣም ታማ ሞት አፋፍ ላይ ሳለች ለባሏ ''ሆዴ እኔ ስሞት ለማግባት ምን ያህል ትቆያለህ🥺?'' ትለዋለች ባልም እያለቀሰ ''የቀብርሽ አፈር እስኪደርቅ አላገባም'' ይላታል ሚስት ''የቀብሬ አፈር እስኪደርቅ ድረስ እንደማታገባ ቃል ግባልኝ'' ስትለው ቃል ይገባላታል ባልየው ሚስቱ ከሞተች በኋላ በየቀኑ እየሄደ የሚስቱን መቃብር ሲዘይር ቀብሯ ሁሌ እርጥብ ሆኖ ያገኘዋል በዚህም ተገርሞ ነገሩን መከታተል ይጀምራል.. አንድ ቀን ሱብሂ ሰግዶ በለሊት ቀብሯን ሊዘይር ሲሄድ የሚስቱ ወንድም ቀብሩን ውሀ ሲያጠጣ ያገኘዋል ደንግጦ በዚህ ለሊት እዚህ ምን ትሰራለህ ሲለው የእህቴን ቃል እየፈጸምኩ ነው እህቴ ከመሞቷ በፊት ቀብሬ እንዳይደርቅ እየመጣህ ውሀ አጠጣልኝ ብላ ቃል አስገብታኛለች አለው😂❤️ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Mostrar todo...
😁 159👍 26 20🥰 13😭 3
She wrote : ''everything  i touch becomes beautiful'' I responde : ''touch ur face''        She blocked me💔 Translate © JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Mostrar todo...
😁 24🤯 7
ገራሚ መልስ
እሷ:- Husband is honey when He gives money እሱ:- Wife is cute when She is mute 😅😅
🦋SHARE🦋
 ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢         🥀°  @Halalfkr °🥀         🥀°  @Halalfkr °🥀
Mostrar todo...
😁 85👍 14🤯 5🤷‍♀ 4🙊 3
Photo unavailable
እንደዚህ አይነት ፕሮፋይል ከፈለጉ join ብቻ ይበሉ 🙏❤️
Mostrar todo...
👍 8
❤️❤️JOIN❤️❤️
✨MUSLIM✨
if u can love the wrong person that much .. imagine how much u can love the right person😍❤️! Just imagine
Mostrar todo...
62😁 27👍 15😍 10🤬 1
አሪፍ እስላማዊ ቻናል ነዉ ትወዱታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+lUSao4Vr1Do1MjRk https://t.me/+lUSao4Vr1Do1MjRk
🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍
Request to join የሚለውን ይንኩት
Mostrar todo...
😍 2
አርፈሽ  **    እንኳን የወደድኩሽ እሰይ ደግ አደረኩ ከቆንጆዎች መሀል ይሄው አንቺን መረጥኩ ምንም አታመጪም ብትዘዪ ብትፈርጪ      በዕይታ ቋንቋ ብትገላመጪ   በተብታባው አፍሽ ብትሞጣሞጪ ይልቁን መወደድ ፀጋ ነው ተወደድኩኝ ብለሽ   አትመናቀሪ አርፈሽ ተወደጂ አርፈሽ ተፈቀሪ 😁                                 ©
Mostrar todo...
😁 123 19👍 16🥰 12🤷‍♀ 7
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.