cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

knowledge First እውቀት ይቅደም

እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር https://t.me/MuradAhmede ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
245
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

01:54
Video unavailableShow in Telegram
የእናት እንባኮ... የኔ እናት ምናባቴ ላድርግሽ ሙስሊሙ ላሸቀኮ እማዬ ሴራውቸው አልገባን አለ። ቀደምቶቻችን ለአንድት ሙስሊም ክብር እልፍ ያዘምቱ ነበር እኛ ደግሞ ስለ እንባሽ ማልቀስም ተሳነን። ህመምሽ ያመኛል የኔ እናት አወ አይመችም ለእናንተ እንዲመችም አይሰራም ግልፅ ነው «ከጠላት ሸሽታችሁ ጠላት እጂ ላይ ነው ያላችሁት» ግን አንድ ቀን ኢንሻ አሏህ.. http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🔅"የሐጅና የዑምራህ አፈጻጸም" የተሰኘው በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተዘጋጀው መፅሀፍ ሦስተኛ ዕትም ተሻሽሎ መቅረቡን እያበሰርን ወደ ሐጅ ለሚሄዱ ምእመናን "ከቤት እስከ መካ እንዲሁም ከመካ እስከ ቤት" ማድረግ ያለብዎትን ሁሉ በዝርዝር የያዘ በመሆኑ መጽሐፉን አንብበው ሐጅዎን በእውቀት ይፈፅሙ እንላለን። 🔅መፅሀፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ። ▪️መርካቶ - አተ- ተውባ     +251 913 392444 ▪️ቤተል - ተቅዋ መስጂድ     +251 911 663699 ▪️ፉሪ - ዛድ መክተባ(ዋና አከፋፋይ)     +251 914 294454     +251 964 844293 ▪️ወራቤ  +251 922 947804       ☄ ለበለጠ መረጃ +251 964 844293 ወይም +251 929 244778 @ዛዱል መዓድ https://t.me/ahmedadem
Mostrar todo...
﴿ قُل لَّا يَعْلَمُ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ الْغَيْبَ إِلَّا اللَّهُ ۚ وَمَا يَشْعُرُونَ أَيَّانَ يُبْعَثُونَ﴾ [ النمل: 65] t.me/abu_reyyis_arreyyis/9646
Mostrar todo...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ለመጀመሪያው ዙር የሐጅ ተጓዦች ሽኝት ተደረገ ለዘንድሮው 1 ሺህ 445ኛው የሐጅ ሥነ-ሥርዓት የመጀመሪያ ዙር ተጓዦች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሽኝት ተደረገ። ሽኝቱ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራርና ሠራተኞች በተገኙበት ተደርጓል። ለሃጅ ስነ ስርአቱ ከጉዞ እስከ መመለሻ ድረስ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የጠቅላይ ምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ ሼኽ ሃሚድ ሙሳ ለኢዜአ ተናግረዋል። ባለፈው አመት 11 ሺህ ሑጃጆች መጓዛቸውን አስታውሰው ዘንድሮ ደግሞ ከ12 ሺህ በላይ ተጓዦች ወደ ስፍራው እንደሚያቀኑ ገልጸዋል። (aradafm)
Mostrar todo...
00:38
Video unavailableShow in Telegram
⛔️⛔️ሰበር ዜና! የዘንድሮ የኢትዮጵያውያን ሁጃጆች የመጀመሪያው በረራ በሰላም መዲና ደርሰዋል።
Mostrar todo...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 ቅድሚያ ለተዉሂድ: ካንተ ጋር መቆየት የሚፈልግ ወዳጅ እንኳን የሚችለዉን የማይችለዉን ለመቻል ይጥራል !! ተግባባን አይደል ! =🌹🥀☘💐🌺 •የሁሉ ነገር ባለቤት የሆንክ አምላኬ ሆይ! ሁሉ ነገሬን ላንተ ትቻለሁ፣ባልጠበቅኩት መልኩ አስደስተኝ።🌹🪻🪻🪷🌺🌸🌼💐🌾🪸🍁🍂🍃🎋🌱🌿
Mostrar todo...
ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group
Mostrar todo...
የጂልባብና የኒቃብ ባንክ ግሩፕ

የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል። እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ

Mere Allah ka Ghar 😍😍🤲🏻😍😍#subhanallah #trending #islamicpilgrimage #vira... https://youtube.com/shorts/M64Lh8c1oXM?si=c0jNwizCdF7fJTVZ
Mostrar todo...

القران الكريم#سعد_الغامدي #سورة الشمس#youtube #ytshort #youtubeshort https://youtube.com/shorts/roVNG9Yt7ek?si=nKyMlkWgVBZsQGRT
Mostrar todo...