cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

INFLUENTIAL GENERATIONS

በዚህ ቻናል የብዙ ትውልዶች ጸጋ ያድጋል ብለን እናስባለን አንዳድ የመዝሙር እና የvocalትምህርቶችን የተለያዪ አስተማሪ ነገሮች የሚለቀቅበት በመቀጠል መዝሙር አለኝ ምትሉ:ትምህርት:ግጥም: ትረካ:ብቻ እናንተ ባላቹ ጸጋ ተሳታፊ ለመሆን ተነሳሱ እንጂ ያላችሁን አቅም ታሳድጉበታላቹ ከጌታ ጸጋ ጋር ።ሌላው የምትፈልጉትን ሀሳብእናጸጋችሁን share ለማድረግ በውስጥ መስመር ያግኙን @Yiseademasu

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
179
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from ᗩGᗩᑭE
Photo unavailableShow in Telegram
11 Atitegebim.mp328.32 MB
12 Hule.mp327.30 MB
13 Arinet Ale.mp327.75 MB
14 Eyesus Dil Nesa.mp328.74 MB
15 Ergitegna negn.mp328.86 MB
16 Ameletech Nefse.mp328.06 MB
ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ.mp34.59 MB
ለኔ_ሞተህ_New_Amharic_Christian_Easter_Song_Lene_Moteh_2018.mp36.40 MB
01 Zinaw Yiwera.mp327.87 MB
02 Tileyaleh.mp326.99 MB
03 Edilegna.mp326.75 MB
04 Bemedine.mp326.22 MB
05 Belay Yalewun.mp328.17 MB
06 Etamenihalew.mp326.71 MB
07 Kindachu Aylala.mp325.43 MB
08 Timelekaleh.mp325.39 MB
09 Melihke.mp326.82 MB
10 Fetari.mp323.21 MB
አንተ የእግዚአብሔር ሰው ( 2ጢሞ 3፡16) 👉 የቃሉ ዕውቀት ይኑርህ 👉 የፀሎት ሰው ሁን 👉 ወደ ክርስቶስ ፍፁም ሙላት ዕደግ 👉 ባለአደራ መሆንህ አትዘንጋ 👉 ግራ ለተገቡት እውነተኛ መንገድ ለጠፋባቸው ክርስቶስን ለመስበክ ትጋ 👉 በእግዚአብሔር ቃል ሙላት ዕደግ ይጠቅማሃል 👉 የማያሳፍር ሰራተኛ ሆነን ራስን ለጌታ አስገዛ 👉 ደቀ መዛሙርትን በማፍራት ተዘጋጅ 👉 ትዕግስት፤ ቅንነትና እምነት ይኑርህ 👉 በየቀኑ ጽድቅ እና ቅድስና መለማመድ ይኑርህ 👉 ባለራዕይ ታማኝ አገልጋይ ዓላማ ያለው ሰው ሁን 👉የተሰጠህን አደራ እስከ ፍፃሜው ድረስ አድርስ 👉ለዳግም ምጽአት ተዘጋጅ
Mostrar todo...
💪💯አገልግሎትን አስቀድም💪💯 💪💯አዎ! የህይወት ግብ ይኖርሃል ፤ ህልም አለህ ዛሬ በመኖር የምታሳካው ወደፊት በገሃድ እውን የምታደርገው ፤ ዘወትር አንተ የምታየው ፣ ነግ ለሌሎች ይምታሳየው ትልቅና ድንቅ ህልም አለህ ። አዎ! ጀግናዬ..! የህልምህ እወንነት ፣ የአላማህ መሳካት ከልብ ካሳሰበህ ከሁሉ በፊት አገልግሎትን አስቀድም/Prioritize service/ ፤ ሰው ማትረፍ ላይ አተኩር ፣ የሰውን ፍላጎት ለመሙላት ታገል ፤ ከልብህ ወርደህ ሌላውን አሳርፍ ፤ ቀሪው ተከትሎት ይመጣል ። 💪💯አዎ! ህልምህ ትልቅ የሚሆነው በሚያመጣልህ ትልቅ ገንዘብ ፣ ትልቅ ዝና ወይም ትልቅ ንብረት ሳይሆን በምታተርፈው ፣ በምትረዳው የሰው ብዛት ፣ በምታገኘው ጥልቅ እርካታ ፣ በሚሰጥህ ውስጣዊ ደስታና ሰላም ነው ። ገንዘብ እንዴትም ይመጣል ፣ ዝና በአልባሌ ነገር ይገኛል ፣ ንብረት ከሰው ባነሰ የወረደ ተግባር ይመሰረታል ፤ የሰው ፍቅር ፣ ፅኑ ሰላምና የመንፈስ እርካታ ግን ለሰው ከመኖርና ሰውን ከማገልገል ፣ ከማሳረፍ ውጪ እንዴትም ሊገኝ አይችልም ። 💪💯አዎ! ለአገልግሎት ለምታወጣው ወጪ ብዙ አትጨነቅ ፣ ሰውን ለመርዳት ፣ ፍላጎቱን ለማሟላት ፣ ውስጡን ለማሳረፍ ለምትከፍለው ነገር ብዙ አታስብ ፤ በትንሽ ነገር መቼም የማይተውህን ትልቅ ቤተሰብ እየገነባህ እንደሆነ ይሰማህ ። 💪💯አዎ! ትልቁን ስፍራ ከፈለክ አገልግል ፤ ከፍ ለማለት ዝቅ በል ፤ እግር ስር ውደቅ ፤ በቻልከው ለወገንህ ድረስ ፤ ስምህን በበጎነት ትከል ፤ አገልግሎትህን አስፋ ፤ ሰውን በቅንነት ያዝ ። 💪💯መቼም ገንዘብን አታሳድ በአገልግሎትህ በኩል እርሱ እንዲያሳድድህ አድርግ ። ሰውን ስታተርፍ ፣ ወዳጅን ስታፈራ ገንዘቡ ፣ ነብረቱ ፣ ዝናው ሁሉ በእጥፍ እንደሚትረፈረፍልህ አትጠራጠር ። Always prioritize service and get other extra next. 💪💯ከምታገኘው ገንዘብ በላይ የአንዱ ደንበኛህ ደስታና እርካታ ይበልጥ ያሳስብህ ። ትንሽ ለሚመስሉ ነገር ግን ትልቁን ነገር የሚያጎናፅፉህን ነገሮች በፍፁም ችላ አትበላቸው ። ከሁሉም በላይ በምትኖርለት ህልም ወገንህን ፣ ህዝብህን ፣ አምሳያህን እንዴት እንደምታገለግል ደጋግመህ አስብ ። 💪💯አዎ! ጀግናዬ..! የሚያነሳህ የገንዘብ ጥማትህ ሳይሆን ፣ የሰው ጥማትህ ነው ፤ ከፍ የሚያደርግህ ፍቅረ ነዋይ ሳይሆን፣ የሰው ፍቅር ነው ፤ የሚያቀናህ የዝና ረሃብህ ሳይሆን የወገንህ ህመም ፣ ሰቆቃ እስከ አጥንትህ ሲገባ የሚሰማህ ጥልቅ ስሜት ነው ። 💪💯በእርግጥም ያሰብከውን ታገኛለህ ፣ ያለምከውም ይሳካል ፤ ነገር ግን ለገንዘብ ተገዝተህ ሳይሆን ገንዘብን በአገልግሎት ገዝተህ ህልምህን አሳካ ፤ ያሰብከውን ሙላ ፤ ለወገንህም ድረስለት ፣ እርሱንም አሳርፍ ። ═════════════❁✿❁ ════════════
Mostrar todo...
01:11
Video unavailableShow in Telegram
Jesus ❤️True love❤️
Mostrar todo...
5e466987f88342878fcd3e8d311b35d7.mp41.84 MB
pls Subscribe adrgu🙏🙏
Mostrar todo...
Mostrar todo...
sam tube

subsribed

....ደስ ደስ እያለኝ ነው ....🤗🤗🤗🤗 ጠላት ሲቀምረው መንገዱን ሲያቃና ሊመራኝ ሲሞክር ባልጠራው ጐዳና የከበበኝ መንፈስ በዙሪያዬ ልቆ ቃሉ ሲታደገኝ እግሮቼን ተናጥቆ ደስ ደስ እያለኝ ነው ቤቴን ሞላው ደስታ ቀኔ ወገግ ሲል በኢየሱስ ፈገግታ ሀያል ንጉሥ ሳለ ወርዶልኝ ከሰማይ ሞቴን ሞቶልኛል ወስዷል የኔን ስቃይ ታዲያ ለምን ይክፋኝ ከጌታ ጋር ሆኜ በእርሱ ደስ ይበለኝ ልደሰት በአዳኜ ይመጣል ኢየሱስ ለኛው እንደገና ታዲያ ለምን አልሰጥ የደስታን ምስጋና ሀሴት ውስጤን ሞልቶት ልቤን እያበራ ደስ ይለኛል ገና በድንቅ አምላክ ስራ ትንቢቱ ሲገለጥ በከበረው ደሙ አሁን ገባኝ ዘልቆ የደስታ ትርጉሙ ደስ ደስ እያለኝ ነው ቤቴን ሞላው ደስታ ለምን ብዬ ልዘን ልደሰት በጌታ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ፤ደግሜ እላለሁ፥ደስ ይበላችሁ ።ፊሊ 4፡4 👇👇👇👇👇👇👇 👇👇ተቀላቀሉን 👇👇 👇👇👇👇👇👇👇 @Menfesawi_gitim @Menfesawi_gitim @Menfesawi_gitim @Menfesawi_gitim ተባርካችኋል🔥 ✍ተጻፈ በሮማን (@romiiiiiiiina)
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.