cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

እያንዳንዱ ትውልድ ነፃ ይወጣል!!!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 151
Suscriptores
-224 horas
-17 días
-730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሰላም ያባቴ ልጆች ቱሉ ዲምቱ የምትገኙ ክርስቲያን ህብረት ያላቹ እና እና ሙሉ ወንጌል ወይም ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ያላቹ ልጆች አዉሩኝ be inbox @k_youth_forGod
Mostrar todo...
👍 2
ሰላም ያባቴ ልጆች የተደረገልኝን ላካፍላቹ ምክንያቱም እንደኔ የሆነ በቃ ጌታ የማይከብርበት ቦታ ካላችሁ እንዴት መውጣት እንዳለባችሁ ልንገራቹ በመጀመሪያ እግ/ርን አመሰግነዋለሁ በመቀጠልም ፂዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ. እናም እኔ የጠላት እስራት ውስጥ ነበርኩኝ(porn film ay neber) ሰላም አልነበረኝም የሆነ በቃ ጭንቀት ውስጥ ነበርኩኝ ግን አንድ ቀን ጌታ ደረሰልኝ ፂዬ የፀለየችላቸወን ሰዎች ምስክርነት አየውና ወድያው እሷን ማገኝበት መንገድ ፈለኩኝ ከዛም አገኘዃት እንደማንም ንቃ ሳይሆን በትህትና አናገረችኝ በእውነት አምባ ነው የተናነቀኝ ግን በቃ ፀለየችልኝ መከረችኝ እናም በመንፈስ ቅዱሰ ሀይል ተፈታሁ አሁን ያ ነገር ለአይን ነው ያስጠላኝ(porn) የጌታ ቤተ መቅደሶች ነን ቤተመቅደሱን አናርክሰው ፂዬ እወድሻለውውውውውው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
Mostrar todo...
ሰላም ያባቴ ልጆች ወንዶ ገነት የምትገኙ ክርስቲያን ልጆች አዉሩኝ @k_youth_forGod
Mostrar todo...
‼️❌❌❌‼️ ኢትዮጵያ🇪🇹በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት🏳️‍🌈፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ ፈርማለች። 😭 ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።🤯 ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ። 🇪🇹Say NO!! ታሪክ የማይረሳውንና  እስከትውልድ ጥግ  በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!! 🛑Petition ለመፈረም https://keap.page/gq193/.html 🛑Tiktok https://vm.tiktok.com/ZM66xSPCn/
Mostrar todo...
ሰላም ያባቴ ልጆች ለኩ ከተማ የምትኖሩ ለኩ የምትገኙ ወይ ሰዉ ምታዉቁ ለኩ ምትገኘዉ ከሀዋሳ የ 30 መንገድ ነዉ በተለይ ሙሉ ወንጌል ,ቃለ ህይወት, መሰረተ ክርስቶስ ያላቹ pls in box me @k_youth_forGod @k_youth_forGod
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ለእናንተ ይሁን በክርስቶስ የተወደዳችሁ እና የተመረጣችሁ ምርጦች ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ እድገት የሚጠቅሟችሁን እና የሚያነቋችሁን ቻናሎች ላስተዋውቃችሁ ከስር ተዘርዝረዋል join በማድረግ ተጠቀሙባቸው
Mostrar todo...
🎬 The words of eternal life 🎬
🎬 LEARN GUITAR 👉 EMANI 🎬
🎬 End Time Revival🌨 🎬
🎬 (የጌታ ሃሳብ)የአዶናይ STUDIO ™🇪🇹 🎬
🎬 ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥🎬
🎬 ማዳኑን አውሩ | PROCLAIM HIS SALVATION 🎬
🎬 Prophetic Grace channel 🇪🇹™️ 🎬
🎬 HOLY SPIRIT 🎬
🎬 Wisdom tube ethiopia 🎬
🎬 ELOHIM LIFE CHANNEL(ELC) 🎬
🎲 JESUS IS LORD -JOIN NOW 🎲
ሰላም ቤተሰቦቼ አመሰግናለው በጣም ከደብረብርሃን በጠየቁት መሰረት መልስ ስለሰጣቹኝ 😊🙏 ዛሬ ደግሞ ሀዋሳ የምትኖሩ ሙሉወንጌል ወይም ቀጠና ሁለት ቤተክርስቲያን ካላቹ ወይም ምታውቁት ሰው ካለ በውስጥ መስመር አዉሩኝ @k᎗youth᎗forGod @k᎗youth᎗forGod @k᎗youth᎗forGod @k᎗youth᎗forGod
Mostrar todo...
ሰላም ቤተሰቦቼ ደብረብረሃን የሚኖር ሰው ወይም ምታውቁት ሰው ካለ በውስጥ መስመር አዉሩኝ ደብረብርሃን ውስጥ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን አዲስ ኪዳን ቤተ ክርስቲያን ሌላም ምታውቁት ቤተ ክርስቲያን ካለ አዉሩኝ ተባረኩልኝ @k_youth_forGOd @k_youth_forGOd @k_youth_forGOd
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ለእናንተ ይሁን በክርስቶስ የተወደዳችሁ እና የተመረጣችሁ ምርጦች ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ እድገት የሚጠቅሟችሁን እና የሚያነቋችሁን ቻናሎች ላስተዋውቃችሁ ከስር ተዘርዝረዋል join በማድረግ ተጠቀሙባቸው
Mostrar todo...
🎬 The words of eternal life 🎬
🎬 LEARN GUITAR 👉 EMANI 🎬
🎬 End Time Revival🌨 🎬
🎬 (የጌታ ሃሳብ)የአዶናይ STUDIO ™🇪🇹 🎬
🎬 ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥🎬
🎬 ማዳኑን አውሩ | PROCLAIM HIS SALVATION 🎬
🎬 Prophetic Grace channel 🇪🇹™️ 🎬
🎬 HOLY SPIRIT 🎬
🎬 Wisdom tube ethiopia 🎬
🎬 ELOHIM LIFE CHANNEL(ELC) 🎬
🎲 JESUS IS LORD -JOIN NOW 🎲