cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሰፊና ኪታብ(store)

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ!! የቻናሉ አላማ መነሻ 1, መስራት ባለብህ ሰዓት ካልሰራህ መሳቅ ባለብህ ሰዓት ታለቅሳለህ 2,በሳምንት አንዴ እየተቀራ አሊም መሆን ይቻላል ይላሉ ሼህ ባሲጢ ( ራሂመሁላ) 3,«በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ»

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
681
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በጣም ምርጥ ታሪክ ነው በርግጠኝነት ትወዱታላችሁ 🥰 አንዴ ይባላል በ ነበዩ ሙሴ ዘመን ድርቅ ተከሰተ ይሄኔ የ እስራኤል እዝብ ተሰብስበው ወደ ሙሴ ሄዱና እባክህ ሙሴ ጌታችን አላህ ለምንልን ዝናብ ያውርድልን በ ድርቅ እኮ ልናልቅ ነው አሉት ይሄኔ ሙሴ ከ 70, 000 ሰው በላይ ይዘው ዱዓ ሊያደርጉ ወደ በርሃ ላይ ወጡ ከዛ እጃቸዉን አንስተው ጌታችን ዝናብ አውርድልን🤲 እዝነትህን ዘርጋልን 🤲 ጌታችን የኛን ወንጀል ተወውና ለሚጠቡ ህፃናት ብለህ አውርድልን🤲 እባክህ ጎብጠው ለሚሄዱ ሽማግሌ እና አሮጊቶች ብለህ ዝናብ አውርድልን🤲 እባክህ ለ እንስሳቱ አዝነህ ዝናብ አውርድልን 🤲 ሙሴ ይሄን ፀሎት ሲያደርግ እንኳን ዝናብ ሊዘንብ ይቅርና ጭራሽ ሰማይ ላይ ያሉት ደመናዎች እየተበታተኑ መጥፋት ጀመሩ ጌታችን ሆይ! ለምንድነው ዝናብ ማታወርድልን?? እየለመንክ እየተመፀንን ጭራሽ እኮ ደመናዎች መበታተን ጀምሩ አለ ሙሴ ይሄኔ አላህ ምን አለ እንዴት ላውርድላችሁ?? ከናንተ መሃል አንድ ወንጀለኛ አለ 40 ዓመት ሙሉ እኔን ያመፀ ህዝብ መሃል ሆነህ ተጣራ ይውጣ ከናንተ መሃል በሱ ወንጀል ነው ከሰማይ ጠብታ ዉሃ የከለከልኳቹህ ከዛ ሙሴ ጌታዬ እኔ ድምፄ ደካማ ነው እንዴት ብዬ ነው 70, 000 ሚያክል ህዝብ መሃል ምጣራው አለ ይሄኔ አላህ ምን አለ አንተ ሙሴ ተጣራ ተብለካል ተጣራ ድምፁን ሰዎቹ ጆሮ ማድረስ የኔ ሥራ ነው አለው ይሄኔ ሙሴ መጣራት ጀመሩ አንተ 40 ሙሉ ጌታህን ያመፅክ ሰው ሆይ ዉጣ ባንተ ምክኛት ነው ከሰማይ ጠብታ ዉሃ የተከለከልነው አለ:: ይሄኔ ይህ ድምፅ እዚ ወንጀለኛ ጆሮ ገባ ከዛ እኔን ላይሆን ይቻላል ብሎ ወደቀኝ ወደ ግራ ተመለከተ ሌላ ሰው ይወጣል ብሎ ግን ማንም አልወጣም ይሄኔ አረጋገጠ ጥሪው እሱን እና እሱን እንደ ሚመለከት ከዛ እራሱን ማናገር ጀመረ አሁን እኔ ነኝ 40 ዓመት ሙሉ ጌታዬን ያመፅኩት ብዬ ብወጣ ህዝቡ አይንህን ላፈር ሊለኝ ነው ለካ በዚ ወንጀለኛ ምክኛት ነው ዝናብ ያጣነው ሊለኝ ነው :: አልወጣም ብዬ ደሞ ብቀር ከሰማይ ጠብታ ዉሃ ልንከለከል ነው አለ:: ከዛ አንገቱን ደፍቶ አይኖቹ በእምባ ርሶ ጌታዉን ማናገር ጀመረ ጌታዬ ያ አላህ 40 ዓመት ሙሉ አንተን ሳምፅ አላጋለጥከኝም ነበር ዛሬ ወደ አንተ ስመለስ ልታጋልጠኝ ነው እባክህ ይቅር በለኝ አለ: ይሄኔ ከሰማይ ዶፍ ዝናብ መዝነብ ጀመረ ሙሴ እየተገረመ ጌታችን ሆይ ! ከኛ መሃል አንድ ሰው ሳይወጣ እኮ ዝናብ አዘብክልን አለ ይሄኔ አላህ ምን አለ ቅድም ዝናብ የከለከልኳቹህ በዛ ሰውዬ ወንጀል ምክኛት ነበር አሁን ዝናብ ያዘነብኩላችሁ ደሞ በሱ ንሳሃ ነው አለ:: ሙሴ ይሄን ወደ አላህ የተመለሰዉን ሰውዬ መተዋወቅ ፈለገና እባክህ ጌታዬ ይሄን ወደ አንተ የተመለሰዉን ሰውዬ ልወቀው አለው ይሄኔ አላህ ምን አለ 40 ዓመት ሙሉ ሲያምፀኝ ያላጋለጥኩት ዛሬ ወደኔ ሲመለስ ማጋልጠው ይመስልካል አልነገርክም:: እሱ የኔ ሚስጥረኛዬ ነው አለው:: ጦርነት ድርቅ ወረርሺኝ ምናምን ሚከሰተው ወንጀላችን ስለ በዛ ነው:: ፈጣሪያችንን ይቅርታና መሃርታ እንጠይቀው እሱ አዛኝ እና ሩህሩህ ነው:: ምንም ወንጀላችን ቢበዛ ከሱ እዝነት እና ይቅር ባይነት እንደ ማይበልጥ ልናውቅ ይገባል👌😍 #Join #share @Abuki_Tube | @Abuki_Tube
Mostrar todo...
ልብ የሚነካ ታሪክ ሳያነብት እንዳያልፉ ማጣት ከመተሳሰብ አያግድም! ከሚስቱ ጋር በድህነት ዉስጥ ይኖር የነበር አንድ ሰው ነበር አሉ፡፡ የሆነ ቀን ታዲያ ሚስቱ ለረጅም ፀጉሯ ማበጠሪያ እንዲገዛላት ጠየቀችው፡፡ ለሚስቱ ያለው ፍቅር ከፍ ያለ ነበርና ፍላጎቷን ማሟላት ባለመቻሉ ሰውዬው በሐዘን ስሜት ሚስቱን ተመለከታት፡፡ ‹ብኖረኝማ ኖሮ ለዚህች ሰዓቴ እንኳ ማሰሪያ በገዛሁላት ነበር እኮ› አላት፡፡ ሚስቱም የባሏን ኪስ ስለምታውቅ ክፉ ቃል አልተናገረችውም፤ በስሱ ፈገግ ብላ ዝም አለች፡፡ በነጋታው ማታ ላይ ከሥራ ሲወጣ ግና ያችን ሰዓት ለመሸጥ ወደ ገበያ ወጣ፡፡ ገዢም አገኘና በርካሽ ዋጋ ሽጦ ለሚስቱ ማበጠሪያ ገዝቶላት ደስ እያለው ወደቤቱ አዘገመ፡፡ እቤት ሲደርስ ግን ያየውን ማመን አቃተው፡፡ ሚስቱ ፀጉሯን ተቆርጣ የሰዓት ማሰሪያ በእጇ ይዛ ጠበቀቸው፡፡ ውድ ፀጉሯን ሽጣ የሰአት ማሰርያ ገዛችለት ተያዩና ድንገት መላቀስ ጀመሩ፡፡ ይህን ያደረጉት ያለምክንያት አልነበረም፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ስለሚዋደዱ ነበር፡፡ ስለሚዋደዱም አንዱ የሌላኛውን ፍላጎት ለማሟላት ተሸቀዳደሙ፡፡ አላህ በትዳር ሕይወታቸው ዉስጥ የሚገነዛዘቡና የሚተሳሰቡ ያድርገን፡፡ #በብዕርህ_መጣራት_ባትችል_በሰዎች_ብዕር_ተጣራ @Abuki_Tube | @Abuki_Tube
Mostrar todo...
09:07
Video unavailableShow in Telegram
#ፊዳከ_2 ተለቀቀ...😍😍😍 https://t.me/Abuki_Tube
Mostrar todo...
37.15 MB
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እስቲ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቻችሁን ሁላችሁም አድ ለማድረግ ሞክሩ ወደ ሀላል ነገር እናመላክታቸው እስካሁን የዲን ያልሆነ ሌላ ግሩፕ ውስጥ አድ ታደርጉ ይሆናል!!. እስቲ ጥሩ የዲን ግሩፖች ውስጥ አድ ማድረግ ይልመድባችሁ!! <<=================>> { من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. 📚 رواه مسلم ✍[ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893) ♻️👉 @HALAL_market1 ♻️👉 @HALAL_market1
Mostrar todo...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ተጨማሪ ኪታብ ተካቱዋል (አቂደቱ አጥ ጣሀውያ)ይሰኛል ቻናሉን በመቀላቀል መውሰድ ይቻላል!! አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ!! የቻናሉ አላማ መነሻ 1, መስራት ባለብህ ሰዓት ካልሰራህ መሳቅ ባለብህ ሰዓት ታለቅሳለህ 2,በሳምንት አንዴ እየተቀራ አሊም መሆን ይቻላል ይላሉ ሼህ ባሲጢ ( ራሂመሁላ) 3,«በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ» https://t.me/joinchat/AAAAAFbDGEku99nDzTop7A
Mostrar todo...

🚫 ማስታወቂያ!!! ☞ በቅርቡ ሀገራችን ላይ የኮሮና ኻይረስን መግባት ተከትሎ ትምህርት ቤ/ቶች እንዲሁም ከፊል የመንግስት ሰራተኞች ቤት እየዋልን ስለሆነ ባስ ካለ ደግሞ አዲስ አበባ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋ ሊባል ስለሚችል ቤት ውስጥ ተቀምጠን የፈረደበት በሶሻል ሚድያና በቴሌቭዥን ሰዓታችንን ከምናቃጥል መፅሃፎችን በማንበብና ኪታቦችን በመቅራት በቀላሉ ዓሊም መሆን እንችላለን። ☞ እንግዲያውስ፦ እኛ ይሄን ጊዜ ለናንተ የመጥናሉ ያልነቸው በተለያዩ ዳኢዎች የተቀሩ ኪታቦች በዚው በቴሌግራም ቻናላችን አቅርበናል!! ♦️እርሶ ምን አይነት ኪታብ ማገኘት የፈልጋሉ?? እንግዲያውስ ለየኪታቦቹ የተዘጋጀውን መዝፈንጠሪያ በመጠቀም ኪታቦቹን መውሰድ ይችላሉ!! 1, ሰፊነቱ ነጃ ሰፊነቱ ሰላት https://t.me/joinchat/AAAAAFAKD8XjoAfKyar68A 2, ሹጃዕ https://t.me/joinchat/AAAAAE2-ps94Tv1lOUNdFw 3, መንሐጁ ሳሊኪን https://t.me/joinchat/AAAAAFJMacR9q6lGgLeaBA 4, ኡሱሉ ሰላሳ https://t.me/joinchat/AAAAAFMZPHc_9N8oYSQrmQ 5, ሹሩጡ ሰላት https://t.me/joinchat/AAAAAFlK-oyU6IdPumdEQA 6, ቀዋኢዱል አርባዕ https://t.me/joinchat/AAAAAFfuIbICiRM0Thb7xA 7, አርባዒን ሀዲስ https://t.me/joinchat/AAAAAEhGs0eVf-V3_5FvpA 8,አጁሩሚያ https://t.me/joinchat/AAAAAE3W1AXVWI-BPmKV2A 9,ሁዝ አቂደተክ https://t.me/joinchat/AAAAAE1T_lFqJMLSAIlj7g 10,መንሀጁ ሳሊኪን https://t.me/joinchat/AAAAAFJMacR9q6lGgLeaBA " ኢስቲቃማ ካለ በሳምንት አንዴ እየተቀራ ዓሊም መሆን ይቻላል።" ሸይኽ ባሲጢይ (ረሒመሁላህ) በቅንነት ሼር ያርጉልኝ🙏 በቅርቡ ተጨማሪ ኪታቦችን ይዘን እንመጣለን!!
Mostrar todo...

ሰፊነቱ ነጃ እና ሰፊነቱ ሰላት 18.mp39.46 MB
ሰፊነቱ ነጃ እና ሰፊነቱ ሰላት 16.mp38.59 MB
ሰፊነቱ ነጃ እና ሰፊነቱ ሰላት 17.mp312.23 MB
ሰፊነቱ ነጃ እና ሰፊነቱ ሰላት 20.mp39.56 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.