cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio "Bisrat"

🇪🇹Official Channel🇪🇹 ★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን። ☆️በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን Join Us, https://t.me/joinchat/AAAAAE_tdKfchNJ8dTv41Q Admin :- @Ethio_bisratBot

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
378
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ጠ/ሚር ዐብይ አህመድ የሚከተሉት እርምጃዎች እንደሚተገበሩ ዛሬ ይፋ አድርገዋል: 1. ከዛሬ መጋቢት 14 ቀን አንስቶ የደህንነት ዘርፉ በቁጥር የበዛ ሰው የሚሳተፍባቸውን ስብሰባዎች የሚያስቆም እና ማሕበራዊ ርቀትን መጠበቅን የሚያስተገብር ይሆናል። 2. የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ የመንግሥት ተቋማት ርቀትን ተፈጻሚ ማድረግ እና ስብሰባን ሲያካሂዱ ቫይረሱን የመከላከል ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተፈጻሚ ማድረግ አለባቸው። 3. የመንግሥት ተቋማት የተቀጣሪዎቻቸውን ሁኔታ በማጣራት እንደየሁኔታው አንዳንዶች በቤታቸው ሆነው የሚሰሩበትን መንገድ ማመቻቸት። 4. የሕዝብ መጓጓዣ አገልግሎት ሰጪዎች አጨናንቆ ተሳፋሪዎችን መጫን የማይችሉ ሲሆን ይህን ማድረጋቸው በትራፊክ ፖሊስ እና በበጎ ፈቃደኞች አማካኝነት ቁጥጥር የሚደረግበት ይሆናል። 5. ብሔራዊ የመከላከያ ሠራዊት እና ፖሊስ ውስጣዊ ቅድመ ዝግጀት በማካሄድ በሀገር አቀፍ ደረጃ የቫይረሱን ስርጭት የመከላከል ሥራን ለማስፈጸም መዘጋጀት። 6. በተጠቃሚው ማኅበረሰብ ላይ ሕገ ወጥ የዋጋ ጭማሪን የሚያደርጉ ተቋማት ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች የሚቀጥሉ ይሆናል። 7. መገናኛ ብዙሀን በትኩረት በየደረጃው ግንዛቤን የማሳደግ ሚና መጫወት ይጠበቅባቸዋል። 8. ብሔራዊ የመከላከያ ሠራዊት በድንበር አካባቢ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን በሙሉ ይገታል። ይህ እርምጃ ወደ ሀገሪቱ የሚገቡ ሸቀጦችና አስፈላጊ መገልገያዎችን አይጨምርም። በተጨማሪም ቫይረሱ በፍጥነት ቢዛመት ክልሎች ለይቶ ማቆያና ማከሚያ እንዲሁም የሕክምና ባለሙያዎቻቸውን እያዘጋጁ መሆኑን ገልጸዋል። አክለውም፣ ፌደራል መንግሥት የኮቪድ19ን የመከላከል ሥራን ለመሥራት 5 ቢሊየን ብር መመደቡን አስታውቀዋል። Via FBC
Mostrar todo...
------ዶ/ር አብይ አህመድ ----- የእምነት ተቋማትም እንደየአምልኳቸው ሁኔታ ለቫይረሱ ስርጭት ምቹ ሊሆኑ ስለሚችሉ የራሳቸውን ውሳኔ እንዲያሳልፉም ከስምምነት መደረሱን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስታወቁት።
Mostrar todo...
"ለኮሮና ቫይረስ የባህል መድሃኒት በኢትዮጵያ ተገኝቶለታል ተብሎ በማህበራዊ ሚድያ የሚወራው ሃሰት ነው"--- ጤና ሚኒስቴር ከኮሮና ቫይረስ መከላከል ጋር በተገናኘ ከሰሞኑ በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች ኢትዮጵያዊያን የባህል ሀኪሞች መድሃኒቱን አግኝተዋል በሚል በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨው መረጃ ሐሰተኛ ነው:: እስካሁን በሳይንስ ምንም የተረጋገጠ ነገር ስለሌለ ህብረተሰቡ ከእንዲህ አይነት ሀሰተኛ መረጃ ራሱን መጠበቅ አለበት። Via Ministry of Health
Mostrar todo...
ዶ/ር ካትሪን ሀምሊን በ96 አመታቸው አርፈዋል! ላለፉት 61 አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ ባደረጉት ከፍተኛ እንቅስቃሴ 60,000 ገደማ ኢትዮጵያውያን የፊስቱላ ህክምና ተደርጎላቸዋል። ነፍስ ይማር፣ ታላቅ ሰው!
Mostrar todo...
ከገዳም አባቶች የተላከ መልዕክት ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በአሁኑ ሰአት አለምን እያስጨነቃት የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ መድሀኒቱ በእጃችን ነው ልብ ብላችሁ አድምጡኝ ከ ዛሬ 70 አመት በፊት ይኖሩ የነበሩ የገዳም አባቶች ይህ ነገር በራዕይ ታይቷቸው ነበር እናም መድሐኒቱንም አስተላልፈዋል ልብ ያለህ ልብ በል የሚያስፈልጉ ግብአቶች 1)ሎሚ 2)ዝንጅብል 3)ፌጦ 4)ነጭ ሽንኩርት 5)ጤና አዳም 6)ማር እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ወቅጦ አንድ ላይ በማደባለቅ አንድ አንድ ማንኪያ በ ቀን 7 ወይም ዛሬ ብቻ በመዋጥ ይህን በሽታ ማራቅ ይቻላል። አስተውሉ ለዛሬ ብቻ ነው የሚቻለው። ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ share share share
Mostrar todo...
. 😷 #ኮሮና_ቫይረስ 😷 አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ @TD_Eva_Church ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል! በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ! ኮሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡ ᐸ ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡ ᐸ በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ! ᐸ የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡ ❶. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም፡፡ ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡ ᐸ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡ @TD_Eva_Church አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡ ❷. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡ ❸. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ ❖በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው? @TD_Eva_Church ①. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል:: ②. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡ ሳምባን በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!! @TD_Eva_Church ❖ በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል? ❶. የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላ በተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡ ᐸ ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ᐸ ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡ ❷. አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም ሊቀንሰው ይችላል፡፡ ❸. የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ፡፡ መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ። 💐 @TD_Eva_Church 💐
Mostrar todo...
እንኳን ለዐብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ !ጾሙ የበረከት ያጣነው ሰላምና ፍቅር አንድነት በአግልግሎታችንም ከምንጊዜውም በላይ ኃይል ብርታት የምናገኝበት ያድርግልን አሜን 👉 @Ethiobisrat
Mostrar todo...
Infectious Virus Warning ከዚህ በታች ያለዉ ስሜት ከተሰማችሁ:- 1. ከባድ ራስ ምታት 2. ማቅለሽለሽ 3. የእይታ መቀነስ 4. የአተነፋፈስ መዛባት 5. የሰዉነት ሙቀት መጨመር 6. ከቁጥጥር ዉጪ መሆን 7. እንቅልፍ ማጣት 8. ራስን መሳት 9. ቁጣ ቁጣ ማለት 10. የመደንዘዝ ስሜት 11. ከፍተኛ የርሃብ ስሜት ከተሰማህ የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ሳይሆኑ የከባድ ጠብሽ ምልክቶች ስለሆኑ የትም ተፍ ተፍ ብለህ ገንዘብ ብትይዝ ይተዉሃል። 😜😜🤪 Join 👉 @Ethiobisrat 🇪🇹
Mostrar todo...
HAPPY VALENTINE'S DAY🌹
Mostrar todo...