cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
235 530
Suscriptores
+69924 horas
+1 7317 días
+4 44830 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
የዘንድሮው የኢሮፓ ሊግ 🇪🇺 አሸናፊ ማን ይሆናል ? 🇮🇹አታላንታ ወይስ ሌቨርኩሰን 🇩🇪 @DREAM_SPORT
3010Loading...
02
🇬🇧 : PL has created a telegram channel where all Premier League games will be live broadcasted, Goal videos, training videos, interviews and many more will be posted. Make sure to subscribe. Premier League ✔️
10Loading...
03
ሉካ ሞድሪች በ IG ላይ፡- “እነዚህን ቃላት ለመጻፍ በጣም ተቸግሬአለሁ ። የእግር ኳሱ አለም አዝኗል ምክንያቱም ታሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ጫማ እየሰቀለ ነው፣ እኔም እቀበላችኋለሁ፣ እኔም በጣም አዝኛለሁ። ቶኒ አንተ የዚህ ስፖርት አፈ ታሪክ እና የሪያል ማድሪድ አፈ ታሪክ ነህ። ከጎንህ መጫወት በጣም እወድ ነበር። የሪያል ማድሪድ የመሀል ሜዳን ለአንተ ማካፈላችን በእውነት ትልቅ ክብር ነው። አንተ ልዩ እና ልዩ የእግር ኳስ ተጫዋቾች የሚያደርጉት ባህሪያት አለህ እና ሌላ ቶኒ ክሮስ በጭራሽ አይኖርም ። የማይረሱ የአውሮፓ ምሽቶች ፣ ማዕረጎች ፣ የበርናባው አስማት .... በህይወታችን ክበብ ውስጥ ይህንን ወርቃማ ጊዜ መቼም አንረሳውም። ሁሉንም ነገር አሳክተነዋል ግን አሁንም አንድ ቀረን ነገር አለ ለ15ኛው እንሂድ። ጓደኛዬ ናፍቀኧኛል            @DREAM_SPORT
2 1070Loading...
04

3011Loading...
05
ማርክ ጎልድብሪጅ በፖቼቲኖ መባረር ላይ:- “የዛሬ አመት ቼልሲ ፖቼቲኖን ሲቀጥር ዋንጫ ማሸነፍ እንደማይችል ነገር ግን ቶፕ 4 ውስጥ እንደሚያስገባቸው ተናግሬ ነበር። የእግር ኳስ ጨለማው ክፍል ይህ ነው። ስለ ቫር ልናደድ እችላለው እንዲሁም ስለ ማን ሲቲ ሊጉን መቆጣጠርም ልናደድ እችላለው ግን ይሄ ከሱ በላይ ነው። የቼልሲ ባለቤቶች ምንድን ነው ሚያደርጉት?! ቶፕ 4 ለመጨረስ ትክክለኛ ሰው ፖቼቲኖ ነበር ለቼልሲ ግን በዚ በጉዳት ታምሶ እንኳን ቶፕ 6 ጨረሰ። ፖቼቲኖ ማለት ዋንጫ የሚበላ ኣሰልጣኝ ከመምጣዩ በፊት ያለ ኣሰልጣኝ ማለት ነው ግን ቼልሲ ሊታገሱ ኣልቻሉም።” @DREAM_SPORT
2 6750Loading...
06
ጀርገን ክሎፕ በሊቨርፑል ቤት ቆይታው ብዙ ጨዋታ የተጫወቱ ተጫዋቾች @DREAM_SPORT
1 6550Loading...
07
በቼልሲ መልበሻ ክፍል ውስጥ መደናገጥ እና ኣለመረጋጋት ተፈጥሯል። ፖቼቲኖ ከተሰናበቱ ይህ እንደሚፈጠር FABRIZIO ROMANO ትናግሮ ነበር። ኮነር ጋላገርም የሲዝኑ የመጨረሻ ጨዋታ ላይ ከባለቤቱ ጋር ሆነው የሌሎቹ ተጫዋቾች ተነጥሎ እያጨበጨበ የቼልሲ ደጋፊዎችን እንደመሰናብት ብሎ ነበር። የቼልሲ ደጋፊዎች ፖቼቲኖ በመልቀቁ እጅግ የተበሳጩ ሲሆን በሚድያዎችም #ቦህሊ_ውጣ ሚል ቻሌንጅ ጀምረዋል። @DREAM_SPORT
2 0751Loading...
08
ጀረገን ክሎፕ በሊቨርፑል ቤት ቆይታው ብዙ ጨዋታ የተጫወቱ ተጫዋቾች @DREAM_SPORT
10Loading...
09
ኒኮላስ ጃክሰን በፖቼቲኖ መልቀቅ እጅግ የተበሳጨ ይመስላል። 🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️ @DREAM_SPORT
3 4590Loading...
10
ፔፕ ጋርዲዮላ : “ከሰው ጋር ማጋራት እፈልጋለሁ በተለይ ከማይል አርቴታ ጋር ጥሩ ስራ ሰርቶ ነበረ እኛንም ተፎካክሮናል ለሱ ክብር አለኝ የርገን ክሎፕ እና ኡናይ ኤምሬም በተጨማሪ ጥሩ ተፎካካሪ ነበሩ" @DREAM_SPORT
3 5170Loading...
11
ኒኮላስ ጃክሰን በፖቼቲኖ መልቀቅ እጅግ የተበሳጨ ይመስላል። “🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️” የሚል ኢሞጂ ተጠቅሞ ገልፆታል። @DREAM_SPORT
10Loading...
12
#OFFICIAL ፔፕ ፓርዲዮላ የ2023/24 የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጧል ! @DREAM_SPORT
3 5603Loading...
13
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የዩሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 04:00 | አታላንታ ከ ባየር ሌቨርኩሰን @DREAM_SPORT
3 6582Loading...
14
🇬🇧 : PL has created a telegram channel where all Premier League games will be live broadcasted, Goal videos, training videos, interviews and many more will be posted. Make sure to subscribe. Premier League ✔️
1 9540Loading...
15
የቸልሲ ተጫዋች የ ማረክ ኩኩሬላ ለፖቸቲኖ መልካም ምኞቱን በዚህ መልኩ በኢንስታግራም አካውንቱ አጋርቷል። @DREAM_SPORT
5 4930Loading...
16
ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በቼልሲ በሁሉም ውድድሮች ያስመዘገበው ውጤት፡- ■ 51 ጨዋታዎች ■ 27 አሸነፈ ■ 10 አቻ ■ 14 ሽንፈቶች ■ በሊጉ 6 ኛ ■ የካራቦ ካፕ ፍፃሜ ደርሷል ■ FA ግማሽ ፍጻሜ በስታምፎርድ ብሪጅ ተጨማሪ ጊዜ ማግኘት ነበረበት? @DREAM_SPORT
5 4550Loading...
17
🇬🇧🎖 የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ኖት ? ከ 140 ሺ በላይ ተከታዮችን ያፈራውን እና ከ እሁድ እስከ እሁድ ባለመታከት ስለማንችስተር ዩናይትድ ብቻ የሚዘገብበትን ቻናል ባለመቀላቀሎ ብዙ ነገር አምልጦታል አሁኑኑ ይቀላቀሉን  ⬇️ https://t.me/+lF0OG622o68xMDI0
5 9530Loading...
18
97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉን https://t.me/+ND8Cv08IqjJkN2Vk
5 0230Loading...
19
ኢንዞ ፈርናንዴዝ በ 2023 ቼልሲ ከመጣ አንድቶ በአምስተኛ አሰልጣኝ ይሰለጥናል 😳 @DREAM_SPORT
6 5491Loading...
20
97.1 ስፖርት በቴሌግራም ቻናል መጣላቹ JOIN በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን ✅ በአጭር ጊዜ ውስጥ 75ሺ በላይ ተከታዮች ላይ ደርሰናል🙏 https://t.me/+ND8Cv08IqjJkN2Vk
1 2030Loading...
21
One last Dance✨ @DREAM_SPORT
6 5851Loading...
22
📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !! ኦያያያያያያያያያያያያያያያያያያ https://t.me/+5vfEsVmCpnsxYmVk
1 2010Loading...
23
እዉነት ስለ ኳስ ታዉቃለህ? የማንችስተር ደጋፊ ነህ? ግን እስካሁን ይሄን ቻናል አልተቀላቀልክም? ከ140ሺ በላይ ተከታዩችን ያፈራ በኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ ይቀላቀሉን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 https://t.me/Manchester_Unitedfansz
6010Loading...
24
የቼልሲ አሰልጣኝ የነበሩት ማውሩሲዮ ፖቼቲኖ ለኮነር ጋላገር መቆየት ሲሉ ከባለቤቶቹ ጋር ባለምግባባታቸው ከስራቸው ለቀቁ። ልጁ ምን ያህል ጎበዝ ቢሆን ነው? @DREAM_SPORT
6 4435Loading...
25
ሰሞኑን የቼልሲ ባለቤት የሆኑት ቶድ ቦህሊ በብዙዎች ትችት ሲደርስባቸው ነበር። ይህ የሆነውም ከወደ ብራዚል ፓልሜራስ "እስቴቫኦ ዊልያን" የተባለ የ17 አመት ታዳጊ እና ገና ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ከጀመረ ኣንድ ኣመት ብቻ የሆነውን ወጣት በዝውውር + ተጨማሪ £65M ለማስፈረም መስማማቱን ተከትሎ ነው። እስቴቫኦ ዊልያን በቅፅል ስሙ "ሜሲንሆ" እያሉ ነው ሚጠሩት። @DREAM_SPORT
6 4701Loading...
26
ፖቼቲኖ እና ቼልሲ ሊለያዩ የቻሉት በዝውውር ጉዳይ ባለመግባባታቸው ነው። ፖቼ በተደጋጋሚ ኮነር ጋላገር ከቡድን እንዲለቅ እንደማይፈልግ የተናገረ ሲሆን የቼልሲ አመራሮች ግን ፖቼቲኖ በዝውውር ውስጥ ጣልቃ እንዲገባ ፈቃድ ኣለሰጡትም ነበር። @DREAM_SPORT
6 9901Loading...
27
የThe Athletic አውሮፖ ካሉ ሊጎች የተወጣጡ ምርጥ 11 @DREAM_SPORT
6 7770Loading...
28
እዉነት ስለ ኳስ ታዉቃለህ? የማንችስተር ደጋፊ ነህ? ግን እስካሁን ይሄን ቻናል አልተቀላቀልክም? ከ140ሺ በላይ ተከታዩችን ያፈራ በኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ ይቀላቀሉን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 https://t.me/Manchester_Unitedfansz
1 5040Loading...
29
ትልቁ የ ማንችስተር ዩናይትድ ገፅ ነው እውነተኛ የ ማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ከሆናችሁ ይሄ ቻናል እንዳያመልጣችሁ እንላለን 🙏 ብዙ ተከታዮችን ያፈራ በኢትዮጵያ ትልቁ የ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነው ❤️❤️
10Loading...
30
ከልጅነታቹ ጀምሮ ስደግፉት የነበረው የናተ ተወዳጅ ክለብ ማነው ⁉️
1 2020Loading...
31
ቼልሲዎች ከቶማስ ቱሄል ጋር ንግግር ሲያረጉ እንደነበር እና ቱሄልም የቼልሲን የመጨረሻ ውሳኔ ሲጠብቅ እንደነበር SKY GERMANY ዘግቧል። በተጨማሪም ቼልሲ ሮቤርቶ ዲዘርቢን ኣማራጭ ኣርጎ ይይዛል። 🔗 Florian plettenberg - sky Germany @DREAM_SPORT
6 8700Loading...
32
🗣️ ፖቸቲኖ:- "የዚህ የእግር ኳስ ክለብ ታሪክ አካል እንድሆን እድል ስለሰጡን የቼልሲ የባለቤት እና የስፖርት ዳይሬክተሮች አመሰግናለዉ። ክለቡ አሁን በቀጣዮቹ አመታት በፕሪምየር ሊግ እና በአውሮፓ ለመቀጠል ጥሩ አቋም ይዟል።"     @DREAM_SPORT
6 8000Loading...
33
😎🫶🏼 @DREAM_SPORT
6 9410Loading...
34
ማን.ሲቲ በልምምድ ሜዳቸው የለጠፉት ምስል NO TEAM HAS EVER WON 4 CONSECUTIVE PREMIER LEAGUE TITLES...YET @DREAM_SPORT
7 1190Loading...
35
ጋሬዝ ሳውዝጌት: "ሄንደርሰንን ለቡድኑ አለመጥራቴ ለእኔ ከባድ ነው፣ ሁልጊዜም እደግፈዋለወ" “የሚወስነው በመጨረሻው ካምፕ ውስጥ ያጋጠመው ጉዳት ነው። አምስት ሳምንታት ከሜዳ ርቋል እና ወደሚፈለገው መጠን መድረስ አልቻለም።"
7 0060Loading...
36
🚨 BREAKING: ክላውድዮ ራኔሪ ከ እገርኳስ አሰልጣኝነት ራሳቸውን አግለዋል 👋 🇮🇹። @DREAM_SPORT
7 1550Loading...
37
🚨BREAKING ማሪዮ ፖቸቲኖ ቼልሲን ለመልቀቅ ከክለቡ ጋር የጋራ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
7 43510Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የዘንድሮው የኢሮፓ ሊግ 🇪🇺 አሸናፊ ማን ይሆናል ? 🇮🇹አታላንታ ወይስ ሌቨርኩሰን 🇩🇪 @DREAM_SPORT
Mostrar todo...
5👍 2🥰 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🇬🇧 : PL has created a telegram channel where all Premier League games will be live broadcasted, Goal videos, training videos, interviews and many more will be posted. Make sure to subscribe. Premier League ✔️
Mostrar todo...
JOIN NOW
Photo unavailableShow in Telegram
ሉካ ሞድሪች በ IG ላይ፡- “እነዚህን ቃላት ለመጻፍ በጣም ተቸግሬአለሁ ። የእግር ኳሱ አለም አዝኗል ምክንያቱም ታሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ጫማ እየሰቀለ ነው፣ እኔም እቀበላችኋለሁ፣ እኔም በጣም አዝኛለሁ። ቶኒ አንተ የዚህ ስፖርት አፈ ታሪክ እና የሪያል ማድሪድ አፈ ታሪክ ነህ። ከጎንህ መጫወት በጣም እወድ ነበር። የሪያል ማድሪድ የመሀል ሜዳን ለአንተ ማካፈላችን በእውነት ትልቅ ክብር ነው። አንተ ልዩ እና ልዩ የእግር ኳስ ተጫዋቾች የሚያደርጉት ባህሪያት አለህ እና ሌላ ቶኒ ክሮስ በጭራሽ አይኖርም ። የማይረሱ የአውሮፓ ምሽቶች ፣ ማዕረጎች ፣ የበርናባው አስማት .... በህይወታችን ክበብ ውስጥ ይህንን ወርቃማ ጊዜ መቼም አንረሳውም። ሁሉንም ነገር አሳክተነዋል ግን አሁንም አንድ ቀረን ነገር አለ ለ15ኛው እንሂድ። ጓደኛዬ ናፍቀኧኛል            @DREAM_SPORT
Mostrar todo...
👍 42 12🔥 5💔 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🇬🇧 : PL has created a telegram channel where all Premier League games will be live broadcasted, Goal videos, training videos, interviews and many more will be posted. Make sure to subscribe. Premier League ✔️
Mostrar todo...
JOIN NOW
Photo unavailableShow in Telegram
ማርክ ጎልድብሪጅ በፖቼቲኖ መባረር ላይ:- “የዛሬ አመት ቼልሲ ፖቼቲኖን ሲቀጥር ዋንጫ ማሸነፍ እንደማይችል ነገር ግን ቶፕ 4 ውስጥ እንደሚያስገባቸው ተናግሬ ነበር። የእግር ኳስ ጨለማው ክፍል ይህ ነው። ስለ ቫር ልናደድ እችላለው እንዲሁም ስለ ማን ሲቲ ሊጉን መቆጣጠርም ልናደድ እችላለው ግን ይሄ ከሱ በላይ ነው። የቼልሲ ባለቤቶች ምንድን ነው ሚያደርጉት?! ቶፕ 4 ለመጨረስ ትክክለኛ ሰው ፖቼቲኖ ነበር ለቼልሲ ግን በዚ በጉዳት ታምሶ እንኳን ቶፕ 6 ጨረሰ። ፖቼቲኖ ማለት ዋንጫ የሚበላ ኣሰልጣኝ ከመምጣዩ በፊት ያለ ኣሰልጣኝ ማለት ነው ግን ቼልሲ ሊታገሱ ኣልቻሉም።” @DREAM_SPORT
Mostrar todo...
👍 16🔥 3🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጀርገን ክሎፕ በሊቨርፑል ቤት ቆይታው ብዙ ጨዋታ የተጫወቱ ተጫዋቾች @DREAM_SPORT
Mostrar todo...
🏆 3👍 2🎉 1
በቼልሲ መልበሻ ክፍል ውስጥ መደናገጥ እና ኣለመረጋጋት ተፈጥሯል። ፖቼቲኖ ከተሰናበቱ ይህ እንደሚፈጠር FABRIZIO ROMANO ትናግሮ ነበር። ኮነር ጋላገርም የሲዝኑ የመጨረሻ ጨዋታ ላይ ከባለቤቱ ጋር ሆነው የሌሎቹ ተጫዋቾች ተነጥሎ እያጨበጨበ የቼልሲ ደጋፊዎችን እንደመሰናብት ብሎ ነበር። የቼልሲ ደጋፊዎች ፖቼቲኖ በመልቀቁ እጅግ የተበሳጩ ሲሆን በሚድያዎችም #ቦህሊ_ውጣ ሚል ቻሌንጅ ጀምረዋል። @DREAM_SPORT
Mostrar todo...
👍 22😁 4🤬 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጀረገን ክሎፕ በሊቨርፑል ቤት ቆይታው ብዙ ጨዋታ የተጫወቱ ተጫዋቾች @DREAM_SPORT
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ኒኮላስ ጃክሰን በፖቼቲኖ መልቀቅ እጅግ የተበሳጨ ይመስላል። 🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️ @DREAM_SPORT
Mostrar todo...
👍 45🤷‍♂ 6😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፔፕ ጋርዲዮላ : “ከሰው ጋር ማጋራት እፈልጋለሁ በተለይ ከማይል አርቴታ ጋር ጥሩ ስራ ሰርቶ ነበረ እኛንም ተፎካክሮናል ለሱ ክብር አለኝ የርገን ክሎፕ እና ኡናይ ኤምሬም በተጨማሪ ጥሩ ተፎካካሪ ነበሩ" @DREAM_SPORT
Mostrar todo...
👍 33