cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ፒያሳ ቲዩብ - Piazza Tube

m.facebook.com/click-tech-ethiopia

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
1 684
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ስጦታዎች የልብን ይገልፃሉ... አስደናቂ ጊዜን ትዝታንና ፍቅርን ያጭራሉ ... ስጦታን ለበዓላት ቀናት ብቻ ማን አደረገው!?... በፍጥነት፣ በፍቅርና በጥንቃቄ እናደርሳለን! ለቤተሰብ ለእናት/ለአባት ለፍቅረኛ ለልብ ጓደኛ ለስራ ባልደረባ ለሁሉም በፍጥነት ይደርሳል! ቻናላችንን ይቀላቀላሉ 👇 👇 @atnigift 📲+251940190729 📲+251912384590
Mostrar todo...
የማይክሮሶፍት ኦፊስ ወርድ #ቀላል አጠቃቀም በአማርኛ ክፍል 2 ከፒያሳ ቲዩብ ማስፈንጠሪያውን ተጭነው ይማሩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/y4NJcryHa5A https://youtu.be/y4NJcryHa5A
Mostrar todo...
የማይክሮሶፍት ኦፊስ ወርድ #ቀላል_አጠቃቀም በአማርኛ ክፍል 1 ከፒያሳ ቲዩብ ማስፈንጠሪያውን ተጭነው ይማሩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/sxFRYfX9ZNc https://youtu.be/sxFRYfX9ZNc
Mostrar todo...
Ethiopia : ከፍተኛ የፌስቡክ ተከታይ ያላቸው ገጾች እና የትክክለኛነት ማረጋገጫ ያገኙት እነማን ናቸው ? ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/D8iACXkjQgQ https://youtu.be/D8iACXkjQgQ
Mostrar todo...
Ethiopia: የቴሌግራም ስቲከሮችን እንዴ መስራት ይቻላል ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ| 👇 ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇 https://youtu.be/_ovYTMVDWmQ
Mostrar todo...
ፒያሳ ቲዩብ - Piazza Tube Ethiopia: የቲክቶክ አካውንትን እንዴት መፍጠር ይቻላል በ10 ዲቂቃ ብቻ | How To Create a Tiktok Account with 10 min 👇👇👇 ማስፈጠሪያውን ይጫኑ 👇👇👇 https://youtu.be/Tw64B6vCx3Y https://youtu.be/Tw64B6vCx3Y
Mostrar todo...
የኮሮና ቫይረስ አሁናዊ መረጃዎችን ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀላሉ! 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFCR7atgmOqxnvsYvA
Mostrar todo...
CoronaUpdate የኮሮና መረጃዎች

በሀገራችን እና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚወጡ አዳዲስ የኮሮና ቫይረስ መረጃዎችን ለማሰራጨት በጊዜያዊነት የሚሰራ ቻናል ነው

## የዓድዋ ድል ለኛ## የዓድዋ ድል ለኛ ማንነት፣ ነፃነት ፣ አልበገር ባይነት፤አሸናፊነት ማለት ነው። ቀና ብለን በክብር እና በኩራት እንድንሄድ የሚያደርገን ክቡር ገድል ነው!!! መላው የጥቁር ሕዝብ በባርነት ቀንበር ሥር ወድቆ ሲማቅቅ፤ የሰዉ የሰዉነት ማዕረግ ተዋርዶ፣ነፃነት ተገፎ፤ ተስፋ ጨልሞ በነበረበት በዚያ ዘመን ነፃነትን ሊያበስር፣ ሰዉነትን ሊያከብር ፣ ተስፋን ሊያለመልም የተለኮሰ የድል ችቦ ነዉ......... ዓድዋ ! የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘር ሳይቆጥር ሃይማኖት ሳይለይ ንጉሡን ምኒልክን ተከትሎ ለአገሩ ነፃነት፣ ለድንበሩ ክብር ደሙን ያፈሰሰበት፣ህይወቱን የገበረበት፣አጥንቱን የከሰከሰበት... የጨለመውን የጥቁር ሕዝብ ሰማይ የነፃነት ጮራ የፈነጠቀበት... የማንነት ሚዛን የተለካበት የመስዋዕትነት አውድ ነው። ዓድዋ ኢትዮጵያ በሰዉ ልጆች የነፃነት ትግል ታሪክ ላይ በትልቁ ማኅተሟን ያተመችበት፤ ለመላዉ ጥቁር ሕዝብና የነፃነት ታጋዮች የማንነት፣ የነፃነት፣ የአርበኝነት፣ የጀግንነት፣ የአልበገር ባይነት ምሳሌ የሆነችበት ደማቅ ድል ነው!!! #ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል #የጥቁር_ሕዝብ_ኩራት #ዓድዋ 124 #የኢትዮጵያ_ድል #የካቲት_16_በሀገር_ፍቅር_እንገናኝ! #ካሲዮፒያ_የበጎ_አድራጎት_ማህበር ቀድመው ቦታ ለመያዝ በዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdN_huigAv5zt7j4yrcARNRcKfLnu5kSdLLXVSWM0oHrXxmHA/viewform?usp=sf_link ይደውሉ... 0972102935 / 0922735759 / 0991740321
Mostrar todo...
❤️ 1
👍 1
በካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር አዘጋጅነት የተሰናዳው "ጥበባዊ በጎነት በአድዋ" የተሰኘው የጥበብ ምሽት የካቲት 16 ቀን 2012 ዓ.ም በሀገር ፍቅር ቲያትር የሚያካሂድ ሲሆን #ገቢው_የአረጋውያንን_መኖሪያ_ለመጠገን_ይውላል ...! እርሶም በዚህ የጥበብ ምሽት ላይ በመታደም እየተዝናኑ የበኩልዎን አስተዋጽኦ ያበረከቱት ዘንድ በክብር ተጠርተዋል....! የመግቢያ ዋጋ:- 99.99 ብር ብቻ ትኬቱን #በዳሽን_ሁሉም ቅርንጫፎች #በአሞሌ #በሜዳቻት #በሸክላ #በቴሌግራም @AmoleChatBot እንዲሁም በተመረጡ ቦታዎች ተስፉ ቡና (5 ኪሎ) ኤዞፕ መጽሐፍት መደብር(ፒያሳ) ጃዕፈር መጽሐፍት መደብር(ሜክሲኮ) የማርያም የስጦታ እቃ መሸጫ(መገናኛ መተባበር ህንፃ) ብሔራዊ ዙሪያ በሚገኙ መጽሐፍት መደብሮች ትኬቶች ይገኛሉ። ያለን ውስን ቦታ ስለሆነ ፈጥነው ትኬቱን በእጅዎ ማስገባትዎን አይዘንጉ...!! #ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል!! #የአረጋውያን_ቤት_ሲጠገን_ነበርኩበት ይበሉ! ቀድመው ቦታ ለመያዝ በዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdN_huigAv5zt7j4yrcARNRcKfLnu5kSdLLXVSWM0oHrXxmHA/viewform?usp=sf_link ይደውሉ... 0972102935 / 0922735759 / 0991740321
Mostrar todo...
❤️ 10
👍 9
Liverpool: 4 Norwich City: 0 GOAAAL! Divock Origi ('42) scores!!!
Mostrar todo...