cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

AVE SPORTS ETHIOPIA / አቬ ስፖርት ኢትዮጵያ

ይህ አቬ ስፖርት ኢትዮጵያ ፈጣን ስፖርታዊ ዜናዎችን እና መረጃዎችን የሚያደርስላችሁ ቻናል ነው። አስተያየት እና ጥያቄ ካላችሁ በዚ አድርሱን ➡️ @avesportnewsbot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
230
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇬🇧በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | ሉተን ከ ቶተንሀም 11:00 | በርንሌይ ከ ቼልሲ 11:00 | ኤቨርተን ከ በርንማውዝ 11:00 | ፉልሃም ከ ሼፊልድ 11:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬንትፎርድ 01:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ ኖቲንግሃም 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ 12:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ መቻል 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 09:00 | ካዲዝ ከ ጅሮና 11:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ኦሳሱና 01:30 | ማሎርካ ከ ቫሌንሲያ 04:00 | ሴቪያ ከ ራዮ ቫልካኖ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 12:00 | ሜትዝ ከ ኒስ 04:00 | ሬምስ ከ ሞናኮ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ኦግስበርግ ከ ዳርምስታድ 10:30 | ዶርትሙንድ ከ ዩኒየን በርሊን 10:30 | RB ሌብዝግ ከ ቦቹም 10:30 | ስቱትጋርት ከ ዎልፍስበርግ 01:30 | ወርደር ብሬመን ከ ሆፈናየም 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 10:00 | ኢንተር ሚላን ከ ቦሎኛ 01:00 | ጁቬንቱስ ከ ቶሪኖ 03:45 | ጀሮና ከ ኤሲ ሚላን 🌍ከ 20 ዓመት በታች የሴቶች አለም ዋንጫ 11:00 | ጊኒ ከ ኢትዮጵያ #አቬ_ስፖርት_ስፓርትን_ለመከታተል_ትክክለኛው_ቦታ። Share @avesportnews
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇺  ትላንት በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የተደረጉ ጨዋታዎች ! አትሌትኮ ማድሪድ 3-2 ፌይኖርድ ሮያል አንትወርፕ 2-3 ሻካታር ዶኔስክ ሴልቲክ 1-2 ላዚዮ ዶርቱመንድ 0-0 ኤስ ሚላን ኒውካስትል 4-1 ፒኤስጂ ክሬቬና ዝቬዝዳ 2-2 ያንግ ቦይስ ሌብዚሽ 1-3 ማንቸስተር ሲቲ ፖርቶ 0-1 ባርሴሎና #አቬ_ስፖርት_ስፓርትን_ለመከታተል_ትክክለኛው_ቦታ። Share @avesportnews
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬም 🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ 01:45 | አትሌትኮ ማድሪድ ከ ፌይኖርድ 01:45 | ሮያል አንትወርፕ ከ ሻካታር ዶኔስክ 04:00 | ሴልቲክ ከ ላዚዮ 04:00 | ዶርቱመንድ ከ ኤስ ሚላን 04:00 | ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ፒኤስጂ 04:00 | ክሬቬና ዝቬዝዳ ከ ያንግ ቦይስ 04:00 | ሌብዚሽ ከ ማንቸስተር ሲቲ 04:00 | ፖርቶ ከ ባርሴሎና #አቬ_ስፖርት_ስፓርትን_ለመከታተል_ትክክለኛው_ቦታ። Share @avesportnews
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ነይማር የመጀመርያ ጎሉን ለአል አህሊ በኤዝያ ሻምፒዮንስ ሊግ ላይ ማስቆጠር ችሏል። #አቬ_ስፖርት_ስፓርትን_ለመከታተል_ትክክለኛው_ቦታ። Share @avesportnews
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ያለፈው የውድድር ዘመን የፕሪምየር ሊግ የወርቅ ጓንት አሸናፊው ዴቪድ ዴሂያ አሁንም ክለብ አልባ ነው። #አቬ_ስፖርት_ስፓርትን_ለመከታተል_ትክክለኛው_ቦታ። Share @avesportnews
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ማን ዩናይትድ ከ1986 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በውድድር ዘመኑ ባደረጋቸው 10 ጨዋታዎች 6 ሽንፈትን አስተናግዷል, ሽንፈቱንም ያስተናገዱት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከመቀጠሩ በፊትም ነበረ #አቬ_ስፖርት_ስፓርትን_ለመከታተል_ትክክለኛው_ቦታ። Share @avesportnews
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ካሴሚሮ ባለፈው የውድድር ዘመን ማን ዩናይትድን ከተቀላቀለ በኋላ ሶስት ቀይ ካርዶችን ተመልክቷል። ከሪያል ማድሪድ ጋር ባደረገው 222 ጨዋታዎች ሁለት ብቻ ነበር የተመለከተው። #አቬ_ስፖርት_ስፓርትን_ለመከታተል_ትክክለኛው_ቦታ። Share @avesportnews
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በ2ኛ ሳምንት 🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ሲደረጉ አርሰናል እና ዩናይትድ ሽንፈትን አስተናግደዋል ዩኒየን በርሊን 2 - 3 ብራጋ ሳልዝበርግ 0 - 2 ሪያል ሶሴዳድ ናፖሊ 2 - 3 ሪያል ማድሪድ ሌንስ 2 - 1 አርሰናል ፒኤስቪ 2 - 2  ሲቪያ ማንቸስተር ዩናይትድ 2 - 3 ጋላታሳራይ ኮፐንሀገን 1 - 2 ባየር ሙኒክ ኢንተር ሚላን 1- 0 ቤኔፊካ #አቬ_ስፖርት_ስፓርትን_ለመከታተል_ትክክለኛው_ቦታ። Share @avesportnews
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ 🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች 01:45 | ዩኒየን በርሊን ከ ብራጋ 01:45 | ሳልዝበርግ ከ ሪያል ሶሴዳድ 04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ናፖሊ 04:00 | አርሰናል ከ ሎንስ 04:00 | ፒኤስቪ ከ ሲቪያ 04:00 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ጋላታሳራይ 04:00 | ኮፐንሀገን ከ ባየር ሙኒክ 04:00 | ኢንተር ሚላን ከ ቤኔፊካ #አቬ_ስፖርት_ስፓርትን_ለመከታተል_ትክክለኛው_ቦታ። Share @avesportnews
Mostrar todo...
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በሜዳው ስታንፎርድ ብሪጅ የናሽናል ሊግ ተወዳዳሪ የሆነውን ቼስተርፊልድን ገጥሞ 5-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ። በ2016 ቼልሲ ማንችስተር ሲቲ ሲያሸንፍ አምስት የተለያዩ ተጫዋቾች በኤፍ ኤ ካፕ ላይ ለቼልሲ ግብ ማስቆጠር ችለው ነበር ፤ ዛሬ በተመሳሳይ መድረክ ላይ የቼልሲ አምስት ተጫዋቾች ግብ አስቆጥረዋል። ሊዊስ ቤከር በ2014 ለሶስት ደቂቃዎች ለቼልሲ ተሰልፎ ከተጫወተ በኋላ በተለያዩ ክለቦች የውሰት ቆይታን አድርጎ በ26 አመቱ ከስምንት አመታት በኋላ ለቼልሲ በድጋሚ መጫወት ችሏል። ቼልሲ በመጀመሪያው አጋማሽ በአራት ግቦች ልዩነት እየመሩ በ2018 ባጠናቀቅበት የኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ ላይ ውድድሩን ማሸነፍ ችለው ነበር።
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.