es
Feedback
for-coder

for-coder

Ir al canal en Telegram
467
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-1130 días
Archivo de publicaciones
⛪️ ❤️‍🩹 መልካም በዓል መልካም ሰንበት ❤️‍🩹⛪️
⛪️ ❤️‍🩹 መልካም በዓል መልካም ሰንበት ❤️‍🩹⛪️

​​ሆሳዕና ሆሳዕና የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ሆሼዕናህ የሚል ሲሆን ትርጉሙም እባክህ አሁን አድን ማለት ነው፡፡ ይህ ቃል በዘመነ ብሉይ በቀደምት ነቢያት ዘንድ የተለመደ ቃል ነው፡፡ አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩከ ነው፡፡ መዝ.117፡25-26 የሆሳዕና በዓል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ የሚቀድሙትና የሚከተሉት ሕዝብ በተለይም አእሩግና ሕፃናት ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ፣ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፣ ሆሳዕና በአርያም በማለት ጌታችንን በክብር መቀበላቸው የሚታወስበት በዓል ነው፡፡ በዓሉም ሆሳዕና የሚለውን ስያሜ ያገኘው በዕለቱ ከተዘመረው መዝሙር ነው፡፡ በሌላ አነጋገር ይህ ዕለት የጸበርት እሑድ /Palm Sunday/ ይባላል፡፡ ታሪካዊ አመጣጡ የመልካም ምኞትና የድል አድራጊነት መገለጫ ሆኖ ከደገኛው አባታችን ይስሐቅ ልደት ጋር ተያይዞ የመጣ ነው፡፡ ይኸውም ሣራ የወላድነት ዕድሜዋን ጨርሳ ልማደ እንስት ከተቋረጠባት በኋላ ሁሉን ቻይ የሆነ አምላክ ይስሐቅን በሰጣት ጊዜ ዘመዶችዋ የተሰማቸውን ደስታ ለመግለጽ የዘንባባ ዝንጣፊ በመያዝ የጎበኟትን አምላክ አመስግነዋል፡፡ እስራኤል ከአስከፊው የግብፃውያን አገዛዝ ተላቀው ባሕረ ኤርትራን በደረቅ ሲሻገሩ የተሰማቸውን እጥፍ ድርብ ደስታ በገለጡ ጊዜ፣ እንዲሁም ዮዲት የተባለች ንግሥተ እስራኤል ሆሎፎርኒስ የተባለ አላዊ ንጉሥን ድል ባደረገች ጊዜ ቤተ እስራኤል እንደ ሰንደቅ ዓለማ የዘንባባ ዝንጣፊ በመያዝ አደባባይ ወጥተው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል፡፡ በዘመነ ሐዲስም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ዘር ከዲያብሎስ ቁራኝነት ከሲኦል ባርነት ነጻ ለማውጣት ወደ ዙፋን መስቀሉ /ሉቃ.22፤18/ በተጓዘ ጊዜ ሕፃናት እና አእሩግ ነጻ የሚወጡበት ቀን መድረሱን እነርሱ ሳያውቁ እግዚአብሔር ባወቀ ዘንባባ በመያዝ ዘምረዋል፡፡ እስራኤል ዘንባባ በመያዝ እንዳመሰገኑት እኛም አስራኤል ዘነፍስ ዕለቱን ዘንባባ /ጸበርት/ በግንባራችን በማሰር በዓሉን በየዓመቱ እያስታወስን እናከብራለን፡፡ በዚህ ዕለት ዘንባባ እየተባረከ ለሕዝቡ ይታደላል፡፡ ሕፃናትና አእሩግ ለዳዊት ልጅ መድኃኒት መባል ይገባዋል፡፡ እያሉ ዘምረዋል፡፡ ይህ ሁሉ በአንድ ወገን የነበረው የአቀባበል ሥነ ሥርዓት ሲሆን በሌላ በኩል የነበረው አቀባበል ደግሞ እጅግ የሚያሳዝን ነበር፡፡ ሥርዓተ ኦሪትን፣ ትንቢተ ነቢያትን በሚገባ እንከተላለን ይሉ የነበሩ ጸሐፍት ፈሪሳውያን መምህር ሆይ ደቀ መዛሙርትህን ገሥጻቸው አሉት፡፡ ጌታችንም መልሶ እነዚህ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ይጮኻሉ ሲል መልሶላቸዋል፡፡ ቅናት አቅላቸውን ያሳታቸው ፈሪሳውያንም የዋህ የሆነው ሕዝብ ምስጋና ወደ ጥላቻ እንዲለወጥ አድርገዋል፡፡ ከሁሉ የሚያሳዝነው በዕለተ ሆሳዕና እሑድ ዘንባባ ይዘው የዘመሩለትን ጌታ ዓርብ ይሰቀል ዘንድ ይገባል ብለዋል፡፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ፡፡ በዚህም በነቢዩ ዘካርያስ እንዲህ ተብሎ የተነገረው ትንቢት ተፈጸመ፡፡ እነሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፣ በአህያዪቱ ግልገል በውርንጫዪቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል፡ ዘካ.9፡9፤ ማቴ.21፡4፤ ማር.11፡1-10፤ሉቃ.19፡28-40፤ ዮሐ.12፤15፡፡ ጌታችን በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም መግባቱ የሰላም ንጉሥ መሆኑን ያመለክታል፡፡ እስራኤል ዘመነ ምሕረት ሲሆንላቸው አባቶቻቸው በአህያ ጀርባ ተቀምጠው ይታዩ ነበር፡፡ ጌታም እውነተኛ የኅሊና ሰላም ይዤላችሁ መጣሁ ሲለን በአህያ ጀርባ ወደ ቤተ መቅደስ ሕይወታችን ተጉዟል፡፡ መላእክት በዕለተ ልደቱ በሰማይ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል በምድር ሰላም ለሰው ሁሉ ይሁን /ሉቃ.2፡13/ እያሉ የዘመሩለት የሰላም ባለቤት ነው፡፡ በመዋዕለ ትምህርቱም ሰላሜን እሰጣችኋለሁ /ዮሐ.14፡27/ ብሎ እንዳስተማረ ያን ሰላም የሚሰጥበትን ዕለት መቅረቡን ለማመልከት ነው፡፡ በሌላ በኩልም በአህያ ጀርባ መቀመጡ ኅቡዕ ምሥጢር አለው፡፡ በአህያ ጀርባ የተቀመጠ ሰው ሌላውን አሳድዶ አይዝም፣ እርሱም ሮጦ አያመልጥም፡፡ በዚህም ጌታችን በእምነት ለሚፈልጉት የሚገኝ ቅርብ ሲሆን በእምነት ለማይፈልጉት ግን የማይገኝ መሆኑን አስተምሯል፡፡ ስለዚህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፀሐይ ዕድሜያችን ሳትጠልቅ በእምነት እንፈልገው፡፡ አሞጽ4፡፡ የአህያን ጀርባ ያልናቀ ጌታችን ትሑት ሰብእና እና የተሰበረ ልቡና ወዳለው ሰው ዘወትር ይጓዛል፣ የተዋረደውንና የተሰበረውን ልብ አይንቅም። ኢሳ.66፡2፤ መዝ.50፡17፡፡ ለታሰሩት መፈታትን ሊሰብክ ሰው የሆነ ጌታችን ከማሰሪያዋ በተፈታች አህያ እንደተቀመጠ ሁሉ ከኃጢአት እስራት በተፈታ ሕይወት ዛሬም ያድራል፤ የኅሊና ሰላምን ይሰጣል። ስለዚህ ንስሐ ገብተን ጌታችንን ሆሳዕና በአርያም እያልን ልናመሰግነው ይገባል፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር *ምንጭ፡ ሐመር ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ፣ መጋቢት/ሚያዝያ 1996 ዓ.*ም 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Repost from N/a
guys please 😭💔✌🏾
guys please 😭💔✌🏾

i think it's head office

90 submissions 🔥🔥🔥 Lot of participants i wonder how many it will be next year

Exploration during a break 🚶‍♂️

Just like that second hackaton ended
Just like that second hackaton ended

Hayat regency owner Otto Kurzendorfer giving speech about ai
Hayat regency owner Otto Kurzendorfer giving speech about ai

Pulled up to the event seems real nice
+1
Pulled up to the event seems real nice

Repost from ALX Ethiopia
AI is transforming hospitality—are you ready for what’s next? Gain insights from Otto Kurzendorfer, GM of Hyatt Regency Addis
AI is transforming hospitality—are you ready for what’s next? Gain insights from Otto Kurzendorfer, GM of Hyatt Regency Addis Ababa, with 30+ years of global experience. Moderated by Mahlet Tadiwos-Salu of Kuriftu Resorts/ Boston Partners. Join the conversation shaping the future. 🗓 Date: Saturday, April 4, 2026 🕔 Time: 9:00 AM 📍 Venue: Capstone ALX Tech Hub, Lideta 👉 Learn more: hospitality hackathon.et Our new flexible, self-paced programmes are now live - discover your path with ALX at alxethiopia.com #ALXEthiopia #HospitalityHackathon #DoHardThings #LifeAtALX

photo content

Axios too is Chopped btw 💀 Not a leak — this is a supply chain attack. A trusted package update turned into malware. If you’
Axios too is Chopped btw 💀 Not a leak — this is a supply chain attack. A trusted package update turned into malware. If you’re on JS: DO NOT run npm install axios right now ❌ ⚠️ Why this is serious 100M+ weekly downloads… this hits: – dev machines – CI/CD pipelines – production builds This is one of those “trust is broken” moments in npm 💀 ✅ Check your version
npm list axios
If you see: – 1.14.1 ❌ – 0.30.4 ❌ assume compromise ✅ Fix
npm install axios@1.14.0
If you installed the bad version: rotate ALL credentials rebuild your environment don’t trust the machine blindly

Anthropic really said “security first”… then leaked their own code 💀 512K lines. One debug file. One 4AM push. Whole codebase got copied, mirrored, and spread before they even woke up 😭 DMCA tried… internet said “nah” Devs already rebuilding it, rewriting it, making it untouchable. This is one of those moments you realize: you can’t delete something once devs get it. Repo here ↓ https://github.com/Gitlawb/openclaude

Anthropic really said “security first”… then leaked their own code 💀 512K lines. One debug file. One 4AM push. Whole codebase got copied, mirrored, and spread before they even woke up 😭 DMCA tried… internet said “nah” Devs already rebuilding it, rewriting it, making it untouchable. This is one of those moments you realize: you can’t delete something once devs get it. Repo here ↓ openclaude github⁠�

🕺🕺🕺

This post actually worked 🎉🎉🎉 The mid exam was supposed to be this week especially Sunday and now the exam is rescheduled
This post actually worked 🎉🎉🎉 The mid exam was supposed to be this week especially Sunday and now the exam is rescheduled again 💀 Lowkey though… I feel like it annoyed them, because now they moved it into the Holy Week of the Great Lent 😭 So instead of this week, we’ve got exams next week as a substitute… mtsmm what can you even say about that At least during Holy Week, no exams except Sunday and Friday

mtsmmm some disclaimer 🤧🤧

Do you actually have a back up plan tho 😆
Anonymous voting

🤔 💭
🤔 💭