cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Eps info

This channel created to inform Any information Inform us @NahuziiHD @The_ZART @Eyu16_21 Cross promot @hawassa_schools Join argachu feta belu #share #share #share

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
202
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

 “Education is not preparation for life education is life itself.” Nexon Tutoring service 🌐 Hawassa @Hawassa_schools
Mostrar todo...
Habesha Beauty 🇪🇹 💚💛❤️ Eps🏫 @Nahuziihd @Hawassa_schools
Mostrar todo...
Hawassa Lay yalut Mass mediawoch Legna yetesete Halafinet slehone Pls metakut sew miredan sew metaku kehone inbox argun🙏 Inbox @Nahuziihd @Hawassa_schools @Twelveof2012
Mostrar todo...
📢በ 2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ከነበሩ ተማሪዎች የተላከ መልዕክት ❓ትኩረት ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች 🙌ትምህርት ሴክተሩ ልዩ ትኩረት ሊሰጠን ይገባል! ❓ስለ online ስለሰጠው ፈተና የሚሰጡን መረጃዎች እርስ በርስ እየተጣረሱ እና በትምህርት ሚኒስቴር ላይ ያለንን እምነት እያሳጡን ይገኛሉ! ❓ኮምፒውተር አይተውም ሆነ ነክተው ስለማያውቁ ተማሪዎች ምን ታስቧል?አነሱም በ Online ሊፈተኑ ነው? ❓በተደጋጋሚ እርስ በርስ ተፃራሪ መረጃዎችን ከትምህርት ሚኒስቴር እየሰማን ፤ ስነ ልቦናችን ተጎዳ ፤ ካዲያ ማንን እንመን ?ወይስ እንደሚባለው የ2012 እና የ2013 ዓ.ም ተማሪዎች አንድ ላይ ሊፈተኑ ነው ? እኛ ባላጠፋነው ለምን እንቀጣለን? ❓የፈተና ቀን ከመወሰኑ በፊት ለተማሪዎች ሰነ ልባና እንዲሁም ለአይምሮዊ ዝግጂት በቂ ጊዜ ሊሰጠን ይገባል ❓ በፈተናው ሂዲት ላይ ከሚፈጠር Cyber attack የትምህርት ሚኒስቴር ሃላፊነት ሊወስድ ይገባል! ❓በሃገሪቱ ያለውን የUniversity Intake capacity ከምንጊዜውም በላይ ሊያድግልን ይገባል! ❓''ተደራሽ ትምህርት ለሁሉም ዘጎች'' የሚል የትምህርት ፖሊሲ ሊሻሻል ይገባል! ከተደራሽነቱ ይልቅ ጥራቱ ላይ ይተኮር!በተለይ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ ትኩረት ይሰጠን !(በ 2008 እንዲሁም በ 2011 ዓ.ም ፈተናዎች ላይ እንደነበሩ ስህተቶች በኛ ላይ እንዲደገሙ አንፈልግም! ❓የህገመንግስቱ አንቀፅ ፺ ንዑስ አንቀፅ ፪ ይህን ይለናል:: ''ትምህርት በማናቸዉም ረገድ ከሀይማኖት ከፖለቲካ እና ከባህላዊ ተፅዕኖዎተች ነፃ በሆነ መንገድ መካሄድ አለበት ::" ትምህርት ከማናቸውም ተፅኖዎች ነፃ ሊሆን ይገባል! ❓ፍትሃዊ የሆነ ፈተና በመላው ሃገሪቱእንዲከወን ፤ ሰልጣኞች የበኩላቸውን ይወጡ! ✳️የሚዲያ እና የዜና አካላት ድምፃችንን በማሰማት የሚመለከተውን አካል ጠይቃችሁ መላሽ ልታሰጡን ይገባል! 📩Telegram Channel : @Twelveof2012 @AttentionForG12s @Twelveof2012 ልታግዙን የምትፈልጉ የሚድያ አካላት ከሰር ባለው Account ልታገኙን ትችላላችሁ። @Grade12st @Movementof12plus1
Mostrar todo...
Vote For Eps🙆‍♂🙄🙄
Mostrar todo...
Worker's Day Pic #Competition EPS Vs EVAN Eps🔵 Evan❇️ @Nahuziihd @Hawassa_schools @Merodaye
Mostrar todo...
ከአማራ ህዝብ ጎን መቆሜ ዘረኛ ካስባለኝ #አዎዘረኛነኝ @Nahuziihd @Hawassa_schools
Mostrar todo...
Happy New year for all EPS students 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 You have to see this gn😁😁😁😁😂😂😂🤦‍♂ Tnx @KhaliXzp U made my day🙏🙏😂😂 @NahuziiHD @Hawassa_schools
Mostrar todo...
Mostrar todo...