cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ᴶᵒᴸᵃˣ T̶u̶b̶e̶™

📡Official Channel⭕️ ♨️ 🗝 🔓 ⛓ ⛓☎ለማስታወቂያ ስራዎች👇 ⛓ ⛓📩Contact @JoLaxLali ⛓ ⛓💌ForSpam @JoLaxSpamBot ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓ ⛓

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
451
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ጀለስ ዶርም አቶ እየፈለገ 👉አባት እዚ ሰፈር ዶርም አለ እንዴ 👉ኧረ የለም እናንተ ጋ አለ እንዴ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄 ከ ቶሎሳ በፊት ነዉ በሁአላ የጨለልከዉ🤣🤣🤣🤣
Mostrar todo...
ጀለስ ነዉ እኮ ደውሎ class ጀመራቹ? እንዴት ነው ሞቆአል ይለኛል? #MY_brother ከመሞቅም እያቃጠለን ነው። 📡👉🏽 @JoLaxTube
Mostrar todo...
👍 24
ለምንድነው ግን #ግሮሰሪ ቤቶች ማታ ማታ በዘፈን ሰውን እያዘለሉ😳 . . #ጠዋት_ላይ_መዝሙር_የሚከፍቱት 🤔😂 📡👉🏽 @JoLaxTube
Mostrar todo...
👍 25
🌼 #እንቁጣጣሽ_እንኳን_ደህና_መጣሽ🌼 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ደግ ደግ የምትሰሙበት ሁሌ የምትስቁበት ሀዘን የማትሰሙበት ከፍ የምትሉበት የከፍታ ዘመን ይሁንላቹህ። #መልካም_አዲስ_አመት 📡👉🏽 @JoLaxTube
Mostrar todo...
👍 8
🌼 12
🌼° ° #አበባየሆሽ_ለምለም ° °🌼 ውሃ አለ ወይ °°°°°°° የለም መብራት አለ ወይ °°°°°°° የለም ኔትወርክ አለ ወይ °°°°°°° የለም ስኳር አለ ወይ °°°°°°° የለም ዘይት አለ ወይ °°°°°°° የለም 🌼 🌼 🌼 ሰርተው ይቆዩን ሰርተው ከየለም አለን መርጠው የካድሬ አሰራር ትተው ደንበኛን ማክበር ለምደው የአባይን ግድብ ጨርሰው 4G ኔትወርክ ለቀው የቴዲን ኮንሰርት ፈቅደው የሰራን ማሰር ትተው ዘረኝነትን ጥለው ሰርተው ይቆዩን ሰርተው..... ° ° ° ° ° ° ° °Join us📡👉🏽 @JoLaxTube ° ° °
Mostrar todo...
👍 18
ውጪ ያለው አጎቴ ለአስቴር ኮንሰርት መግቢያ ብሎ 4000 ብር💶 ላከልኝ ... ° ራሄልን ቤቴ አስመጥቼ ላዘፍናት እንዴ🎤 ° ጊልዶ ጋ ሔጄ ልዝፈን ይሆን 🎧 ° ሽንኩርት ገዝቼ ሀብታም ልባል 🤔 ° ዝም ብዬ ልያዘው እና ልኩራ ይሆን 🤷‍♂ #ግራ_ገባኝ 🤔🤔🤔 📡👉🏽 @JoLaxTube
Mostrar todo...
👍 9
አስደሳች ዜና ለJoLaxTube አባላት በሙሉ የ100 ብር ካርድ ለሁላችሁም ይላክላቹሃል... : ° ° ° መቼ ነው ያላችሁት "#ጳጉሜ_7" ° ° °
Mostrar todo...
🤣 11
በነሐሴ ወር ግሽበት የታየባቸው ምርቶች.. °°°°° ሽንኩርት °°°°° ቲማቲም 🍅 °°°°° ጤፍ 🌾 °°°°° Civics °°°°° Biology °°°°° Chemistry 📡👉🏽 @JoLaxTube
Mostrar todo...
🤣 12
Yared Negu - Weye | ወዬ - New Ethiopian MUSIC VIDEO Released TODAY September 7, 2019 📡👉🏽 @JoLaxTube
Mostrar todo...
❤️ 10