cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Nebil Al-Habeshi🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
155
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ያ ረሱለላ 😢😢 ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሀቢቢ 😭😭 ገጣሚ እና አቅራቢ :- ራኒያ 👇👇👇👇
Mostrar todo...
የግጥሙ ርዕስ :- 💚#እናት(ኡሚ)💚 እናት ማለት ሀገር ፡ የቤታችን ማገር፡ ከጎን የማትሸሽ ፡ ስንወድቅ ስንቸገር፡ አላህ በራህመቱ ፡ ልቧን ያሳምረው፡ ከሯሷ ነጥቃ ነው ፡ ለጆን የምትቸረው፡ የበጎነት ጥግ ፡ የመልካምነት ማሳ፡ ቢገፏት አትወድቅም : መቼም አትረሳ: ከእናትነት በላይ : ምን እውነት ይኖራል: ለበጎነትም ከሷ በላይ : ምሳሌ ከየታል? ጀነት ከእግሯ ስር.. እውነት በልቧ እስር .. 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 ታዲያ ይችን እናት : መርዳት ምን ይጎዳል በዱኒያም በአሄራም : አላህ ይከፍለናል የውስጥ እርካታ ነው : የአእምሮ ደስታ ምርቃት ቱሩፋት : ከአለም እይታ ወደፊትን ማቅናት : በሰላም በጤና ከሷ የበለጠ : ሰላም የለምና.. 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 የቲሞችን ይዛ : ለምን ለብቻዋ! ለምን ትዘንብን : አይፍሰስ እንባዋ ለኛም አደራችን : ናቸው የቲሞቻችን የአላህ አደራ : ቤተሰቦቻችን የራህማን ውዴታ : ይውረድ በላያችን ተዋደን እንኑር : ከአጀት ከልባችን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 እናት በፈገግታ : ለጆች ታፈራለች በፍቅር በስርአት : ሀገር ታንፃለች በጎነት ለራስ ነው : ነግ በኔ ነው ዛሬ ባለን መረዳዳት : ክብራቹ ነው ክብሬ በጎነት ለራስ ነው : ያውም መስፈርት የለው <<ለበጎነት መስፈርት የለውም>> ታህሳስ 10 /2014 ዓ.ም
Mostrar todo...
#ኡሚ የኖርኩት ባንቺ የኖርኩት በተስፋሽ እንዴት ልክፈል እኔ በዝቶብኝ ውለታሽ የሰጠኝ ፈጣሪ ትልቁ ስጦታ ኣንቺን ይዤ እኔ የለኝም ቅሬታ ያንቺ መኖር መኖርሽ ሚያኖረኝ ያንቺው ፍሬ ያንቺው ልጅ እኔ ነኝ ፍቅርሽ እጥፍ ሆኖ ምሳሌ የሌለው ያንሰዋል የኔ ልብ እንዴትስ ልቅበረው ይወቅልኝ ሀገር ይወቅልኝ መንደር ኡሚን የሚመስል የለም በዚ ምድር የኔ ስኬት ኣንቺ ጠምቶ የሚርብሽ የኔ ኣንድ ፈገግታ ለኔ የሚጨንቅሽ የኔው ኩራት ኑሪልኝ በሞቴ ያንቺው ፍሬ .ልጅ ነኝ ኡሚዬ እናቴ
Mostrar todo...
ኡሚ_አዋርድ_አዲስ_ነሺዳ#ummi_new_neshida#ummi_award#ኡሚ_አዲስ_ነሺዳ#umi#ummi144p.mp37.04 MB

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.