cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የኮንፒተር ጥገና Computer Mintan

ባሉበት እንመጣለን

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
196
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

SophiApp windo fix.zip3.37 MB
Mostrar todo...
MCS Drivers Disk 2020 v20.7 Free Download

Download MCS Drivers Disk 2020 v20.7 Free, Install Latest Windows Driver Components, Driver Updater, Install Drivers, MCS Drivers Disk July 2020, Fix Driver

19:30
Video unavailableShow in Telegram
Type Of Mode.mp4101.62 MB
ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ https://youtu.be/F16qkiDOinc
Mostrar todo...
Type Of Mode #የሞባይል_ሶፍትዌር_ጥገና_ለመስራት_እነዚህን_የግድ_ማወቅ_አለባችሁ #adb_mode #edl_mode_mtp_mode_download_mode

my telegram

https://t.me/infotechamharictube

Photo unavailableShow in Telegram
#ሠዎች ልክ እንደ ዓይናችን ብሌን ናቸው። ሌሎች ነገሮች በደንብ ማየት ሲችሉ ራሳቸውን ግን መመልከት አይችሉም ሠዎች ስንባል ብዙ ግዜ ግርም የሚለኝ ነገር ራሳችንን ማየት አለመቻላችን ነው ሌሎች ሠዎች ላይ ስንት አቃቂር ስናወጣ እኛን ራሳችንን ማየት ግን ተስኖናል ዓይኖቻችን እንደዚህ ናቸው ሌሎችን ብቻ የማየት ችሎታ እንጂ ያላቸው ራሳቸውን ወደ ውስጣቸው ያዩ ዘንድ አልተፈቀደላቸውም። ❤️🤔 https://t.me/Yamanefas_Kafeta 😍✌️
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለት ወዶ አይሆንም የሚባለው አባባል ትልቅ የስነ ልቦና እና ፍልስፍና ጭብጥ አለው፡፡ አንድም ነጻነትን አንድም ባርነትን ትመርጣለህ፡፡ በነጻነትህ በኩል የሚመጣውን፣የሚሆነውን ለመጋፈጥ፣ሀላፊነትም ለመውሰድ መቆም አለብህ፡፡ በዚህ በኩል የምታገኘው እርካታ መጥፎ ይሁን ጥሩ  ለጠቅላላው ማንነትን የስብዕና ግንባታ ወሳኝ ነው፡፡ በባርነትህ በኩል የምታገኘውን መጥፎም ይሁን ጥሩ ነገር ለጠቅላላው እድገትህ እንቅፋት ነው፡፡ ሀላፊነት አትወስድበትም፣እራስህን ሳይሆን መንጋውን መስለክ ትኖራለህ፡፡ ወዳጄ ነጻነትን እና ባርነትን ግን ቀላቅለህ መኖር አትችልም፡፡ ግራጫ እውነት የለም፡፡ ሁለት እግር አለኝ ተብሎም ሁለት ዛፍ አይወጣም፡፡ ለሁለት ጌታም አገልጋይም ይሁን ተገዥ አይሆንም፡፡ ወንድም ለእውነት መኖር ከጀመርክ በነጻነትህ መንገድ ቁም፡፡ ከመንጋ ውስጥ ሳትለይ ከመኖር ይልቅ ከመንጋው መካከል እራስህን ነጻ ያወጣህ አውራ መሆን አለብህ፡፡ 😍 https://t.me/Yamanefas_Kafeta 💞✌️
Mostrar todo...
PowerDirector_Premium_v9.10.0_MustHave.apk101.43 MB
PHOTODIRECTOR ANIMATE PHOTO EDITOR V15.3.2 [PREMIUM].apk154.61 MB
FOTOR PHOTO EDITOR PHOTO COLLAGE V7.0.7.189 [PRO] [MOD].apk99.60 MB
BEAUTYPLUS - BEST SELFIE CAM & PHOTO EDITOR V7.4.000.apk156.41 MB