cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🦋🦋Amazing women's 🦋🦋

Amazing women's Old Music 🎼🎼🎼🎼love Love Photoshoot 🖼🖼🖼 styles Amazing tiktoke video 🤩🤩🤩 Instagram photos❤❤❤

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:20
Video unavailableShow in Telegram
በምን ይሆን? """""""""""""""""" አንድ እልፍኝ ተጋርቶ ባንድ አልጋ ተኝቶ፥ ባንድ ዋንጫ ጠጥቶ ባንድ ቃል አውግቶ፥ እልፍ አመት የኖረ... አንድ ነው ያሉት ነብስ ሁለት ሆኖ ቢገኝ በየትኛው ችሎት ፥ በም'ነው የሚዳኝ? አረጋኸኝ መንገሻ(ፋና ብዕር)
Mostrar todo...
ከ ጋሽ ጥላሁን ገሠሠ ድንቅ ስራዎች መካከል "ወገን አለኝ" የሚለውን ስራ ተጋበዙልኝ JOIN US AND SHARE🙏 @ABIYS_COVERSMUSIC https://t.me/joinchat/AAAAAEpA66Iiqbqae1mR4A
Mostrar todo...
""""""🌺💞 🌺💞🌺💞""""" ❤️......ፍቅርን በራሴ......❤️ ብወደደው ብወደው አብልጬ ከራሴ፣ ከሁሉ የበለጠ እሱ ኮነው ሱሴ። ወደድኩት እና አፍቅሬው በጣም፣ ሳላየው ከዋልኩኝ ሳልሰማ ድምፁን፣ ከናፍቆቱ ብዛት ጭራሽ ሰው አልሆን። ❤️❤️❤️❤️❤️ ቁጭ ብዬ ስጠብቅ እስካየው ጓጉቼ፣ እሱ እስኪመጣ ፎቶው ላይ አፍጥጬ። ልክ እንዳሰብኩት እንደተመኘሁት፣ ገና ከሩቅ ሳየው ብቅ ሲል ከበሩ፣ ሁሉም ይለወጣል ቀኑስ ማማሩ። ❤️❤️❤️❤️❤️ ጎን ለጎን ተቀምጠን ስንተያይ፣ አብረን የምንሆን መቼም ማንለያይ። የልቤን ጩኸት በልቡ አድምጦ፣ ይመልስልኛል ቃላትን አውጣቶ። ወደኔ ሲጠጋ ሊነግረኝ የልቡን፣ እኔም እስክሰማ ጓጉቼ ስሜቱን፣ ሲቀመጥ ሲነሳ እኔን ማስታወሱን። ❤️❤️❤️❤️❤️ እውነት ነው ልክ ነው ያሰብኩት በሙሉ፣ የኔም የሱም ልብ አንድ ላይ መዋሉ፣ ይህ እኮነው ታድያ የፍቅር ባህሉ። እኔ እንዳፈቀርኩት እሱም አፍቅሮኝ፣ ታድያ ምን ይገርማል ሱስ ቢሆንብኝ። Share like 👍 ማድረጎን አይርሱ ✔️💞 🌺 💞 🌺 💞 🌺 ✔️ ✔️🌸💗🌸💗🌸✔️ ✔️🌸💗🌸✔️ ✔️❣✔️ ✔️ ❤️...,,,,,,,~Join ⛄️~,,,,,,,,...❤️ @yelban
Mostrar todo...
ሲያምህ ተሽሎኛል 😘 .....የቅኔህ ዜማ አሁን ገባኝ። የኔ ፍቅር ላመስግንህ ይሆን? ወይስ ላንተም የራስ ሰው አይመሰገንም?.....አለሜ ዝም ባለው አንደበትህ ውስጥ ትልቁ ንግግርህ በህመምህ ተገለጠልኝ.... ክፉ ሆኜ እንዳይመስልህ የኔ ጌታ ግን አልዋሽህም ሲያምህ ተሽሎኛል😘 ጊዜውን ሳልቆጥረው ደስታዬ ከሆንክ ሰነባበትክልኝ......ሀዘኔን ከቀማኸኝም ቆየህ...ህይወቴ አፈቅርሀለሁ ማለት ቃሉ አነሰብኝ....በእውነት ቀለለብኝ። ዝምታህ ውስጤ ቢሆንም እንደህመምህ ግን አይሆንም የኔ አለም ዛሬም ደስ እያለኝ እነገርሀለሁ እመነኝ ሲያምህ ተሽሎኛል 😘 join&share @yelban
Mostrar todo...
* ከ'ኔ ምን አጥተህ ነው? * ------------------------------------- መሳም ነው ወይ መሳም -- አሳሳሙ እንጂ ማቀፍ ነው ወይ ማቀፍ -- አስተቃቀፉ እንጂ አብሮ መተኛት ነው ወይስ ገባ ወጣ ገላን ማገናኘት ያልጋ ላይ ደፈጣ... የትኛው ነው ላንቺ የመውደድ መኝታ ልበ - ቅብብሎሽ የፍቅር ስጦታ? ደሞ እንደገባት ሴት ፍቅርና ህይወት ፤ "ከኔ ምን አጥተህ ነው ፥ ምን አጥተህ ነው ከኔ ምን ጎ'ሎህ ነው ፥ ምን ጎ'ሎህ ነው ዓይንህ ታዲያ ሌላ 'ሚያየው መንገድ መንገድ ያሰኘው..." እያልሽ ትዘፍኛለሽ? በሺህ መዋደድ ውስጥ -- በሚሊዮን ፍቅር የልቦች ውህደት -- የደም ስር ትስስር ባንቺ ሳንባ እኔ ፥ አንቺ በ'ኔ ሳንባ ካልተነፋፈስን በግምደት ወለባ ፤ ጠልቀን እስካልሰጠምን ከስጋ አልፈን በነፍስ ዞትር ብንጋልብ በስሜት ጫኝ ፈረስ ፍቅርም አይደለም ህይወትም አይሆንም ባካል ተገናኝቶ የየዕለት መቋፈር በራቁት ገላ ላይ ራቁቱን ነው ፍቅር! እና... እኔ ካንቺ ያጣሁት ገላሽን አይደለም አመጋገቡን ነው ተረጂኝ የኔ ዓለም! A.P.N.K. -- የሜሮን
Mostrar todo...
Aster aweke ❤️"እሹሩሩ"❤️ 🎧🎧🎧🎧🎧🎧 JOIN US AND SHARE🙏 @ABIYS_COVERSMUSIC @ABIYS_COVERSMUSIC https://t.me/joinchat/AAAAAEpA66Iiqbqae1mR4A
Mostrar todo...
እሱባለው ይታየው ""ፎቶ ይናገራል"" JOIN US AND SHARE🙏 @ABIYS_COVERSMUSIC @ABIYS_COVERSMUSIC https://t.me/joinchat/AAAAAEpA66Iiqbqae1mR4A
Mostrar todo...